Zara Media Network- ዛራ

  • Home
  • Zara Media Network- ዛራ

Zara Media Network- ዛራ Current affairs, news, political and social analysis, on Ethiopia, Tigray, Eritrea and the horn as well as the Diaspora.

13/11/2025
11/11/2025

ታጋይ ሓጂ ኢብራሂም ኡስማን -የአፋር ብሄራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር (ኡጉጉሞ) - watch full program https://www.youtube.com/live/-TuydTjBH74

10/11/2025

'ሚኒሊክና ሀይለስላሴ ያልቻሉት እኛ እንዴት ወደብ እናመጣለን' ሬድዋን ሁሴን

08/11/2025

'አማራ ላይ እጃችን አናስገባም' አብይ አህመድ

ዝኸበርክንን ዝኸበርኩምን ንበርቲ ኸተማ ዴንቨርን ኸባቢኣን: ኣብ ዝሓለፉ 5ተ ዓመት:ብሰንኪ ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ትግራይ ተኣዊጁ ዝነበረን ሕዚ'ውን ዘሎን ፅንተት ምኽንያት ክቡር ህይወቶም ዝሓለፉ...
08/11/2025

ዝኸበርክንን ዝኸበርኩምን ንበርቲ ኸተማ ዴንቨርን ኸባቢኣን: ኣብ ዝሓለፉ 5ተ ዓመት:
ብሰንኪ ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ትግራይ ተኣዊጁ ዝነበረን ሕዚ'ውን ዘሎን ፅንተት ምኽንያት ክቡር ህይወቶም ዝሓለፉን ኣካሎም ዝጎደሉን ህዝብና ንምዝካር ኣብ ሃመረ-ኖህ ኪዳነ ምህረት:ትግራይ ቤተ-ኽርስቲያን: ንዕለት 11/9/2025 ሰዓት 4:30 ድሕሪ ሰዓት: ወልዓ-ሽምዓ ስለዝህልወና: ኣብኡ ንኽንርከብ ንዕድም::

Grave Violations of the Cessation of Hostilities Agreement by the Federal Government of Ethiopia - A Statement by Tigray...
07/11/2025

Grave Violations of the Cessation of Hostilities Agreement by the Federal Government of Ethiopia - A Statement by Tigray People's Liberation Front/TPLF/

ሰበር ዜናበጀነራል ጻድቃን የሚመሩትና የፌዴራል መንግስት ሙሉ ወታደራዊ ትጥቅ የሚቀርብላቸው ''ሓራ መሬት'' ብለው ራሳቸው የሚጠሩት ታጣቂዎች ወደ ትግራይ ሰርገው በመግባት ሰብአዊ ጉዳት ማድ...
07/11/2025

ሰበር ዜና

በጀነራል ጻድቃን የሚመሩትና የፌዴራል መንግስት ሙሉ ወታደራዊ ትጥቅ የሚቀርብላቸው ''ሓራ መሬት'' ብለው ራሳቸው የሚጠሩት ታጣቂዎች ወደ ትግራይ ሰርገው በመግባት ሰብአዊ ጉዳት ማድረሳቸው ታውቋል። የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር ወቅታዊ ማብራሪያ መስጠት ባለመቻሉ በርካታ የተዛቡ መረጃዎች በብልጽግና ሚድያዎች ቢወጡም፣ መሬት ላይ ያለው እውነታ ግን እንደሚለይ ምንጮች ገልፀዋል።

ለምሳሌ ዛሬ ሌሊት 7:48 ሰዓት ላይ የኢትዮጵያ አየር ሀይል በትግራይና አፋር ድንበር ከቶንሳ መንደር 9 ኪሜ ወደ ትግራይ አቅጣጫ ላይ የፕሪቶሪያ ስምምነት በመጣስ የድሮን ጥቃት መፈፀሙ ከስፍራው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ከባድ ጉዳትም ደርሷል።

እስካሁን ድረስ በዚህ ጉዳይ ኦፊሴላዊ መግለጫ የተሰጠ የለም።

06/11/2025

''ለአንድ ሰው ego ሲባል ስንት የድሃ ልጅ ይሙት?'' ጌታቸው ረዳ

06/11/2025

Address

VA

Telephone

+15716228891

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zara Media Network- ዛራ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zara Media Network- ዛራ:

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share