SemayTube ሰማይ ቲዮብ

SemayTube ሰማይ ቲዮብ ክርስቲያን ሚዲያ Chrstian Media ሰማይ Semay Tube። መልካም የሆነውን ሁሉ እንናገራለን
(1)

አስደናቂ በስደት ያላይ ያጋጠመ የህይወት ምስክርነት።  Must watch. ሊንክ ከታች።    Everyone
09/30/2023

አስደናቂ በስደት ያላይ ያጋጠመ የህይወት ምስክርነት።
Must watch. ሊንክ ከታች።



Everyone

ደማስቆ ምዕራፍ ሁለት አርብ ይጀምራል።   ቻናላችንን ይቀለቀሉ።   ፎሎው  ያድርጉ።  Encounter Season Two will Presume Friday. Please Like and Follow ...
09/28/2023

ደማስቆ ምዕራፍ ሁለት አርብ ይጀምራል።
ቻናላችንን ይቀለቀሉ። ፎሎው ያድርጉ።

Encounter Season Two will Presume Friday. Please Like and Follow our page.


Global Healing in Love and Unity Ministries

የዛሬውን የነበይ Uebert ፕሮግራም የኢቫንጀሊካል ካውንስሉ አላውቀውም አልቀበለውም ብሏል...።  ጥንቃቄ መውሰድ አይከፋም።
09/28/2023

የዛሬውን የነበይ Uebert ፕሮግራም
የኢቫንጀሊካል ካውንስሉ አላውቀውም አልቀበለውም ብሏል...። ጥንቃቄ መውሰድ አይከፋም።

09/28/2023

ይይሳቅ ሰዲቅ ምስክርነት
Sadik

09/27/2023

ዶር አብይ ሲመጡ የተፈታ ድንቅ የእስር ቤት ምስክርነት


ለበለጠ መረጃ:- 0940547511 / 0978808055
Telegram:- (206) 724-9288

እግዚአብሔር ለማምለክ የተመረጠን ካህናት እግሮች ሁሉ ወደ አምልኮ ስፍራ ይሄዳሉ።  ❤️
09/24/2023

እግዚአብሔር ለማምለክ የተመረጠን ካህናት እግሮች ሁሉ ወደ አምልኮ ስፍራ ይሄዳሉ። ❤️

09/23/2023

ድንቅ የእስር ቤት ምስክርነት


ለበለጠ መረጃ:- 0940547511 / 0978808055
Telegram:- (206) 724-9288

በረከት ተስፋዬ ❤️ እግዚያብሄር ይባርክህ በሉት።
09/18/2023

በረከት ተስፋዬ ❤️
እግዚያብሄር ይባርክህ በሉት።

መልካም ልደት ዘማሪት ቤቲእግዚያብሔር ዘመኗን ይባርክ።
09/13/2023

መልካም ልደት ዘማሪት ቤቲ
እግዚያብሔር ዘመኗን ይባርክ።

ይድኔ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ።  Yidnekachew Teka Mehamed
09/12/2023

ይድኔ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ።
Yidnekachew Teka Mehamed

09/11/2023
09/11/2023

“እንደ ስሙ የሆነ Media”
Encounter ፕሮግራማችን በአንድ አመት ቆይታው ያገኘው ተቀባይነት።
Feven Gashaw

Halwot Emmanuel Church
Christian Tube
Beteseb Tube ቤተሰብ ቲዩብ
SemayTube ሰማይ ቲዮብ

እህታችን ሜሮን ሕመሙ ስለፀናባት ገንዘብ እየጠበቅን እህታችንን እንዳናጣት ለተሻለ ሕክምና ወደ ውጪ እንድትሄድ ቅድመ ሁኔታዎችን ጨርሰናል። ነገ ግን ገና ብዙ ገንዘብ ስለሚያስፈልጋት ደጋጎች ...
08/31/2023

እህታችን ሜሮን ሕመሙ ስለፀናባት ገንዘብ እየጠበቅን እህታችንን እንዳናጣት ለተሻለ ሕክምና ወደ ውጪ እንድትሄድ ቅድመ ሁኔታዎችን ጨርሰናል። ነገ ግን ገና ብዙ ገንዘብ ስለሚያስፈልጋት ደጋጎች ሆይ አጥብቃችሁ ፀልዩላት በጎነታችሁንም ቀጥሉ!
👇👇👇
https://gofund.me/fe9c2f2f
(ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር ሳታደርጉ እንዳታልፉ በእግዚአብሔር ርህራሄ እለምናችኋለሁ🙏)

መታየት ያለበት ምስክርነት። ☀️☀️☀️☀️ዛሬ ፈፅሞ የሚገርም ምስክርነት።  “ከቺቺኒያ የተነሳው አስቸጋሪው ሰው እግዚአብሔር ለውጦት አምልኮ ኢትዮጵያን ያዞረው ' 😭😭🔥🔥🔥❤️❤️❤️
07/15/2023

መታየት ያለበት ምስክርነት።

☀️☀️☀️☀️ዛሬ ፈፅሞ የሚገርም ምስክርነት።
“ከቺቺኒያ የተነሳው አስቸጋሪው ሰው እግዚአብሔር ለውጦት አምልኮ ኢትዮጵያን ያዞረው ' 😭😭🔥🔥🔥❤️❤️❤️

https://youtu.be/aUcXW4cwcSo
06/17/2023

https://youtu.be/aUcXW4cwcSo

Ethiopian Protestant testimoniesEthiopian Protestant worshipEthiopian Protestant sermonsEthiopian Protestant gospel musicWelcome to our YouTube channel dedic...

ገመቹ ታዋቂው ቤዚስት ድንቅ ምስክርነት
04/16/2023

ገመቹ ታዋቂው ቤዚስት ድንቅ ምስክርነት

#ደማስቆ #ሰማይ Sedik #ምስክርነት ​ ​ Tesf...

ይህ ድንቅ ተአምር ነው።  ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ።      M7Abraham M7
04/08/2023

ይህ ድንቅ ተአምር ነው።
ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ።


M7
Abraham M7

"ላገባ አንድ ቀን ሲቀረኝ" ABREHAM M7 PART TWO #ደማስቆ #ሰማይ M7 #አብርሃም ማመጫ

Loading…..https://youtube.com/  SemayTube ሰማይ ቲዮብAmlekoTube - አምልኮቲዩብChristian tube - ክርስቲያን ቲዩብ
04/06/2023

Loading…..

https://youtube.com/



SemayTube ሰማይ ቲዮብ
AmlekoTube - አምልኮቲዩብ
Christian tube - ክርስቲያን ቲዩብ

03/10/2023

Yishak Sedik PART ONE #ደማስቆ #ሰማይ Sedik Yishak Sedik Official #ይሳቅ ሰዲቅ #ምስክርነት christian tube ክርስቲያን ...

This Friday ለመጀመሪያ ጊዜ እናት እና ልጅ ይቀርባሉ።  Amazing Testimony. Yishak SedikSemayTube ሰማይ ቲዮብ
03/09/2023

This Friday
ለመጀመሪያ ጊዜ
እናት እና ልጅ ይቀርባሉ።
Amazing Testimony.
Yishak Sedik
SemayTube ሰማይ ቲዮብ

“እግዚያብሔር የሰው መጫወቻ አላደረገኝም "
01/20/2023

“እግዚያብሔር የሰው መጫወቻ አላደረገኝም "

#ደማስቆ chufa aklilu #ጴንጤ #ሚሊዮን ብርሀኑ #

01/16/2023

ሰዎች ያዳናቸውን #እየሱስን ማያወሩ ከሆነ የሆነ ችግር አለ!!
የተደረገልን ነገር ዝም አያሰኝም የገባንበት ህይወት አስደናቂ ነው ምድር ላይ እንደኛ #እድለኛ የለም
አስደናቂ የህይወት ምስክርነት
ኪሩቤል ሳምሶን
ሙሉውን Semay Tube channel ማግኘት ይችላሉ
Encounter Tv
Follow Our page

ዛሬ 11 ሰዓት Binyam Petros " አባቴ እንዲሞት እፀልይ ነበር" ድንቅ ምስክርነት በEnconter ፕሮግራሞችን ላይ።  Semay Tubeን Subscribe አድርጉ።SemayTube ሰማይ...
12/30/2022

ዛሬ 11 ሰዓት
Binyam Petros
" አባቴ እንዲሞት እፀልይ ነበር"
ድንቅ ምስክርነት በEnconter ፕሮግራሞችን ላይ።
Semay Tubeን Subscribe አድርጉ።
SemayTube ሰማይ ቲዮብ
AmlekoTube - አምልኮቲዩብ
ኤፍታህ ቲዩብ

12/24/2022

"ዘፈን ለማውጣት የሚረዳኝ ኢየሱስ ነው" እየዘፍንኩ እፀልይ ነበር "

ተፈራ ነጋሽ ዘፈን የተወበትን ትንቅንቅ የህይወቱን ቻሌንጅ በSemay Tube ላይ አካፍሎናል። ቸግሮት ልጁ እስክታስለቅሰው የደረሰብት የህይወት ምስክርነት ።
ሙሉውን Tube ላይ ያገኙታል።

12/24/2022

"ዘፈን ለማውጣት የሚረዳኝ ኢየሱስ ነው"
ተፈራ ነጋሽ።
ሙሉውን Tube ላይ ያገኙታል።

"እየዘፍንኩ እፀልይ ነበር "ተፈራ ነጋሽ ዘፈን የተወበትን ትንቅንቅ የህይወቱን ቻሌንጅ በSemay Tube ላይ አካፍሎናል። ቸግሮት ልጁ እስክታስለቅሰው የደረሰብት የህይወት ምስክርነት ።
12/23/2022

"እየዘፍንኩ እፀልይ ነበር "
ተፈራ ነጋሽ ዘፈን የተወበትን ትንቅንቅ የህይወቱን ቻሌንጅ በSemay Tube ላይ አካፍሎናል። ቸግሮት ልጁ እስክታስለቅሰው የደረሰብት የህይወት ምስክርነት ።

በ15 ቀን ጋብቻ።  ❤️❤️❤️❤️ድንቅ ምስክርነት ነው።  ፍቅር እንዴት ደስ ይላል።  😍😍😍Semay Tube ብለው ዩቲዩብ ላይ ይፈልጉ ያገኙታል።  ❤️❤️❤️❤️
12/21/2022

በ15 ቀን ጋብቻ። ❤️❤️❤️❤️
ድንቅ ምስክርነት ነው። ፍቅር እንዴት ደስ ይላል። 😍😍😍
Semay Tube ብለው ዩቲዩብ ላይ ይፈልጉ ያገኙታል። ❤️❤️❤️❤️

ተፈራ ነጋሽ ታዋቂው የድሮ ዘፋኝ አሁን ደሞ ዘማሪ ። የህይውት ጉዞውን አጋርቶናል። የፊታችን አርብ እንዳያመልጣቹ። semay tube ላይ ታገኙታላቹ ። ሼር እና ሰብስክራይብ አድርጉን።
12/19/2022

ተፈራ ነጋሽ ታዋቂው የድሮ ዘፋኝ አሁን ደሞ ዘማሪ ። የህይውት ጉዞውን አጋርቶናል። የፊታችን አርብ እንዳያመልጣቹ። semay tube ላይ ታገኙታላቹ ። ሼር እና ሰብስክራይብ አድርጉን።

ነብይ ዮናታን ታምረ ማሪያምን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ማስተማሩን እንዴት አያችሁት?
12/15/2022

ነብይ ዮናታን ታምረ ማሪያምን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ማስተማሩን እንዴት አያችሁት?

Address

Silver Spring, MD

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SemayTube ሰማይ ቲዮብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to SemayTube ሰማይ ቲዮብ:

Share


Other Media/News Companies in Silver Spring

Show All
#}