Say No information
(7)

Operating as usual

04/21/2021

ጠላትህ ያንተን ቋንቋ ተጠቅሞ ስምህን እየጠራ ጉዳይህን እየነካካ ለምን የሚያወራ ይመስልሃል ?
አጀንዳ ሊሰጥህ ፈልጎ ነው ለሌላ አይደለ

ነውረኛው ኢቲቪ! የመጀመርያው ፎቶ ኢቲቪ የዛሬ ፕሮግራሙን ሲጀምር ያነሳሁት ነው። ባዶዎቹ ወንበሮች የሱፍና የጣሂር  ቦታዎች ናቸው። ባለፈው ቀረፃ ሲጀመር ሁለቱም አመራሮች ነበሩ። ሁለተኛው ...
04/21/2021

ነውረኛው ኢቲቪ!

የመጀመርያው ፎቶ ኢቲቪ የዛሬ ፕሮግራሙን ሲጀምር ያነሳሁት ነው። ባዶዎቹ ወንበሮች የሱፍና የጣሂር ቦታዎች ናቸው። ባለፈው ቀረፃ ሲጀመር ሁለቱም አመራሮች ነበሩ። ሁለተኛው ፎቶ አቶ አደም ፋራህ የመግቢያ ንግግር ሲያደርግ የተነሳ ነው። ባለፈው ክርክር የአብን አመራሮች ነበሩ። ዛሬ እንደምታዩት የሁለቱም አመራሮች ወንበሮች ባዶ ናቸው። አቶ አደም ከተናገረ በኋላ የአብን አመራሮች እድል ሲያገኙ የህሊና ፀሎት አስደርገው፣ ከዛም እየተፈፀመ ባለው የአማራ ፍጅት ምክንያት በዚህ ወቅት ክርክር ለማድረግ እንደሚቸገሩ አስረድተው ነው የወጡት። ከወጡ በኋላ ክርክሩ ቆሞ፣ እንደገና እንደ አዲስ ቀረፃ እንዲጀመር ተደረገ።

የህሊና ፀሎት ያስደረጉበትንም፣ የተናገሩትንም በማስቀረት እንደገና ቀረፃው እንዲጀመር ተደርጎ፣ ከመጀመርያ ጀምሮ የአብን አመራሮች እንዳልነበሩ ተደርጎ ነው የተጀመረው።

በማንነታቸው ስለሚጨፈጨፉት አማራዎች የህሊና ፀሎት እንዳይደረግ የመጀመርያውን ቀረፃ አቋርጦ እንደ አዲስ ቀረፃ ጀምሮ ነው እያስተላለፈ ያለው።

ኢቲቪ የአማራ ሕዝብ ድምፅ እንዳይሰማ ይህን ያህል ነው ጥረት ያደረገው!

#በቃ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ለውጥ የሚያመጣባቸው 3 መንገዶች፣አምባገነኖች ስልጣን ላይ ለመቆየት ህጋዊነት፣ የህዝብ ድጋፍ እና ትብብር፣ የአገር ተፈጥሮ እና የኢኮኖሚ ሃብት ባለቤትነት የተባ...
04/21/2021

#በቃ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ለውጥ የሚያመጣባቸው 3 መንገዶች፣

አምባገነኖች ስልጣን ላይ ለመቆየት ህጋዊነት፣ የህዝብ ድጋፍ እና ትብብር፣ የአገር ተፈጥሮ እና የኢኮኖሚ ሃብት ባለቤትነት የተባሉትን የፖለቲካ ኃይል ምንጮች መቆጣጠር አለባቸው። የፖለቲካ ኃይል ምንጮች የሚኖሩት ሰማይ ውስጥ ወይንም አምባገነኖች ደም ውስጥ ሳይሆን ባለቤታቸው ከሆነው ህዝብ ጋር ነው። እርግጥ አምባገነኖች በእነዚህ የፖለቲካ ኃይል ምንጮች ላይ ያላቸውን ቁጥጥር የሚያገኙት ህዝብ ፈቅዶላቸው ወይንም ፈርቶዋቸው ወይንም የተወሰነው ህዝብ ፈቅዶላቸው የቀረው ህዝብ ደግሞ ፈርቷቸው ሊሆን ይችላል። ያም ሆነ ይኽ የእነዚህ የፖለቲካ ኃይል ምንጮች ባለቤት እራሱ ህዝብ እንደሆነ ግልጽ ነው።ለዚህም ነው የፖለቲካ ኃይል ምንጭ ማለትም የመንግስት ስልጣን ምንጭ ወይንም ባለቤት ህዝብ ነው የሚባለው። ህዝብ የፖለቲካ ነፃነቱን የሚነጠቀውም ይኽን የፖለቲካ (የመንግስት) ስልጣን ባለቤትነቱን በኃይል በአምባገነኖች ሲነጠቅ ነው። ነፃ ሆኖ የተወለደ የሰው ዘር ለምን ነፃነቱን ለጥቂት አምባገነን ገዢዎች አስረክቦ ካለነፃነት መገዛትን ይቀበላል?

ሰላማዊ ትግል ህዝብ እራሱን በራሱ ከአምባገነኖች ነፃ የሚያወጣበት የትግል ዘዴ ነው። ህዝብ የነፃነት ሰላማዊ ትግሉን የሚያራምደው እራሱ በራሱ ሊፈጽማቸው በሚችላቸው (1) ተቃውሞ እና ማግባባት፣ (2) ትብብር መንፈግ እና (3) ጣልቃ መግባት በተባሉት በሶስት አብይ ክፍሎች ውስጥ በሚካተቱ ቁጥራቸው 200 ግድም በሚደርሱ የሰላማዊ ትግል ማራመጃ መሳሪያዎች ነው። ለዚህም ነው ሰላማዊ ትግል ህዝብን የራሱ ነፃ አውጭ ያደርገዋል የሚባለው።

የስልጣን ምንጭ ባለቤት እራሱ ህዝብ እንደሆነ ከፍ ብለን አስተውለናል። ስለዚህ የስልጣን ምንጭ ባለቤት እራሱ ህዝብ በመሆኑ በቀላሉ ለገዢዎቹ የለገሰውን የፖለቲካ ኃይል ምንጮች (ስልጣን) በሰላማዊ ትግል በመንፈግ እራሱን ነፃ ያወጣል እንጂ እርስ በርስ የሚያገዳድሉትን ጠብ-ምንጃ፣ ቦንብ፣ ታንክ፣ መድፍ እና የመሳሰሉትን የርስ
በርስ ጦርነት ማራመጃ መሳሪያዎች አይጠቀመም። ስለዚህ ከ200 ውስጥ ጥቂቱን ሰላማዊ ትግል ማራማጀ መሳሪያዎች በመጠቀም ብቻ ህዝብ በፈቃደኛነት ወይንም በፍራቻ ለአምባገነኖች የለገሰውን ህጋዊነት፣ ድጋፍ እና ትብብር፣ የአገር ተፈጥሮ እና ኢኮኖሚ ሃብት የመሳሰሉትን የፖለቲካ ኃይል ምንጮች በመንፈግ በራሱ ቁጥጥር ስር ሊያደርጋቸው ይችላል። የፖለቲካ ኃይል ምንጮችን በመቆጣጠር የመንግስትን ኃይል መቆጣጠር ይችላል። ከሞቆጣጠር አልፎ ሙሉ የተደራጀ ህዝባዊ እምቢተኛነት በመፈጸም ህዝብ የአምባገነን መንግስትን የፖለቲካ ኃይል (አቅም) ከምንጩ
ማድረቅ እንደሚችል ግልጽ ነው።

ማንኛውም አምባገነን መንግስት የአገር ሃብት እና የኢኮኖሚ ባለቤትነት የመሳሰሉት የፖለቲካ ኃይል ምንጮች ከደረቁበት ደግፈውት የቆሙ የመንግስት መስሪያ ቤት ሰራተኞች ማለትም ሲቪል ሰርቫንት (ቢሮክራሲው)፣ ፖሊስ፣ የጦር ኃይል፣ የሚዲያ ሰራተኞች፣ ካድሪዎች፣ ወ.ዘ.ተ. ለሚለግሱት ድጋፍ እንደቀድሞው ክፍያ ማድረግ (ድሞዝ መክፈል) ይሳነዋል። የከፈለ ያዛል የሚለው አባባል በፖለቲካም ይሰራል። ስለዚህ ደሞዝ መክፈል ለማይችል መንግስት የሚታዘዝ አይኖርም። ይኽን ለማድረግ ደግሞ ህዝብ ቦንብ እና ታንክ መጠቀም ቀርቶ ክፉ ቃል መጠቀም እንኳን እንደማያስፈልገው ግልጽ ነው።

የሰላማዊ ትግላችን ግብ ጉለበተኛውን አምባገነን ደሞዝ ከፋይ በሰላማዊ ትግል ማስወገድ እና ሃቀኛውን የአገር ሃብት እና ኢኮኖሚ ባለቤት (ሃቀኛ ደሞዝ ከፋይ)ማድረግ ነው። ሃቀኛውን የፌዴራል እና የክልሎች ፖለቲካ ኃይል ምንጮች ባለቤት የፌዴራል መንግስት እና የክልል መንግስቶች ስልጣን ባለቤት ለማድረግ ነው። በአማራ ክልል 10 ዞኖች አሉት የሆነው ሆኖ ሰላማዊ ትግል ለውጥ እንዴት እንደሚያመጣ ማለትም
ሰላማዊ ትግል ለውጥ የሚያመጣባቸውን መንገዶች (Ways/Mechanics) ማጥናት ያስፈልጋል።

1ኛው መንገድ

ሰላማዊ ትግል ለውጥ የሚያመጣው በሶስት መንገዶች ነው። አንደኛው መንገድ የሰውን እምነት፣ አስተሳሰብ፣ ዝንባሌ፣ ፖሊሲ፣ በሰላማዊ መንገድ በመቀየር/መለወጥ (Peaceful conversion) ነው። ይኽ ለውጥ ማምጫ መንገድ በአብዛኛው ተቃውሞ እና ማግባባት በተባለው የሰላም ትግል ማራመጃ አብይ ክፍል ውስጥ የተዘረዘሩትን
የሰላማዊ ትግል ማራመጃ መሳሪያዎች ይጠቀማል። ይኽ ለውጥ ማምጫ መንገድ በተለያዩ ምክንያቶች ቀደም ብለው የመንግስት ደጋፊ የሆኑ እና በምርጫም ድምጻቸውን ይለግሱት የነበሩ ሰዎችን፣ ባለስልጣኖችን፣ የመንግስት ሰራተኞችን (ቢሮክራሲው፣ ፖሊስ እና የቀረው መለዮ ለባሽ)፣ የኢንዱስትሪ ሰራተኛውን፣ ተማሪውን፣ ምሁሩ፣
ነጋዴው እና ሌላውን የህብረተሰብ ክፍል አስተሳሰብ በመለወጥ ሰላማዊ ትግሉን እንዲቀላቀሉ ያደርጋል። በውጤቱም የሰላማዊ ትግሉን አቅም ይገነባል ይኽ መንገድ። የሰላማዊ ትግል አቅም መገንባት ደግሞ የመንግስትን የፖለቲካ ኃይል (አቅም) ለመቆጣጠር፣ በምርጫ ለማሸነፍም፣ ከምርጫ በኋላ ድምጽ ቢሰረቅ የህዝብ ድምጽ
ለማስከበር አስፈላጊነቱ ግልጽ ነው። ይኼን ለውጥ ማምጫ መንገድ የአሜሪካው ማርቲን ሉተር ኪንግ በአሜሪካ እኩልነት ለማምጣት ተጠቅሞበታል። ጋንዲ በህንድ ሰላማዊ ትግሉን ለመገንባት ተጠቅሞበታል። የምስራቅ አውሮፓ አገሮች እና ብራዚልን የመሳሰሉ የላቲን አሜሪካ አገሮችም የሰላማዊ ትግላቸውን አቅም ለመገንባት ተጠቅመውበታል።

2ተኛ መንገድ

ሁለተኛው ለውጥ ማምጫ መንገድ መቻቻል (accommodation) የተባለው ነው። በየአራት እና አምስት አመቶች የሚካሄድ ምርጫ በዚህ በሁለተኛው የሰላማዊ ትግል ለውጥ ማምጫ መንገድ ውስጥ ይካተታል። ምርጫ በኢትዮጵያም ህገ መንግስት ተካቷል። አምባገነኖች የሚጠሩት ምርጫ ግን ዴሞክራሲ አገሮች ከሚያካሂዱት
ምርጫ ይለያል። አምባገነኖች ምርጫን የሚፈልጉት ህጋዊነትን ለማግኘት ብቻ ነው። ተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫ መካከል እና በምርጫ ሰሞን የመጀመሪያውን ለውጥ ማምጫ መንገድ በመጠቀም ያላቸውን የህዝብ ድጋፍ ማሳደግ አለባቸው። የህዝብ ድጋፍ መጠን የፖለቲካ ኃይልን (አቅምን) መጠን ይወስናል። በሰላማዊ ትግል ደግሞ ድል
አድራጊነትን የሚወስነው የህዝብ ድጋፍ ቁጥር እና ዝግጅት ናቸው።

3ተኛ መንገድ

ሶስተኛው ለውጥ ማምጫ መንገድ ደግሞ አንደኛውን፣ ሁለተኛውን እና ሶስተኛውን አብይ የሰላም ትግል መሳሪያዎች እንደ አስፈላጊነታቸው እና ጠቃሚነታቸው አቀናብሮ በመጠቀም በአምባገነን መንግስት ላይ ሰላማዊ ቅጣት ይፈጽማል። ይኽ መንገድ የአምባገነን መንግስት የፖለቲካ ኃይል ምንጮቹ ደርቀው የድጋፍ ምሶሶዎቹ
በራሳቸው መቆም ተስኗቸው እንዲደረመሱ እና የተሸከሙት መንግስት ወድቆ እንዲፈረካከስ ያደርጋል። ሶስቱም ለውጥ ማምጫ መንገዶች ተጋጋዦች ናቸው።

የቀጣይ ቀናት የባህር ዳር የትግል ጥሪ🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴ባህር ዳር ከሃሙስ እስከ ቅዳሜ ድረስ የሚተገበሩ የህዝባዊ ትግሉ አካል የሆኑ ነገሮችን ይፋ አድርጋለች። እንደሚከተለው ቀርቧል…~~~ለ...
04/21/2021

የቀጣይ ቀናት የባህር ዳር የትግል ጥሪ
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

ባህር ዳር ከሃሙስ እስከ ቅዳሜ ድረስ የሚተገበሩ የህዝባዊ ትግሉ አካል የሆኑ ነገሮችን ይፋ አድርጋለች። እንደሚከተለው ቀርቧል…
~~~
ለአማራ ማህበራዊ ሚዲያዎች በሙሉ

1) ነገ ሃሙስ ሚያዝያ 14 ጊዮን ሆቴል ልክ 11:00 በመገኘት በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችንና የአማራ ህዝብን ሲጠብቁ ለተሰው ልዮ ኃይሎቻችን ለመዘከር የሻማ ማብራት መርሃግብር ይኖራል። ሙስሊም ወንድምና እህቶቻችንን ከሻማ ማብራት መርሃግብሩ በኋላ በቶሎ ወደ መስጅድ ስለሚሄዱ በሰዓቱ ሁሉም ይገኝ። በተቻለ መጠን ጥቁር ልብስ ለብሳችሁ እንድትገኙ እንጠይቃለን።

2) አርብ ሚያዝያ 15 ሁሉም የከተማችን ነዋሪ በዘመቻ መልክ በየአካባቢው የምርጫ ካርድ እንዲወስድ የህዝባዊ ተቃውሞው አስተባባሪ ኮሚቴው ጥሪ አቅርቧል። ኮሚቴው የህዝባችን ትግል ሁሉንአቀፍ (ሁሉን አማራጭ የሚጠቀም) መሆን እንዳለበት አሳስቧል። በተጨማሪም በቀጣይም ምርጫው ፍትሃዊነት እንዲሆን ህዝባችን ነገሮች ሁሉ በአንክሮ እንዲከታተል ከወዲሁ የተላለፈ መልዕክት ነው።

3) ቅዳሜ ሚያዝያ 16 በክልላችን በነበረው የሰሞኑን ግጭት ጉዳት ለደረሰባቸውና በህክምና ላይ ለሚገኙ ወገኖችን (ልዮ ኃይሎችን ጨምሮ) የደም እጥረት እንዳለ ስለተገለፀ በዚሁ ቀን በተፈናቀሉ፣ በተጎዱና በተገደሉ ወገኖቻችን ስም የደም ልገሳ መርሃግብር ጊዮን ሆቴል አደባባይ ላይ ይደረጋል። የዚህም ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪ ቀርቧል። ይህ በጠላት ለተጎዱ ወገኖቻችንን "በደማችን የአለሁባይነት" የትግል አካል ይሆናል። ደም የመሰብሰብ ሃላፊነቱን የባህር ዳር ደም ባንክ የሚወስድ ይሆናል።

4) በመጨረሻም በቀጣይ የስራ ማቆም አድማንና እንቅስቃሴን የመገደብ ተቃውሞውን ጨምሮ ሌሎች ሰላማዊ የትግል እንቅስቃሴዎች የሚኖሩ መሆኑን ህዝባችን አውቆ ዝግጅት እንዲያደርግ ጥሪ እናቀርባለን። ቀኑ በቀጥታ ቀናት አስተባባሪ ኮሚቴው የሚያስታውቅ ይሆናል።

ከሁሉም በላይ ሁሉም የተገለፁትና ወደፊት የሚገለፁት የሰላማዊ የትግል እንቅስቃሴዎች በሙሉ በክልላችንና በከተማችን ሰላም ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንዳያመጡ የማድረግ ኃላፊነት የሁላችንም መሆኑን አስተባባሪ ኮሚቴው ያስታውቃል። የፀጥታ አካላትም እስካሁን እያደረጋችሁት ያለውን ህዝባዊነት እያደነቅን እንዲቀጥል ጥሪ እናቀርባለን።

ተቃውሞው የህዝብ ነው! ትግሉም ይቀጥላል፤ ህዝብም ያሸንፋል!

የባህር ዳር የአደባባይ ህዝባዊ ተቃውሞ አስተባባሪዎች

#በቃ በነገው እለት#ደብረ_ብርሃን_የሐዘን_ቀን_አወጀች!!ሼር አርጉ  ለተሰውት ውሎ አለብንነገ ሚያዚያ 14 ቀን 2013መላ የደብረ ብርሀን ነዋሪዎች ሚያዚያ 14 የሀዘን ቀን ሆኖ እንዲከበር ...
04/21/2021

#በቃ በነገው እለት
#ደብረ_ብርሃን_የሐዘን_ቀን_አወጀች!!

ሼር አርጉ ለተሰውት ውሎ አለብን
ነገ ሚያዚያ 14 ቀን 2013

መላ የደብረ ብርሀን ነዋሪዎች ሚያዚያ 14 የሀዘን ቀን ሆኖ እንዲከበር ወስነዋል። ነዋሪዎች ሀዘናቸውን ጥቁር በመልበስ የደረሰብንን እልቂትና ቃጠሎ :ስደት እናስባለን::
ማንም አይቀርም። በከተማው ውስጥ የተሰቀሉ ባንዲራዎች ዝቅ ብለው እንዲውለበለቡ የጎበዝ አለቃዎች አዘዋል። የብልፅግና አካላት እባካችሁ በተሰውት ወንድሞች :እናቶች ስም እንለምናችሁ። እንድትዘግቡም:ፍቶ እንድታነሱም አንፈልግም። እናንተና የገደለንን አብይ አህመድን ለይተን አናይም። በቁስላችን እንጨት እንድትሰዱ አንፈቅድም። ተውን
ሀዘናችንን እንወጣደ

አጀነዳ ማስቀየሪያውን መግለጫ ትተህ በቃኝ በል !!

የኢቲቪ መልዕክት:_ "አማራ ቢያልቅ ምን አገባኝ?"  ኢቲቪ የፓርቲዎችን የምርጫ ክርክር ሲቀርፅ በአብን አመራሮች ሀሳብ ጠንሳሽነት በማንነታቸው ለተጨፈጨፉት አማራዎች የሕሊና ፀሎት ተደርጎ ነ...
04/21/2021

የኢቲቪ መልዕክት:_ "አማራ ቢያልቅ ምን አገባኝ?"

ኢቲቪ የፓርቲዎችን የምርጫ ክርክር ሲቀርፅ በአብን አመራሮች ሀሳብ ጠንሳሽነት በማንነታቸው ለተጨፈጨፉት አማራዎች የሕሊና ፀሎት ተደርጎ ነበር። የብልፅግናን ጨምሮ በወቅቱ መድረኩ ላይ የተገኙት የሁሉም ተከራካሪ ፓርቲ ተወካዮች ሀሳቡን ተስማምተውበት ያደረጉት ቢሆንም ኢቲቪ የሕሊና ፀሎት የተደረገበትን እንደቆረጠው አብን አስታውቋል። ከዚህም ባሻገር የአብን አመራሮች በመጀመርያው ዙር የክርክር ሰዓት ያገኙትን እድል ተጠቅመው በአማራ ሕዝብ ላይ ስለሚፈፀመው በደል አስረድተው፣ በሚፈፀመው በደል ምክንያት ክርክር ማድረግ እንደማይችሉ አቋርጠው ወጥተው ነበር። ይህን መልዕክትም ኢቲቪ እንደቆረጠው አብን በገፁ አስታውቋል። የአብን አመራሮች መልዕክት ሲያስተላልፉ ያስቆማቸው አከራካሪ አልነበረም። የህሊና ፀሎቱንም እንዲሁ። በአከራካሪዎቹና ተከራካሪዎቹ ባይታመንበት መጀመርያ አይደረግም ይባል ነበር። አብን ሙሉ ክርክሩን ባያሰማ እንኳ ይህ መልዕክት መተላለፍ ነበረበት። ከምንም በላይ ግን የቆረጡት በማንነታቸው ስለተጨፈጨፉት የሕሊና ፀሎት ነው።

ኢቲቪ በዚህ ነውረኛ ተግባሩ ያስተላለፈው መልዕክት ግልፅ ነው። "አማራ ቢያልቅ ምን አገባኝ?" የሚል መልዕክት ነው ያስተላለፈው።

በአማራ የተጀመረው ህዝባዊ የለውጥ ትግል ደስ ብሎኛል፤  ግን እንደ 2008 ተቀጣጥሎ እንደነበረውና ተቀልብሶ መስመረን እንደሳተው እንዳይሆን ጥንቃቄ ይደረግ#ታጋይ_አስቴር_ስዩም(ከቃሊቲ እስር...
04/21/2021

በአማራ የተጀመረው ህዝባዊ የለውጥ ትግል ደስ ብሎኛል፤ ግን እንደ 2008 ተቀጣጥሎ እንደነበረውና ተቀልብሶ መስመረን እንደሳተው እንዳይሆን ጥንቃቄ ይደረግ

#ታጋይ_አስቴር_ስዩም(ከቃሊቲ እስር ቤት)

የአማራ ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለውን የጅምላ ፍጅትን ሰው የሆነ ሁሉ ሊያወግዘውና ሊታገለው የሚገባ አረመኔያዊ ተግባር ነው፤ ታድያ የለውጥ ትግሉ ትክክለኛ አላማና የመዳረሻ ግብ ሊኖረው ይገባል።

#በባህርዳር_ሰባታሚት_ማ/ቤት በእስር ላይ የሚገኙት የአዴኃን አመራር፣የጦር መኮንኖችና የልዩ ኃይል አባላት)

Via አሚማ

ጠብደል ልዩነት
04/21/2021

ጠብደል ልዩነት

ጠብደል ልዩነት

የሚቆጨው ካለ ይሄን ይመልከት
04/21/2021

የሚቆጨው ካለ ይሄን ይመልከት

የሚቆጨው ካለ ይሄን ይመልከት

የብልጽግና አባል ሆኜ መቀጠል ይከብደኛል ሲሉ በአማራ ክልል ራያ ቆቦ ውሀና ኢነርጂ ፅህፈት ቤት ሀላፊ  ተናገሩ፡፡ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ኦነግ ሸኔ የተባለው ቡድን በዜጎች ላይ ማንነትን መሰረ...
04/21/2021

የብልጽግና አባል ሆኜ መቀጠል ይከብደኛል ሲሉ በአማራ ክልል ራያ ቆቦ ውሀና ኢነርጂ ፅህፈት ቤት ሀላፊ ተናገሩ፡፡

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ኦነግ ሸኔ የተባለው ቡድን በዜጎች ላይ ማንነትን መሰረት ያደረጉ በርካታ ጥቃቶች በተለያዩ አካባቢዎች እየፈጸመ እንደሆነ ይታወቃል፡፡

ከሰሞኑም በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ እና አካባቢዋ ላይ እስካሁን ቁጥራቸው ያልተረጋገጠ ዜጎችን ህይወት አሳጥቷል ቤት ንብረትም ወድወሟል ከ250 ሺ በላይ የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ ከመኖሪያቸው አፈናቅለዋል፡፡

በዚህም ምክንያት ነው የራያ ቆቦ ውሀና ኢነርጂ ፅህፈት ቤት ሀላፊው አቶ ወልደትንሳይ ገብረ ሚካኤል ከኦሮሚያ ብልጽግና ጋር በአንድ ድርጅት ውስጥ በሀላፊነት መቀጠል አልችልም ብለው ዛሬ መልዕክታቸውን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ያሰፈሩት፡፡

የኦሮሚያ ብልጽግና ኦነግ ሸኔ ላይ እርምጃ ይወስዳል ብዬ ስለማላምን በአንድ ድርጅት ውስጥ በሀላፊነት መቀጠል ይከብደኛል የሚለውን የማህበራዊ ድረገጽ ጽሁፋቸውን ተመልክተን ጉዳዩን ለማጣራት ደውለንላቸው ከብልጽግና ፓርቲ ጋር አልቀጥልም ማለታቸው እውነት መሆኑንም ለኢትዮ ኤፍ ኤም አረጋግጠዋል፡፡

በመቅደላዊት ደረጀ
ሚያዝያ 13 ቀን 2013 ዓ.ም

ተቃውሞ ቁጥር 1 በደብረ ብርሀን በደማቅና ጨዋነት በተሞላበት መልኩ ተጀምሯል።የተያዙ መፈክሮች1.ብልፅግና የኦሮሞ ብቻ ነው።2.ሰሜን ሸዋ ውስጥ ያለው ኦሮሚያ ልዩ ዞን ይፍረስ።3.አብይ አህመ...
04/21/2021

ተቃውሞ ቁጥር 1 በደብረ ብርሀን በደማቅና ጨዋነት በተሞላበት መልኩ ተጀምሯል።
የተያዙ መፈክሮች

1.ብልፅግና የኦሮሞ ብቻ ነው።
2.ሰሜን ሸዋ ውስጥ ያለው ኦሮሚያ ልዩ ዞን ይፍረስ።
3.አብይ አህመድ ስትኖር ኦነጋዊ ስትሞት ጋዳፊያዊ ትሆናለህ።
4.ሞት በቃን!
5.የታገልነው ለእኩልነት እንጂ ስልጣን ለተረኞች ለማስረከብ አይደለም።

..............ሼር በማድረግ ለሁሉም ይድረስ........

#በቃ ደብረ ብርሃን#ለውጥ ፈልገን እንጂ ሰልፍ አምሮን አልወጣንም ለውጥ ሳናይ የሚያበቃ ትግል የለም ሸዋ
04/21/2021

#በቃ
ደብረ ብርሃን
#ለውጥ ፈልገን እንጂ ሰልፍ አምሮን አልወጣንም ለውጥ ሳናይ የሚያበቃ ትግል የለም ሸዋ

#በቃ ደብረ ብርሃን! #ከራሱ ስልጣን ውጪ ለማያስብ ጥቂት ባለስልጣናት ምቾት ሲባል ህዝብ አያልቅም ስልጣናቸውን ለህዝባዊ የሽግግር መንግስት ያስረክቡ  እያለ ነው ሸዋ
04/21/2021

#በቃ
ደብረ ብርሃን!
#ከራሱ ስልጣን ውጪ ለማያስብ ጥቂት ባለስልጣናት ምቾት ሲባል ህዝብ አያልቅም ስልጣናቸውን ለህዝባዊ የሽግግር መንግስት ያስረክቡ እያለ ነው ሸዋ

#በቃ ባሕር ዳር ያለ መንቀሳቀስ አድማ ፓፒረስ አደባባይ
04/21/2021

#በቃ
ባሕር ዳር ያለ መንቀሳቀስ አድማ ፓፒረስ አደባባይ

#በቃ የአማራ ትግል ላይመለስ ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ቀጥሎ ሶስተኛ ቀኑን ይዟል ለውጥ ካልሆነ የሚያቆመው ነገር የለም አንባገነን መሪዎች መጨረሻቸው ተመሳሳይ ውድቀት ነው ቢሆንም ሁሌም መፍጨር...
04/21/2021

#በቃ የአማራ ትግል ላይመለስ ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ቀጥሎ ሶስተኛ ቀኑን ይዟል ለውጥ ካልሆነ የሚያቆመው ነገር የለም አንባገነን መሪዎች መጨረሻቸው ተመሳሳይ ውድቀት ነው ቢሆንም ሁሌም መፍጨርጨራቸው አይቀርም ። #በቃ

#በቃ ኮምቦልቻ
እምቢተኝነቱን በጥዋቱ ጀምረውታል
ወጥር አምሃራ

#በቃ ደብረብርሃን #መከራ ሳይቆም የሚቆም ተቃውሞ የለም ሞት በቃን!ሞትን አንመርጥም!
04/21/2021

#በቃ ደብረብርሃን
#መከራ ሳይቆም የሚቆም ተቃውሞ የለም

ሞት በቃን!
ሞትን አንመርጥም!

#በቃ የላሊበላ .#ለውጥ ሳይመጣ የሚቆም ትግል የለም የቤተ አምሐራዋ ፈርጥ ላሊበላ፣ የአሳምነው ፅጌ አገር ላሊበላ አማራዬን አትንኩብኝ። አማራ በአማራነቱ የሚጠቃበት አብሮነት አልሻም ብሎ ህ...
04/21/2021

#በቃ የላሊበላ
.#ለውጥ ሳይመጣ የሚቆም ትግል የለም
የቤተ አምሐራዋ ፈርጥ ላሊበላ፣ የአሳምነው ፅጌ አገር ላሊበላ አማራዬን አትንኩብኝ። አማራ በአማራነቱ የሚጠቃበት አብሮነት አልሻም ብሎ ህዝባዊ እንቢተኝነቱን ተቀላቅሏል።

#በቃ ሰልፉ በየአካባቢው በጠዋቱ እየተቀጣጠለ ነው ሚያዚያ 13 ቀን 2013 ዓ•ም
04/21/2021

#በቃ ሰልፉ በየአካባቢው በጠዋቱ እየተቀጣጠለ ነው
ሚያዚያ 13 ቀን 2013 ዓ•ም

#በቃ ሰልሰነዋል ባህር ዳር ዛሬ በማለዳ በቃ እያለች ነው !!
04/21/2021

#በቃ ሰልሰነዋል
ባህር ዳር ዛሬ በማለዳ በቃ እያለች ነው !!

ኢላማህን እና አጀንዳህን አትርሳ+++++"የሰው ልጅ ሆይ፥ በዓመፀኛ ቤት መካከል ተቀምጠሃል፤ ያዩ ዘንድ ዓይን አላቸው እነርሱም አያዩም፥ ይሰሙም ዘንድ ጆሮ አላቸው እነርሱም አይሰሙም፤ እነር...
04/21/2021

ኢላማህን እና አጀንዳህን አትርሳ
+++++
"የሰው ልጅ ሆይ፥ በዓመፀኛ ቤት መካከል ተቀምጠሃል፤ ያዩ ዘንድ ዓይን አላቸው እነርሱም አያዩም፥ ይሰሙም ዘንድ ጆሮ አላቸው እነርሱም አይሰሙም፤ እነርሱ ዓመፀኛ ቤት ናቸውና።" (ትንቢተ ሕዝቅኤል 12፥2)
-----
የአማራ ሕዝብ ስለደረሰበት ግፍ እያቀረበ ያለው ሮሮ ትክክለኛ እና ሕጋዊ ነው። ነገር ግን ይህንን አጀንዳውን በቅንጥብጣቢ ጉዳዮች ክርክር ውስጥ ገብቶ ዓይኑን ከኢላማው ላይ እንዲነቅል እየተሠራበት ይመስላል። ለምሳሌ ገንፍሎ ወጥቶ ድምፁን በተቃውሞ እያሰማ ካለው ሰላማዊ ሕዝብ ንግግር ውስጥ ትናንሽ ጉድፎችን በማይክሮስኮፕ እየፈለጉ ተራራ አሳክለው ያወሩታል። ነገ ይህንኑ ክስ የመንግሥት ሚዲያዎች እና ምክር ቤት ስብሰባ ላይም የምንሰማው ይመስለኛል።

ስለዚህ ጥሩ መሪዎች ካሉ "አጀንዳው እንዳይለወጥ" ይጣሩ። ቅንጥብጣቢ ወሬ ላይ የሚራኮቱ የዩቲዩብ ሸቃዮች አማራውን ለተጨማሪ አደጋ እንዳያጋልጡ ምሁራን ካሉ በደንብ ያስቡበት። የፖለቲካ መሪዎችም ከጀብደኝነት ወጥተው ሕዝቡን በትክክለኛ መንገድ ለመምራት ይሞክሩ። የአማራ ሕዝብ ሮሮ መፍትሔ ማግኘት ሊያናድደው የሚችለው አማራውን በመግደል ላይ የተጠመደው ቡድን ብቻ ነው። ማንኛውም በጎ ሕሊና ያለው ሰው "እሰይ አማራዎች ተገደሉልኝ" ሊል አይችልም።

እናም ዋናውን አጀንዳ አትርሱ!!!!!!

@kesis Ephrem Eishete

Address

New York
New York, NY

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Say No posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Nearby media companies

Other News & Media Websites in New York

Show All

Comments

የአማራ ክልል ሹም ሽር ምንም ይሁን ምን አሁን ካለብን ሁኔታ አይከፋም ከመከፋፈል እና ከመጠዛጠዝ አዝማሚያ እንራቅ ውጤቱ ስለማያምር !!!
እጥላለሁ እቁብ ፣ ላይወጣልኝ እጣ: የቀን ጅብ ሳባርር ፣ የራበው ጅብ መጣ::‼️ ©️Belay Bekele Weya
ወድጀዋለሁ
Gaalii A/giidii