04/18/2026
እውነትም ሬሳ ኣምላኪ ነው
ኣሁንም ልሙጥ ላይ ንው
ኣሁንም ሚኒሊክ ኣሁንም ሀይለስላሴ
እንዴት ሰው ከግዜ ጋር ኣይለወጥም ወንድማችን ቅዥት ላይ ነው ምንም ኣዲስ ነገር ያለው ነገር የለም ድርም ሮሮ ነበር ኣሁንም ሮሮ ነው::ለሞቱትም ዘር ሲመርጥላቸው ይገርማል፤ለሞቱት ሲሞት እዛ ይደርስ ነበር !
ኣንተ ብሎ ሀገር ኣፍቃሪ ጎጠኛ ነህ ወንድሜ እንዴውም ሲኦል ሂደህ ዘርን የምትመርጥ ሬሳ ኣፍቃሪ !