African Anthem finally out. Let's share the pride of Africa
To my Muslim family members, friends, followers of the faith in Ethiopia, and across the World.
🙏🏾💚💛❤️🙏🏾
ባለፉት አራት አመታት በሀገራችን ኢትዮጵያ የተከሰተውን ለውጥ ከልባችን የደገፍን ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሙላ፡ አሁንም በአንድነት፡ ዘር ሀይማኖት ሳንል፡ የታላቋን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶችን እንደግፍ፣ ለሀገራችን አንድነት እና ለህዝባችን ነፃነት መሰረት በመሆኗ።
Please Share and Attend on Feb 1st at 10AM 🙏🏾💚💛❤️🙏🏾
ባለፉት አራት አመታት በሀገራችን ኢትዮጵያ የተከሰተውን ለውጥ ከልባችን የደገፍን ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሙላ፡ አሁንም በአንድነት፡ ዘር ሀይማኖት ሳንል፡ የታላቋን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶችን እንደግፍ፣ ለሀገራችን አንድነት እና ለህዝባችን ነፃነት መሰረት በመሆኗ።
Bemelkot Tewahade expressing his feelings and gratitude about the Ethiopian Peace Agreement.
" ሁሉም ለሐገሩ ...... ዘብ ይቁም !!
ከኢትዮጵያ ዲያስፖራ የተግባር ምክር ቤት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ: :
ትውልድ ያልፋል ትውልድ ይመጣል የኢትዮጵያ ተንሳኤም ደርሷል :: ኢትዮጵያ ትቀጥላለች. !!
እንደዜጋ ለሐገራችን ያገባናል! !
መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ከጫፍ ጫፍ ተጠራርቶ
" ለሐገሬ እቆማለሁ ድምፄን አሰማለሁ "
በማለት የውጭ ጣልቃ ገብነትን በማውገዝ
ቅዳሜ ጥቅምት 12 /2015 በመላው ሐገሪቱ
የተጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ በመደገፍ. ዘመቻውን የተቀላቀልን ሲሆን ከኢትዮጵያ ሕዝብና መንግስት ጋር መቆማችንን በመላው አለም የምንገኝ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አባሎች በአንድ ድምፅ እናረጋግጣለን: :
አሜሪካንም ሆነች ምእራባውያን ሐገሮች በመአቀብ በማስፈራራት በኢትዮጵያ ላይ የሚሰሩትን የዘመነ ግሎባል ካፒታሊዝም ኒዎ-ሊበራል እና ኒዎ-ኮሎኒያሊዝም ኢምፔሪያሊስታዊ ፕሮጀክት በረቀቀና በተቀነባበረ መንገድ ለማስፈፀም ከትግራይ ጁንታ ቡድንና ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር በማበር የሚያደርጉትን የተቀነባበረ ሴራ በጥብቅ እናወግዛለን: :
መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ. ከእንግዲህ በዃላ የዘመናዊ ባርነትን ካቴና እጁ ላይ ለማጥለቅ
በነጭ ፕሮፖጋንዳ በየሚዲያቸው በሎቢስቶቹ ታጅበው የከፈተብንን ኢትዮጵያን የማፈራረስ ዘመቻ ተባበረን ለመመከት በአንድነት እንድንነሳ በመላው አለም ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጥሪያ
https://www.newhopehealing.org/
Dr. Lishan Kassa was giving service to our community more than any other Ethiopian doctors in the DMV area, now she is trying to save many of our youth from drug addiction, and mental illnesses.
Please let's help her by joining her program at the Ethiopian Embassy in October 9, 2022.
To get a ticket for the event please click the above link and stand strong as community to rescue our vulnerable youth and their families.
Also if you like to watch the full video that was made 2 years ago check this link.
https://youtu.be/PcGmvG6YVzI
በአለም አቀፍ የዳያስፖራ የተግባር ቡድን አዘጋጅነት በከፍተኛ ስኬት በኢትዮጵያ ኤምባሲ የተጠናቀቀውን ዝግጅት የሚዘግብ ዜና።
ETV News report by Negat Bekana.
The successful September 3rd event that was organized by GEDAG (Global Ethiopian Diaspora Action Group).
ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያዉያን ነፃነት ለቆመው መሪና ለጀግኖቹ የጥምር ሰራዊት ኢትዮጵያውያን መታሰቢያ ።