Accu Breed

Accu Breed Accu Breed is your trusted digital platform for modern livestock management and agricultural market intelligence in Ethiopia.

We deliver expert technical insights on layer and broiler production, sheep and goat breeding, dairy herd optimization, and feed

🐔 የእንቁላል ዶሮዎች ሽያጭ  🐔እንቁላል መጣል የጀመሩ፣ በጥሩ እንክብካቤ ያደጉና እጅግ ከፍተኛ ምርታማነት ያላቸው 190 የእንቁላል ዶሮዎችን ይሸጣሉ!✅ዝሪያ :ቦቫንስ brown✅ያሉበት ቦታ:...
08/05/2026

🐔 የእንቁላል ዶሮዎች ሽያጭ 🐔

እንቁላል መጣል የጀመሩ፣ በጥሩ እንክብካቤ ያደጉና እጅግ ከፍተኛ ምርታማነት ያላቸው 190 የእንቁላል ዶሮዎችን ይሸጣሉ!

✅ዝሪያ :ቦቫንስ brown

✅ያሉበት ቦታ: ቢሾፍቱ

✅ብዛት: 190

✅ደረጃ: 4ወር እንቁላል መጣል የጀመሩ

📞 ለበለጠ መረጃ እና ለመግዛት አሁኑኑ ይደውሉ: 0980260789

08/05/2026

የ4 ወር ቄብ ያላችሁ ይፈለጋል ።በውስጥ አናግሩኝ!!

👇👇👇
08/04/2026

👇👇👇

ዋይት ሌግሆርን ዶሮ (WHITE LEGHORN CHICKEN)

■ በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ እንቁላል ጣይ ዶሮዎች አንዷ በመሆኗ ትታወቃለች።

■ አነስተኛ መኖ እየተመገበች እንኳን ትልልቅ ነጭ እንቁላሎችን በቋሚነት ትጥላለች።

■ በጣም ንቁ እና ፈጣን በመሆኗ በሜዳ ላይ ለሚለቀቁ (free-range) የእርባታ ዘዴዎች በጣም ተስማሚ ናት።

■ እንቁላል መጣል በጊዜ ትጀምራለች—በተለምዶ በ16–18 ሳምንታት ዕድሜዋ።

■ ከከበዱ የዶሮ ዝርያዎች ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ መኖ ትበላለች፤ ነገር ግን የበለጠ እንቁላል ትሰጣለች።

■ ሞቃታማ አየር ትመርጣለች፤ በሞቃት አካባቢዎችም የመላመድ ብቃቷ ከፍተኛ ነው።

■ የሰውነት መጠኗ ቀላል በመሆኑ ለስጋ ምርት አይመከርም።

■ አነስተኛ እንክብካቤ የምትፈልግ እና ለጀማሪዎችም ሆነ ለንግድ እርባታ ምቹ ናት።

■ ጭንቀት በሌለበት እና ጥሩ አየር እንቅስቃሴ ባለው አካባቢ የተሻለ ምርት ትሰጣለች።

■ በዋነኝነት በእንቁላል ንግድ አትራፊ ለመሆን ለሚፈልጉ አርቢዎች የመጀመሪያ ምርጫ ናት።

ለእርባታዎ በእንቁላል ምርት ላይ የሚታወቀውን የዋይት ሌግሆርን ዝርያ ይመርጣሉ?

ለበለጠ መረጃ:-https://t.me/accubreed

#ዋይትሌግሆርን #እንቁላልጣይዶሮዎች #የእንቁላልምርት #የዶሮእርባታ #የጓሮዶሮ እርባታ #የዶሮአርቢዎች #የእርባታህይወት #ከተማእርባታ #ዘላቂእርባታ #የዶሮንግድ #የእንስሳትእንክብካቤ

ተጠቀሙበት 👇
08/04/2026

ተጠቀሙበት 👇

የስጋ ዶሮ የውሃ ፍጆታ 👇

08/04/2026

👇👇

08/04/2026

መንግስት ለዚች ሀገር ከሰራቸው መልካም ስራዎች ከ1-3 የሚጠቅሷቸው
1...... 2......3......

08/04/2026

አድስ አበባ አከባቢ የalfalfa ዘር ያለችው ይፈልጋል ።

በዚህ ስልክ ይደውሉ 👇
0980260789

08/04/2026

የከብት ፣የፍየል ፣የበግ እና የዶሮ ትምህርታዊ PDF በ100 ብር ብቻ ያገኙ 👇

08/03/2026

በቴሌግራም live ተከታታሉን።link ኮመንት ላይ👇👇

Address

Washington D.C., DC
1234567

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Accu Breed posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Accu Breed:

Shortcuts

Share