SemayTube ሰማይ ቲዮብ

  • Home
  • SemayTube ሰማይ ቲዮብ

SemayTube ሰማይ ቲዮብ ክርስቲያን ሚዲያ Chrstian Media ሰማይ Semay Tube። መልካም የሆነውን ሁሉ እንናገራለን

08/06/2025

''በቀል በቀለኛውን ያጠፋዋል"
መጋቢ ጻድቁ አብዶ
መግለጫው ላይ የነበረውን ሙሉ ሐሳብ
በSEMAY CHIRSTIAN TUBE ያገኛሉ

በፓስተር ጻድቁ አብዶ "በቀል በቀለኛውን ያጠፋዋል" የተሰኘው መጽሐፍ ሊመረቅ ነውSemayTube ሰማይ ቲዮብ  #የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ፕሬዝዳንት በሆኑት በፓስተ...
06/06/2025

በፓስተር ጻድቁ አብዶ "በቀል በቀለኛውን ያጠፋዋል" የተሰኘው መጽሐፍ ሊመረቅ ነው
SemayTube ሰማይ ቲዮብ

#የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ፕሬዝዳንት በሆኑት በፓስተር ጻድቁ አብዶ የተዘጋጀውና "በቀል በቀለኛውን ያጠፋዋል" የተሰኘው መጽሐፍ የፊታችን እሁድ ሰኔ 8 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ በአድዋ መታሰቢያ ሙዚየም በልዮ መርሐግብር ይመረቃል።

ይህ መጽሐፍ ፓስተር ጻድቁ አብዶ ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት ያስተማሩት ትምህርት በጽሑፍ የተዘጋጀ ሲሆን፣ መነሻውን በትንቢተ አብድዩ መጽሐፍ ላይ በማድረግ የሁለት ታላላቅ ወንድማማች ሕዝቦችን የጥላቻና የበቀል ታሪክ ይዳስሳል። መልእክቱ ለቤተሰብ፣ ለቤተ ክርስቲያን፣ አልፎ ተርፎም ለሀገር ትልቅ ፋይዳ እንዳለው የመጽሐፉን ምርቃት አስመልክቶ በዛሬው እለት በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ተጠቅሷል።

"በቀል በቀለኛውን ያጠፋዋል" የተሰኘው ይህ 150 ገጾች ያሉት መጽሐፍ ሶስት ዋና ዋና ምዕራፎችን ይዟል። የመጀመሪያው ምዕራፍ በትንቢተ አብድዩ መጽሐፍ ላይ በመመስረት የኤዶማውያንን ታሪክ በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ውስጥ ይቃኛል። ሁለተኛው ምዕራፍ በበቀል ምንነትና መገለጫዎች ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሲሆን፣ የኤዶማውያንን ጣምራ ኃጢአቶች በመዳሰስ የተበቃይ ፍጻሜ ምን እንደሚሆን ያሳያል። በሶስተኛው ምዕራፍ ደግሞ ይቅርታና ምህረት ብቸኛ መፍትሄዎች መሆናቸውን በማስገንዘብ፣ ይቅርታና ምህረት ምንድን ናቸው? ይቅርታና ምህረት የማድረግ በረከቶችስ ምንድን ናቸው? ለሚሉት ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት የመጽሐፉን አሁን ያለውን ፋይዳ ያመላክታል።

መጽሐፉ በአሁኑ ጊዜ እንደ ማኅበረሰብ፣ እንደ ቤተ ክርስቲያንና እንደ ሀገር ላለንበት ሁኔታ መፍትሄዎችን የሚያመላክትና የእርቅ ጥሪን የሚያስተጋባ መሆኑን ተገልጿል።

ፓስተር ጻድቁ አብዶ ይህንን ትምህርት በመጽሐፍ ለማዘጋጀት ከሁለት አመት በላይ እንደተወሰደ እና በርካቶች በገንዘብ፣ በጉልበት እና በእውቀት ተሳትፈውበታል።

የምረቃው መርሐ ግብር ላይ የተለያዩ የቤተ እምነት መሪዎች፣ የቤተ ክርስቲያን መሪዎችና አገልጋዮች፣ እንዲሁም የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ተወካዮችን ጨምሮ በርካታ እንግዶች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በዕለቱ የዝማሬ አምልኮ፣ የቃለ እግዚአብሔር ስብከት እና የፓናል ውይይት የሚካሄድ ሲሆን፣ ስለ መጽሐፉ አጠቃላይ መልእክት የሚያስረዱ ንግግሮች ይቀርባሉ። በተጨማሪም የተለያዩ የቤተ እምነትና ተቋማት መሪዎች ንግግር የሚያደርጉ ሲሆን፣ ለሚመለከታቸው አካላት የምስጋና እውቅና ይሰጣል ተብሏል።


Encounter Tv

አሳዛኝ ዜና!! 😭😭መጽናናትን እንመኛለን!!ዘማሪት የምስራች ከዚህ አለም በሞት ተለይታ ወደ ጌታ ሄዳለች። እግዚአብሔር ለቤተሰቦቿ፣ ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን ያድርግSemayTube ሰማይ ቲዮ...
02/06/2025

አሳዛኝ ዜና!! 😭😭
መጽናናትን እንመኛለን!!
ዘማሪት የምስራች ከዚህ አለም በሞት ተለይታ ወደ ጌታ ሄዳለች። እግዚአብሔር ለቤተሰቦቿ፣ ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን ያድርግ
SemayTube ሰማይ ቲዮብ
Encounter Tv

31/03/2025

የሰማዩን ብቻ 100K
ቻሌንጁን በመቀላቀል ወንጌልን ከብረውን ይስሩ
Encounter Tv #ደማስቆ

እንኳም ደስ አላቹ Encounter በTiktok ሊመጣ ነው። ከነገ ሐሙስ ጀምሮ በየሳምንቱ ሐሙስ እንግዶችን ይዘን እንመጣለን። በፀሎታቹ አስቡን ። 🙏🙏 #ደማስቆ
26/03/2025

እንኳም ደስ አላቹ Encounter በTiktok ሊመጣ ነው። ከነገ ሐሙስ ጀምሮ በየሳምንቱ ሐሙስ እንግዶችን ይዘን እንመጣለን። በፀሎታቹ አስቡን ። 🙏🙏
#ደማስቆ

25/03/2025
ዛሬ በSEMAY PODCAST 🎙 🎧 🎧 11:00 በSEMAY CHRISTIAN TUBE ይጠብቁንSUBSCRIBE OUR YOUTUBE CHANNEL
20/03/2025

ዛሬ በSEMAY PODCAST 🎙 🎧 🎧
11:00 በSEMAY CHRISTIAN TUBE ይጠብቁን
SUBSCRIBE OUR YOUTUBE CHANNEL

በዚ ሳምነት የምንወደው አገልጋይ ነብይ ዘኔ በEncounter 100K Challenge. እኛንም ቻሌንጅ አድርጉን ። Semay Tube የሰማዩን ብቻ      Encounter  TvHanna Tek...
24/02/2025

በዚ ሳምነት የምንወደው አገልጋይ ነብይ ዘኔ በEncounter 100K Challenge. እኛንም ቻሌንጅ አድርጉን ። Semay Tube የሰማዩን ብቻ



Encounter Tv
Hanna Tekle
AmlekoTube - አምልኮቲዩብ
Christian tube - ክርስቲያን ቲዩብ
#ዘነበ

ተለቀቀ 🔥አስተማሪ ቆድታ SEMAY PODCAST 🎙 ይመልከቱት
06/02/2025

ተለቀቀ 🔥
አስተማሪ ቆድታ SEMAY PODCAST 🎙 ይመልከቱት

Tube Media #ሰማይ ቱብ Protestant podcast #የሳሚ እናት #አስቴር አበበ abeb...

Address

WA

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SemayTube ሰማይ ቲዮብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to SemayTube ሰማይ ቲዮብ:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share