Ethio Famous And Celebrity

Ethio Famous And Celebrity Ethio Famous And Celebrity
Follow me on Facebook

ፔፕ 🗣"በጎል አግቢነት ሀላንድን ከሊዮ ሜሲ እና ክሪስቲያኖ ጎን አስቀምጬ በቁጥራዊ መረጃ ማወዳደር ችላለው ቀላል ነው ነገርግን ዋናው ልዩነት ሜሲ እና ክርስቲያኖ ለ15-20 አመታት ሳይዛነፉ...
09/29/2025

ፔፕ 🗣

"በጎል አግቢነት ሀላንድን ከሊዮ ሜሲ እና ክሪስቲያኖ ጎን አስቀምጬ በቁጥራዊ መረጃ ማወዳደር ችላለው ቀላል ነው ነገርግን ዋናው ልዩነት ሜሲ እና ክርስቲያኖ ለ15-20 አመታት ሳይዛነፉ ነው የሰሩት....
...ሀላንድ አሁን ላይ ገና ወጣት እና በማደግ ላይ ያለ ነው ሰለዚህ ከኮከቦቹ ጋር አወዳድሬው እሱ ላይ ጫና መፍጠር አልፈልግም።"
👇
https://t.me/+I9uotN74MtQ1YjBk
https://t.me/+I9uotN74MtQ1YjBk

"ቫርን ግልፅ ለሆኑ ነገሮች እንጂ መጠቀም ያለብን እንዲላሉ ጥቃቅን ነገሮች መጠቀም አይሆኑም ምክንያቱም እኛን ይቃረናሉ።"ቡካዮ ሳካ ከጨዋታው ቡሃላ ሰለ ቫር ውሳኔ ያለውን ቅሬታ ተናግሯል።👇...
09/28/2025

"ቫርን ግልፅ ለሆኑ ነገሮች እንጂ መጠቀም ያለብን እንዲላሉ ጥቃቅን ነገሮች መጠቀም አይሆኑም ምክንያቱም እኛን ይቃረናሉ።"

ቡካዮ ሳካ ከጨዋታው ቡሃላ ሰለ ቫር ውሳኔ ያለውን ቅሬታ ተናግሯል።
👇👇
https://t.me/+I9uotN74MtQ1YjBk

በ ዥጉርጉሮቹ ኒውካስል እልህ አስጨራሽ ትግል በ መድፈኞቹ እንቢተኝነት የድል መንፈስ ሽንፈት ጠል ትግል ድንቅ የመጨረሻ ደቂቃዎች ትንቅንቅ ዛሬም እንደ ወትሮው በሜዳቸው ሽንፈትን እንቢ ያሉት...
09/28/2025

በ ዥጉርጉሮቹ ኒውካስል እልህ አስጨራሽ ትግል በ መድፈኞቹ እንቢተኝነት የድል መንፈስ ሽንፈት ጠል ትግል ድንቅ የመጨረሻ ደቂቃዎች ትንቅንቅ ዛሬም እንደ ወትሮው በሜዳቸው ሽንፈትን እንቢ ያሉትን ኒውካስሎች ቅስም ሰባሪ ሽንፈትን በሜዳቸው አከናንበው ወሳኝ ሶስት ነጥብን መድፈኞቹ ወደ ካዝናቸው አስገብተዋል። 🔥
👇👇
https://t.me/Ethiopian_ICS0
https://t.me/Ethiopian_ICS0

አርሰናል በአለቀ ሰዓት ባስቆጠራቸው ግቦች አሸነፈ*በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ከሜዳው ውጭ ከኒውካስትል ዩናይትድ ተጫወተው አርሰናል 2 ለ 1 አሸነፈ፡፡👇👇https://t.me/Eth...
09/28/2025

አርሰናል በአለቀ ሰዓት ባስቆጠራቸው ግቦች አሸነፈ
*
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ከሜዳው ውጭ ከኒውካስትል ዩናይትድ ተጫወተው አርሰናል 2 ለ 1 አሸነፈ፡፡
👇👇
https://t.me/Ethiopian_ICS0
https://t.me/Ethiopian_ICS0

ማን ዩናይትድ ወደ 13ኛ ደረጃ አሽቆለቆለ🫣ሌሎች ቡድኖች ገና አልተጫወቱም! ሌሎች ቡድኖች ነጥብ ካገኙ ከዚህም ከ13ኛ የበለጠ በደረጃው ዝቅ ይላል።👇https://t.me/+I9uotN74MtQ1...
09/27/2025

ማን ዩናይትድ ወደ 13ኛ ደረጃ አሽቆለቆለ🫣

ሌሎች ቡድኖች ገና አልተጫወቱም! ሌሎች ቡድኖች ነጥብ ካገኙ ከዚህም ከ13ኛ የበለጠ በደረጃው ዝቅ ይላል።
👇
https://t.me/+I9uotN74MtQ1YjBk

ምቦሞ በመጀመሪያው አጋማሽ• 0 የጎል ተሳትፎ• 0 ሙከራ• 4 ኳስ አቀበለ• 2 ቁልፍ ኳስ አቀበለ• 1/5 ግንኙነት አሸነፈ• 0% ድሪብል6.3 ሬቲንግ👇https://t.me/+I9uotN74MtQ...
09/27/2025

ምቦሞ በመጀመሪያው አጋማሽ

• 0 የጎል ተሳትፎ
• 0 ሙከራ
• 4 ኳስ አቀበለ
• 2 ቁልፍ ኳስ አቀበለ
• 1/5 ግንኙነት አሸነፈ
• 0% ድሪብል

6.3 ሬቲንግ
👇
https://t.me/+I9uotN74MtQ1YjBk

🍿የ6ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ የመክፈቻ ጨዋታ ብሬንትፎርድ 2-1 እየመራ ወደ መልበሻ ክፍል አምርተዋል !                            ⏰እረፍት        ...
09/27/2025

🍿የ6ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ የመክፈቻ ጨዋታ ብሬንትፎርድ 2-1 እየመራ ወደ መልበሻ ክፍል አምርተዋል !

⏰እረፍት

ብሬንትፎርድ 2-1 ማንቸስተር ዩናይትድ
20' 8' ቲያጎ ⚽️ ⚽️ 26' ሼሽኮ ⚽️

🏟️|| ኮሚኒቲ ስታዲየም
👇👇

https://t.me/+I9uotN74MtQ1YjBk
https://t.me/+I9uotN74MtQ1YjBk

BREAKINGኤንዞ ማሬስካ ኮል ፓልመር በብሽታ ጉዳት ምክንያት ለቀጣዮቹ 2-3 ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ አስታውቀዋል።ማሬስካ"ፓልመር ከ ክለቦች አለም ዋንጫ አንስቶ እሰከአሁን ድረስ ብሽሽቱ...
09/26/2025

BREAKING

ኤንዞ ማሬስካ ኮል ፓልመር በብሽታ ጉዳት ምክንያት ለቀጣዮቹ 2-3 ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ አስታውቀዋል።

ማሬስካ

"ፓልመር ከ ክለቦች አለም ዋንጫ አንስቶ እሰከአሁን ድረስ ብሽሽቱ ላይ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት እየተሳቀየ ነው...

"እናም ይህንን ተከትሎ እሰከ ሚቀጥለው የሀገራት ጨዋታ ድረስ በደንብ እንዲያገግም እረፍት ልንሰጠው አስበናል።"
👇
https://t.me/+I9uotN74MtQ1YjBk

ጆቫኒ ሊዮኒ መጎዳቱን ተከትሎ ፌዴሪኮ ቼይዛ የሊቨርፑልን የቻምፒዮንስ ሊግ ስብስብን ሊቀላቀል ነው ተብሏል !👇👇https://t.me/Com88bankofet
09/24/2025

ጆቫኒ ሊዮኒ መጎዳቱን ተከትሎ ፌዴሪኮ ቼይዛ የሊቨርፑልን የቻምፒዮንስ ሊግ ስብስብን ሊቀላቀል ነው ተብሏል !
👇👇
https://t.me/Com88bankofet

Address

Washington D.C., DC

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Famous And Celebrity posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share