Comments
MOTE.LAWYNA
አስደሳች ሰበር መረጃ - ሩሲያ የመጀመሪያውን ክትባት ለአለም ይፋ አደረገች! ፑቲን ልጃቸው ላይ ሞከሩት!
Wendimoche ke wendim Enat tibeltalechina, le wendimochachn bilen Enatoch ye dem Emba manibat yelebachewum, sile Enatach Ethiopia senil manignawunm atefi yekir atibelut, be ergit yekirta teyaki wendim yekirta. Yideregiletal gn yekirtana fkrn yemayawuk ke hone yihe le Enatu le Ethiopia yali hone le le Egnam ayihonenm silezih mekirachihu zekirachihu alisemam kale mekera yimkerew, Enatachn Ethiopia merara sir yabekelew wendimachn yiwegedi, Eyesus keristos teketayochn hawariyat be bizu miliyon bezitew leki ende Ethiopia 110 milion ayinet bizat sibezu Eyesu andi ye mot ena ye hiwot wusane wesenebachew endih alachew manm sew liketelegn biwedi yerasun hiwot, betunm, mistunm, lijochunm yalkade sew le ene lihon ayigebam silachew ke bizu milion sewoch 12tu Hawariyat b***a keru ye Ethiopia mengistim yihe wusane le egna le Ethiopiawiyanoch masitelalef alebet, Ethiopian ye miketelu Ethiopiyan be mulu ke bihertegninet Ethiopiyawi mehon yakatachewn ke 12tu Hawariyat mekakel 1du Yihuda Fetariwun le 30 birr endekedawuna amlakum esun ende kedaw anjetu tezergifo ende motew yihuda Hulu Ethiopianm be mikedu sewoch layim ende yihuda Hager mekadi ena Fetariwun be 30 meshet Ekul new, ye Hatsiyat demozi mot new ena ye Ejachewun waga yagignu, Ethiopian le gibts ena le areb ye miyasimamu Hulu fetariwun be 30 birr ke shetew ke yihuda ayitenanesim, leki ende yihuda ye hatiyatachewn demoz motin yikebelu enem bihon Ethiopian be wuchi dolar kasimamahu ende Fetariwun ende shetew yihuda limut, mot be ene altejemerem
እሱማ ጠርቷቸው ነበር። ለምኗቸዋል!
ሁሉንም "ኑ ተደምረን እንስራ" አላቸው።
መደመር ከቃሉ ጀምሮ ክፋት የለውም።
የጋራ መንገድ ነበር...
ግን እምቢ አሉ!
አንዳንዶቹ...
ሲደመሩ የሚቀንሱት ነገር እንዳለ አወቁ።
የሰረቁትን፣ የነጠቁትን፣ ... ማካፈል ነበረባቸው።
ሊዘርፉና ሊያግበሰብሱ የተዘጋጁት ደግሞ፣
በመደመር ህልማቸው ሊመክን ሆነ።
መደመር ውስጥ ማካፈል ስላለ ሰጉ!
.....
በተደጋጋሚ ዝቅ ብሎ ሲያከብራቸው፣
እነሱ "እምቢ አይወድልንም" አሉት!
ከዛማ ንቆ መጫወቻ አደረጋቸው!
በራሳቸው ድማሚት እያንዳንዳቸውን እንዳይሆን አድርጎ በየተራ አወደማቸው።
የሆነው ይህ ነው።
በአንድነት አገራችንን ኢትዮጲያን እናበለፅጋለን
በታሪክ ህግ!የመጀመሪያው ህግ እዉነትን ለመናገር አለመፍራት ሲኾን!ሁለተኛው ህግ ሃሰትን ለመናገር አለመድፈር ነው!!!
በዓለም አቀፍ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪ ቡድን ወደ ኢትዮጵያ በሽፋን እንዲገባ የተደረገ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ
*************************
ዓለም አቀፍ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪ ቡድን በጅቡቲ ወደብ በኩል ወደ ኢትዮጵያ በሽፋን ያስገባው ሁለት ኮንቴነር ህገወጥ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ማድረጉን የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡
መነሻውን ከቱርክ ሜርሲን ወደብ ያደረገው ህገወጥ የጦር መሳሪያው፤ በጅቡቲ ወደብ በኩል ወደ ኢትዮጵያ በሽፋን ገብቶ በቁጥጥር ስር የዋለው፤ በወደቡ ለአምስት ወራት ያህል በድብቅ ተቀመጦ፤ በረቀቀ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ ከገበ በኋላ መሆኑን አገልግሎት መስሪያ ቤቱ በላከው መግለጫ አመልክቷል፡፡
ግምታቸው ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ የሆኑ 501 እሽግ ካርቶኖች፤ ከ18 ሺህ በላይ ቱርክ ሰራሽ ሽጉጦች ጋር መያዛቸውን የጠቆመው መግለጫው፤ ለሽፋን እንዲያገለግሉ ታስቦ የተዘጋጁና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በውስጣቸው የያዙ 229 እሽግ ካርቶኖችም ጭምር በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አክሎ ገልጿል፡፡
ብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ህገወጥ የጦር መሳሪያውን በተመለከተ የመረጃ ጥቆማ ካገኘበት ጊዜ አንስቶ ለረጅም ግዜ አስፈላጊውን ክትትል ሲያደርግ መቆየቱን የጠቆመው መግለጫው፤ ህገወጥ የጦር መሳሪያው በምን መልኩ፤ እንዴትና በማን ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ እንደሚችል በመለየት ልዩ የኦፕሬሽን ስራ ሲያካሂድ መቆየቱን ጠቅሷል፡፡
ይህ ሁለት ኮንቴነር ህገወጥ የጦር መሳሪያ ቢሰራጭ ኖሮ በሀገርና በህዝብ ደህንነት ላይ ከፍተኛ አደጋና ስጋት ይደቅን እንደነበር የገለፀው መግለጫው፤ የጦር መሳሪያውን በቁጥጥር ስር የማዋል ኦፕሬሽኑ በስኬት በመጠናቀቁ ምክንያት ሀገርና ህዝብን ከተደቀነበት ጥፋት ለመታደግ ተችሏል ብሏል፡፡
ሀገሪቷንና ህዝቦቿን ወደ ትርምስ ለማስገባት የተወጠነውን ሴራ ለማክሸፍ ህገወጥ የጦር መሳሪያውን በቁጥጥር ስር ከማዋል ጀምሮ ከኢትዮጵያ ውጪ በሌሎች ሀገራት የተዘረጉ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪዎችን መረብ በማሰስ ለመበጣጠስ የሚያስችሉ ኦፕሬሽኖችን በብቃት ለመወጣት መቻሉን መግለጫው ጠቁሟል፡፡
በሀገር ውስጥ በተካሄደው ኦፕሬሽንም ወደ ሀገሪቱ የገባውን የጦር መሳሪያ ተቀብለው በአገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች ለማሰራጨት የተዘጋጁ 24 ተጠርጣሪዎችን የጦር መሣሪያውን ለመረከብ በዝግጅት ላይ እንዳሉ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ተደርጎ ምርመራው በሚመለከተው አካል መቀጠሉን መግለጫው አመልክቷል፡፡
ብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ድንበር ተሸጋሪ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪዎችን እና የጦር መሳሪያውን በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ከማድረጉም በተጨማሪ ከጅቡቲ፤ ከሱዳን፤ ከሊቢያ፤ ከቱርክ እና ከአሜሪካ አቻ የመረጃ ተቋማት ጋር የመረጃ ልውውጥ በማድረግ ድንበር አቋርጠው ወደ ሀገር ውስጥ ያስገቡ እና ያልተያዙ ዓለም አቀፍ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ስር ለማዋል የክትትልና የቁጥጥር ስራው መጠናከሩን በመግለጫው አስታውቋል፡፡
ከዚሁ ጋር በተያያዘም 7 የተለያዩ ሀገራት ዜግነት ያላቸው የውጭ ተጠርጣሪዎች ሲኖሩ ከእነዚህ ውስጥም፤ 2 የሱዳን ዜግነት ያለቸው ተጠርጣሪዎች ከሱዳን የመረጃ ተቋም ጋር መረጃ በመለዋወጥ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ተደርጓል፡፡ ሌሎች በቁጥጥር ስር ያልዋሉ ተጠርጣሪዎችን ከሊቢያ፤ ከጅቡቲ፤ ከሱዳን፤ ከቱርክና ከአሜሪካ አቻ የመረጃ ተቋማት ጋር መረጃ በመለዋወጥ ግለሰቦቹን በቁጥጥር ሰር ለማዋል የትብብር ስራ መጀመሩንም አገልግሎቱ አስታውቋል፡፡
በከፍተኛ ክትትል እና የተቀናጀ ኦፕሬሽን በቁጥጥር ስር የዋለው የጦር መሳሪያ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሚታዩ ግጭቶችን በማባባስ ከፍተኛ እልቂት ለመፍጠር ሲባል የተዘጋጀ መሆኑን የገለፀው ብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት መግለጫ፤ ይህን እኩይ ተልእኮ በተቋሙ ሰራተኞችና አመራሮች ቀን ከሌት ክትትልና ቁርጠኝነት ማክሸፍ መቻሉን አመልክቷል፡፡
ብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የጦር መሳሪያው በቁጥጥር ስር እንዲውል በወሰዳቸው እርምጃዎች የጉምሩክ ኮሚሽን፤ የፌደራል፤ የኦሮሚያ፤ የአማራ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽኖች ላደረጉት ከፍተኛ ድጋፍ ምሰጋና አቅርቧል፡፡ የህብረተሰቡ የተለመደ ትብብርና ድጋፍም ለኦፕሬሽኑ መሳካት ከፍተኛ ሚና እንደተጫወተ አክሎ ገልጿል፡፡
በቀጣይም ህብረሰተሰቡ እየረቀቀ እና እየተባባሰ የመጣውን እና የሀገርና ህዝብን ሰላም የሚያናጋውን ህገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር ወንጀል ለመካለካል በሚደረገው ጥረት ውስጥ እያበረከተ ያለውን አስተዋፅኦ አጠናክሮ እንዲቀጥል ብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ባወጣው መግለጫ ጥሪ አቅርቧል፡፡
ከለውጥ በፊት እነ ጌታቸው አሰፋ የሚመሩት የደህንነት የመከላከያ የአቃቤ ህግና የፓሊስ አለማቀፍ ተቋማት ኢምባሲዎች በፓሊስና ከፍተኛ ባለሐብቶች ከጦርመሳሪያ ጀምሮ በወርቅና በዶላር በኬሚካል እና ኮኬይን ማሪዋና ህዝብን ግለሰቦች ለመመረዝና ለመጨረስ የሚጠቀሙበት አደገኛ መርዝም ጨምሮ ለአመታት በማስገባት አገርን ህዝብ በመጉዳት ይህንኑ ተግባር በመታገል ተደጋጋሚ ኦፕሬሽን እና የመረጃ ክትትል ያደረገው በመቀጠል እንደመንግስት ማፍያ ናችሁ ያለውን ጌታቸው ዋለልኝ ፕሮፌሰር ከግድያ ከተረፈ በኋላ አፍነው አቀነባብረው አስረውት እንደነበር አሁንም በየመንግሥት ተቋማት የተሰገሰጉት ወኪሎች አማካኝነት በመንግሥት ባጀትና የአገር ሀብት ለኢትዮጵያ ለውጥ የታገለውን በማሳደድ ለዘራፊዎች የቆሙ ባሪያዎች አደገኛነት ገልፀን ነበር ዛሬም ይኸው ኢትዮጵያን ለማተራመስ ተመሳሳይ ድርጊት በወኪሎቻቸው አማካኝነት ሲሰሩ ተይዘዋል
በፊት
በአስራምስት አገራት ኢምባሲዎች
በደህንነት
በመከላከያ ሌሎችም ተቋማት
በህዳሴው ጭነት ሽፋን ይህንኑ ሲፈፅሙ ነበር።
#ETHIOPIAN