Afalgun

Afalgun One Stop Shop for all your wireless, computers and electronics needs
(398)

Operating as usual

#የክርስትና_ስም_ለምን_አስፈለገ ?ጥቂት የማንባል ሰዎች ከነ መሰየሙም የክርስትና ስማችንንም የማናስታውስ ልንኖር እንችላለን፡፡ የክርስትና ስም አንድ የሚጠመቅ ሰው በሚያጠምቀው ካህን የሚሰጠ...
11/13/2020

#የክርስትና_ስም_ለምን_አስፈለገ ?

ጥቂት የማንባል ሰዎች ከነ መሰየሙም የክርስትና ስማችንንም የማናስታውስ ልንኖር እንችላለን፡፡ የክርስትና ስም አንድ የሚጠመቅ ሰው በሚያጠምቀው ካህን የሚሰጠው ወይም የሚጸድቅለት ስያሜ ነው፡፡ ይህንን ስም ቤ/ክ ዝም ብላ ለህጻናቱ የምትለጥፍ የሚመስላቸው ሰዎች ቀላል አይደሉም፡፡ በጥምቀት ግዜ ቤ/ክን ልጆቿን ስትቀበል እንዲሁ አይደለም ተገቢ ስም አውጥታ ከመንፈስ ቅዱስ በጥምቀት ዳግመኛ ወልዳ ቅበዐ ሜሮን ቀብታ የሚንከባከብ የክርስትና አባት እናት ሰይማ በመስቀሉ ቃል አስገብታ ቅዱስ ስጋና ደሙን መግባ ነው፡፡ የክርስትና ስም መጽሐፍ ቅዱሳዊ እና ክርስቲያናዊ ትውፊት አለው፡፡ ብዙ ነብያት እና ቅዱሳን ካላቸው መጠሪያ ሰም በተጨማሪ እራሱ አምላካችን አዳዲስ ስም ሲያወጣላቸው እናያለን ለምሳሌ፡-
#አብራምን ☞ #አብርሃም
#ያይቆብን ☞ #እስራኤል
#ስምዖንንን ☞ #ጴጥሮስ
#ሳኦልን ☞ #ጳውሎስ እያለ ሲጠራቸው ለምን በአዲስ ስም መጥራት እንደፈለገ አንዳች ነገር ልንገነዘብ ይገባል፡፡
✞ #ዓላማውስ_ምንድን_ነው?

1. #ቋሚ የቅዱሳን መታሰቢያ እንዲሆን፡- በት.ኢሳ 56:5 አምላክ ለቅዱሳን የማይጠፋ ስም እና የዘለዓለም መታሰቢያ እንደሰጣቸው እናነባለን፡፡ስለዚህ በተለያዩ ቅዱሳን ላይ የነበረውን ፀጋ እና በረከት ለመካፈልና እንዲሁም እንደነሱ የበረታን እንድንሆን በስማቸው እንሰየማለን የጌታችንንም ስሙን ዘርፍ በማድረግ እንዲሁ እንጠቀምበታለን፡፡

2. #ለተጠማቂውም በረከት እንዲሆንለት፡-
በምሳ 10:6 የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው ይላል፡፡ ስለዚህ በስማቸው በመሰየም ከላይ እንደገለጽነው መታሰቢያቸውን እና በረከታቸውን ለመካፈል ሲረዳን ይህን ጸጋ ለማግኘት በቅዱሳን ስም በመሰየም የክርስትና ስም ይወጣልናል፡፡

3. #መጠሪያ ስም ነው፡-
በቀድሞው ስርአት የክርስትና ስም ለሁልጊዜውም መጠሪያ ነበር፡፡ ከግራኝ መሐመድ መነሳት አስቀድሞ የነበሩ ምዕመናን በክርስትና ስማቸው ነበር የሚጠሩት፡፡ነገር ግን መከራው ሲበዛባቸው ከርስታቸው ላለመሰደድ ሲሉ ተለዋጭ ስም በማውጣት መጠቀም ጀመሩ ከዛን ግዜ ጀምሮ ይህ ነገር እየተስፋፋ መጥቶ ከነ ጭራሹ ለመለወጥ በቃ፡፡
☞ #የማይገባ የክርስትና ስም
በአምላክ ስም በቀጥታ መጠራት አይገባም ለምሳሌ፡- አማኑኤል፣ኤልሻዳይ፣ኢየሱስ እነዚህ ስሞች ለሠው ልጆች መጠናችን ስላልሆኑ መጠቀም የለብንም፡፡ በዚህ ምትክ ገብረ አምላክ፣ሣህለ ሥላሴ፣ፍቅርተ ክርስቶስ ፣ዘአማኑኤል በማለት መሰየም ይቻላል፡፡
☞በቅዱሳንም ስም በቀጥታም ሆነ ዘርፍ እየተደረለት መሰየም ይቻላል፡፡
ለምሳሌ፡- ዘማርያም፣ዘሚካኤል፣አጸደ ማርያም፣ ተክለ ሐይማኖት ወዘተ...
ስለዚህ ስርአቱን በመጠቀም ከሚገኘው በረከት ተሳታፊዎች እንድንሆን አምላክ ይርዳን፡፡
ወስብሀት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ይቆየን አሜን፫

11/12/2020
"#ቃል_ኪዳን_ማለት""""""""""""""""""""""""""""""""""ቃ፦  ☞ቃላቸው ከቃላቸውል፦  ☞ልባቸው ከልባቸውኪ፦  ☞ኪዳን ይዘው በአፋቸውዳ፦  ☞ዳዊት ይዘው በልባቸውን፦   ☞ንጥ...
11/12/2020

"#ቃል_ኪዳን_ማለት"
"""""""""""""""""""""""""""""""""
ቃ፦ ☞ቃላቸው ከቃላቸው
ል፦ ☞ልባቸው ከልባቸው
ኪ፦ ☞ኪዳን ይዘው በአፋቸው
ዳ፦ ☞ዳዊት ይዘው በልባቸው
ን፦ ☞ንጥጥል ላይኖር መሀላቸው
♥ማፍቀር ስትጀምር ከእምነትህ ጀምር♥
♥ትዳር ስትጀምር በሙሉ ልብህ እመን ምክንያቱም ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነውና። ለስጋህ ምግብ እንደሚያስፈልጋት ሁሉ ለነብስህ ፀሎት ያስፈልጋታል።
♥ሌላው ሁሉን ለእግዚአብሔር ተወው እሱ ሁሉን አዋቂ ነውና በእርሱ ፈቃድ ይፈፀምላችኃል !!!
እግዚአብሔር ለዚህ ክብር የምትመኙ በሙሉ እውነተኛ ከወረት የፀዳ አፍቃሪ ስቷችሁ ለዚህ ክብር ያብቃችሁ አሜን አሜን አሜን!!!

11/09/2020
Vox

Vox

The Concorde could cross the Atlantic in 3.5 hours. Why did it fail?

11/09/2020
TYT Sports

TYT Sports

Andrew Yang Takes On Dana White And The UFC - Rick Strom

11/08/2020
The Infographics Show

The Infographics Show

The Gates of Thermopylae are where the Greek people would make their last stand against the massive invading force of King Xerxes and his million strong army. The Persians have already swept across the ancient world and none have been able to stop them.

11/08/2020
CNN International

CNN International

An 85-year-old primary school in Shanghai has been lifted off the ground — in its entirety — and relocated using new technology dubbed the "walking machine." https://cnn.it/2HFzf40

11/07/2020
Florida, Wild & Free

Florida, Wild & Free

Be careful what you sleep next to at night 🤯
Be sure to follow the page for more daily Wildlife & Nature video's and pictures everyday! >> Florida, Wild & Free

11/07/2020
The Late Show with Stephen Colbert

The Late Show with Stephen Colbert

When the Clown POTUS of Crime declares victory on election night, a Septuagenarian Knight rises to DEFEAT HIM…as soon as the latest numbers come in from Maricopa County.

11/06/2020
Mel Robbins

Mel Robbins

The #YouCanBeABCs with Sam is the pick me up that we could all use right now ❤️ @rsamuelw3

11/03/2020
Maumela Mahuwa

Maumela Mahuwa

Make the chair beautiful and simple

11/02/2020
911ifix.com

911ifix.com

iPhone 12 vs 11 DEEP Water Test! 18 FT Rating Legit?

911ifix.com
10/31/2020

911ifix.com

If you're sensitive, don't see these photos 😢😢😢
Reflection! SHOCK OF REALITY
Theworldnearme.com

10/30/2020
BT Sport

BT Sport

"We came to fight!" 😤

"Fighting Mike is bucket list stuff!"

Mike Tyson and Roy Jones Jnr are raring to throw down on November 28!

10/30/2020
Soccer Stories

Soccer Stories

What the hell happened to the best young talents born in 1992? 🤔

Exclusive: Feds chased suspected foreign link to Trump's 2016 campaign cash for three years
10/29/2020
Exclusive: Feds chased suspected foreign link to Trump's 2016 campaign cash for three years

Exclusive: Feds chased suspected foreign link to Trump's 2016 campaign cash for three years

For more than three years, federal prosecutors investigated whether money flowing through an Egyptian state-owned bank could have backed millions of dollars Donald Trump donated to his own campaign days before he won the 2016 election, multiple sources familiar with the investigation told CNN.

ቆንጂት Mug by Habesha Tee
10/28/2020
Konjit Mug with Color Inside

ቆንጂት Mug by Habesha Tee

Our ቆንጂት Mug adds a splash of color to your morning coffee or tea ritual! These ceramic mugs not only have a beautiful design on them, but also a colorful rim, handle, and inside, so the mug is bound to spice up your mug rack. • Ceramic • Height: 3.85 (9.8 cm) • Diameter: 3.35 (8.5 cm)...

10/28/2020
Nicki Swift

Nicki Swift

The Shady Side Of Ronda Rousey

10/28/2020
Soccer Stories

Soccer Stories

6 things you didn't know about Ansu Fati 👀

10/28/2020
Soccer Stories

Soccer Stories

FC Barcelona-Real Madrid: the sound recording that's completely embarrassed the referee 🤔

ንገሩኝ ምርጦች It's for  👉👉👉PM. DR. ABIY AHIMED (Ethiopian current pm) and Mr. President  Donald J.Trump (current President o...
10/27/2020

ንገሩኝ ምርጦች
It's for 👉👉👉PM. DR. ABIY AHIMED (Ethiopian current pm) and Mr. President Donald J.Trump (current President of USA)👈👈👈

10/26/2020
Soccer Stories

Soccer Stories

6 things you didn't know about Zinédine Zidane 👀

10/26/2020
Soccer Stories

Soccer Stories

The 5 biggest lies about Cristiano Ronaldo 👀

10/26/2020
Soccer Stories

Soccer Stories

7 footballers who no longer speak to their families ❌

Mmmm
10/26/2020

Mmmm

10/26/2020
911ifix.com
10/26/2020

911ifix.com

If you're sensitive, don't see these photos 😢😢😢
Reflection! SHOCK OF REALITY
Theworldnearme.com

ቢጂአይ ኢትዮጵያ አዲሱን የማልት ምርቱን ለገበያ መዋል እንዲሁም በእንጦጦ ፓርክ ያስገነባቸውን የስንቅ ሱቆች ለተጠቃሚዎቻቸው ማስረከቡን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ አደረገ!ቢ.ጂ.አይ.ኢትዮጵያ...
10/25/2020

ቢጂአይ ኢትዮጵያ አዲሱን የማልት ምርቱን ለገበያ መዋል እንዲሁም በእንጦጦ ፓርክ ያስገነባቸውን የስንቅ ሱቆች ለተጠቃሚዎቻቸው ማስረከቡን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ አደረገ!

ቢ.ጂ.አይ.ኢትዮጵያ የካራሜል ማልትን ከቫኒላ እና ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያጣመረ፣ በከፍተኛ የጥራት ደረጃ ዘመኑ በደረሰበት የቴክኖሎጂ ትሩፋት የተዘጋጀ፣ ለሰውነት አስፈላጊ በሆኑ መዓድናት እና ቫይታሚኖች የተካተቱበትንና ሙሉ በሙሉ ከአልኮል ነጻ የሆነውን አዲሱን የማልት ምርቱን - ስንቅ ማልት ለገበያ መዋል አስመልክቶ በዛሬው ዕለት ጥቅምት 12 ቀን 2013ዓ.ም. ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ በእንጦጦ ፓርክ ተጋባዥ እንግዶች እና የመገናኛ ብዙኃን አካላት በተገኙበት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ፡፡ ከዚህም ባሻገር በዝግጅቱ ላይ ቢ.ጂ.አይ. ኢትዮጵያ በስንቅ ማልት ስም የተሰየሙትን እና በእንጦጦ ፓርክ ውስጥ የተገነቡትን ሱቆች በአካባቢው እንጨት በመልቀም ይተዳደሩ ለነበሩ ሴቶች እና እናቶች እንዲገለገሉበት ቁልፍ የማስረከብ ሥነሥርዓትን አከናወነ!

The World Near me
10/25/2020

The World Near me

“Do not discourage yourself with what you haven't done, encourage yourself with what you will do.”
~ Neale Donald Walsch

Address

114 Marcum Court
Sterling, VA
22302

Opening Hours

Monday 10:00 - 20:00
Tuesday 10:00 - 20:00
Wednesday 10:00 - 20:00
Thursday 10:00 - 20:00
Friday 10:00 - 20:00
Saturday 10:00 - 20:00
Sunday 12:00 - 20:00

Telephone

(202) 446-6644

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afalgun posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Afalgun:

Videos

Our Story

https://911ifix.com/ Book online & get $10 off on all your repair

Nearby media companies


Other Media/News Companies in Sterling

Show All

Comments

ተፈላጊ ወ/ሮ ጫሊታ ሌሊሶ ትባላለች የተወለደችው ከእናቷ ደሲ ዳዲ እና ከአባቷ ሌሊሶ ቡኔ በኦሮሚያ ክልል በዲ የሚባል አካባቢ ነው። ያደገችውም ሆለታ ነው።ከዛም አዲስ አበባ በመምጣት ከባለቤቷ ጋር መርካቶ ተክለሐይማኖት አካባቢ ትኖር ነበር።ያኔ ባለቤቷ ብረታብረት ይሰራ ነበር።ለመጨረሻ ጊዜ ስንገናኝ የባለቤቴ አክስት ሞታ ለቅሶ ደርሳ የኔን ነጠላ አመጣልሻለው ብላ ቀይራ እንደሄደች አላገኘዋትም።ከዛ በኋላ ወሊሶ ሄዳለች የሚል ወሬ ብሰማም እርግጠኛ አይደለውም።የጠፋችበት ዓ.ም እርግጠኛ ባልሆንም በደርግ የመጀመሪያ አመታት ይመስለኛል። ወ/ሮ ጫሊታን የሚያውቅ ሆነ ሰለሷ ማንኛውም መረጃ ያለው በስልክ ቁጥር 0112592012/0960289096 መደወል ይችላል።ወረታውን ከፋይ ነን። ፈላጊ ታላቅ እህቷ ወ/ሮ አበበች ሌሊሶ እና ቤተሰቦቻቸው
* ***Smart phone and/lap top is all you need to work anywhere in the wold with Wi-Fi connection*** * ***No previous experience is required – step by step, easy to follow training is provided*** * ***Legit business, tax slip provided at the end of the year (claim your expenses for the business)*** * ***All you need is a motivation and the desire to learn new skills*** * ***Be the boss: Flexibility to work when and where you want to grow your business*** * ***Automated and proven system that does the selling for you*** * ***No direct selling nor keeping an inventory*** * ***Support from personal mentor and coach to help you succeed*** * ***The support of over 45k like-minded people in this business*** https://www.facebook.com/watch/?v=3134804776565844
Melilamiyefichecamobalallabealilehulumi
ከኮሮና ቫይረስ ራስን መመርመሪያ
It is polarized
ጤና ይስጥልን ቤተልሔም አለሙ እባላለሁ። የአያት ሪል እስቴት አ.ማ. የሽያጭ ወኪል ነኝ። አያት ሪል እስቴት አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ በሲኤምሲ ሚካኤል እና አያት መንደር ውስጥ የሚያስገባቸውን አፓርታማዎች እና ሱቆችን በመሸጥ ላይ እንገኛለን። አፓርታማዎች እና/ወይንም ሱቆችን ለመግዛት ፍላጐት ወይንም እቅድ ካለዎት መረጃዎችን ልስጥዎት?
ድምፃዉ ማርታ ሀይሉ
Phone parts & accessories. High quality & Factory price. Contact me if needed.
.