Ethio Film/ኢትዮ ፊልም

  • Home
  • Ethio Film/ኢትዮ ፊልም

Ethio Film/ኢትዮ ፊልም You can get all the movies you want here

ልቤን ከነካው ፎቶዎች አንዱ..........ሊስትሮው ቄጤማውን ጎዝጉዞ ደምበኞችን በጥሞና እየጠበቀ ነው::እንኳን አደረሰክ አንበሳው ስራ ያስከብራል
28/04/2019

ልቤን ከነካው ፎቶዎች አንዱ..........
ሊስትሮው ቄጤማውን ጎዝጉዞ ደምበኞችን በጥሞና እየጠበቀ ነው::
እንኳን አደረሰክ አንበሳው ስራ ያስከብራል

ጋዜጠኛ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ ከባልደራስ መልስ ስለታሰሩት የአዲስ አበባ ወጣቶች ተናገረ
14/03/2019

ጋዜጠኛ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ ከባልደራስ መልስ ስለታሰሩት የአዲስ አበባ ወጣቶች ተናገረ

Interview with Aviation Expert Yonatan Menkr on Tadias addis The International Finance Corporation (IFC) has agreed to accommodate a three year abstru...

💔  ! 💔_______________________በመንገድ ስትሄጂ      ወድቀሻል ብለውኝ እንደ ልጅነትሽ      ላነሳሽ መጣሁኝያኔ ልጅ ያለሽ     መሬት ትወድቂናጮኸሽ እያለቀስሽ     እኔ...
12/03/2019

💔 ! 💔
_______________________

በመንገድ ስትሄጂ
ወድቀሻል ብለውኝ
እንደ ልጅነትሽ
ላነሳሽ መጣሁኝ

ያኔ ልጅ ያለሽ
መሬት ትወድቂና
ጮኸሽ እያለቀስሽ
እኔን ትጣሪና

ድምፅሽን ስሰማ
ስራዬን ወርውሬ
ያለሽበት ድረስ
በፍጥነት በርሬ

መሬት ካለሽበት
በቶሎ ሳነሳሽ
ዝም ትዪ ነበር
አቅፌ ስስምሽ



ሮጬ ብመጣ
ወድቀሻል ብለውኝ
የልጄን የሚመስል
ድምፅም አልተሰማኝ

አልቅሰሽ አላየሁ
ወይም አልጠራሽኝ
የዛሬው ጨዋነት
ምንም አላማረኝ

ድምፅሽን አሰሚኝ
ወደዚህ ነኝ በዪኝ
እኔ ዞሮብኛል
የማደርገው ጠፍቶኝ

እሽቲ ላንሳሽና
አቅፌ ላባብልሽ
ቁስልሽን ጠርጌ
ፊትሽን ላጣጥብሽ

ማነው ባለውለታ
ልጄን ያነሳልኝ
ስትወድቅ አባብሎ
አቅፎ የሳመልኝ

ልጄ የት ደረስሽ
ያለሽው ወዴት ነው
ለቅሶሽን ሰምቼ
ይኸው መጥቻለው
አጥቼሽ ቆሜያለው።
___________________________________
#መታሰቢያነቱ ልጆቻችሁን በአደጋው ምክንያት ላጣችሁ ወላጆች(እናቶች) ሁሉ...
#መፅናናትን ይስጣችሁ!! 😢😢

👉ሼር--------አቶ ገመቹ:- አውሮፕላኑ ከመከስከሱ በፊት ከጀርባው በእሳት ተያይዞ አይቼዋለው ከዛ በኃላ ግን መሬት ላይ ወደቀ ድጋሚ ፈነዳ በአካባቢው ምንም ሰውም ሆነ ከብት የተጎዳ የለም...
12/03/2019

👉ሼር
--------
አቶ ገመቹ:- አውሮፕላኑ ከመከስከሱ በፊት ከጀርባው በእሳት ተያይዞ አይቼዋለው ከዛ በኃላ ግን መሬት ላይ ወደቀ ድጋሚ ፈነዳ በአካባቢው ምንም ሰውም ሆነ ከብት የተጎዳ የለም

አውሮፕላኑ ሲወድቅ በአካባቢ የነብሩት የአካባቢው ስዎች ለዋልታ ቲቪ የተናገሩትን የ4 ደቂቃ ቪዲዮ ተከታተሉ

Ethiopian Airlines smashed course to Nairobi Eye observer converse with Walata TV Ethio Telecom is The Best Ethiopian media and diversion. It is a sta...

👉ሼር---------እናት መከረኛ😭😭በይ ቻይው እናቴ ፈጣሪ ያፅናሽ😭😭😭😭😭😭😭😭በኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 አውሮፕላን መከስከስ ሕይወቷን ያጣችው የ24 ዓመቷ የበረራ አስተናጋጅ የአ...
12/03/2019

👉ሼር
---------
እናት መከረኛ😭😭በይ ቻይው እናቴ ፈጣሪ ያፅናሽ😭😭😭😭😭😭😭😭

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 አውሮፕላን መከስከስ ሕይወቷን ያጣችው የ24 ዓመቷ የበረራ አስተናጋጅ የአያንቱ እናት ወይዘሮ ከበበች ዛሬ ከአዲስ አበባ በአዉሮፕላኑ በተከተከሰበት ስፍራ ቢሸፍቱ ድረስ በመሄድ «እባካችሁ ልጄን ስጡኝ… እባካችሁ ልጄን…» እያሉ በሀዘን እዛዉ የሚቆፍሩትን የተበታተነዉ ቁርጥራጭ እሬሳ የሚያወጥቱን የቀይ መስቀል ሰራተኛች አስለቀሰዋል

እናት ከበበች እባካችሁ ልጄን እያሉ መሬቱን ሲቆፍሩም ታይተዋል የታለች እሷ የታለች እባካችሁ ልያት እያሉም ሲያለቅሱ

እናት 😭

ምንጭ : Reuters

👉ሼር-------
11/03/2019

👉ሼር
-------

Share
31/01/2019

Share

ትልቅ ነህ!  በ Christ Army Church መጣሁ ዝናህን ሰምቼ ብላለች። እህት ዘማሪት ዘርፌ ከበደ፣ ከዚህ በፊት  #በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ለረጅም ጊዜ ስታገለግል ነበ...
31/01/2019

ትልቅ ነህ!

በ Christ Army Church መጣሁ ዝናህን ሰምቼ ብላለች።

እህት ዘማሪት ዘርፌ ከበደ፣ ከዚህ በፊት #በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ለረጅም ጊዜ ስታገለግል ነበር።

እህት ዘማሪት ዘርፌ ከበደ "ይለይልኝ" በማለት ጥር 22 ቀን 2011 ዓ.ም በክራይስት በአርሚ ዓለም አቀፍ ቤ/ክ አዲስ አበባ አጥቢያ "ትልቅ ነህ" በማለት እግዚአብሔርን አመሰግናለች!!

በእውነት ያማል እስቲ ለዚህ አባት ልጅህን  #ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልህ በሉት አያስከፍልም !!  ፈጣሪ  ይማርልህ ወንድሜ
30/01/2019

በእውነት ያማል እስቲ ለዚህ አባት ልጅህን #ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልህ በሉት አያስከፍልም !!
ፈጣሪ ይማርልህ ወንድሜ

Address

FL

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Film/ኢትዮ ፊልም posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share