Vist Sport

Vist Sport የሀገር ዉስጥና የዉጭ ሀገራት sport መረጃ
Offical page

02/06/2025

❤Sport

18/05/2025

ላሚን ያማል እና በዛሬ ውሎ የተሰሙ አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባርሴሎና - የሶስትዮሽ ዋንጫ ባለቤት በሆነበት 2024/25 የውድድር አመት አስደናቂ ጊዜ ያሳለፈውን የ17 ዓመቱ ላሚን ያማል ውል ለማራዘም ከተጫዋቹ ጋር መስማማቱን አስታውቋል፡፡

በተመሳሳይ የካታላኑ ክለብ የደቹን አማካይ ፍራንክ ዲ ዮንግ እና የራፊንሃን ውል ለማራዘም እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የክለቡ ፕሬዚዳንት ዦዋን ላፖርታ ተናግረዋል፡፡

ሊዮኔል ሜሲ - ላሚን ያማል በዓለማችን ካሉ ድንቅ ተጫዋቾች አንዱ ነው ሲል አሞካሽቶታል፡፡ ሜሲ ስለ ያማል በሰጠው አስተያየት በ17 አመቱ እያሳየ ያለው ድንቅ ብቃት የማይታመን ነው፤ በቀጣይም ይበልጥ አቅሙን እያሳደገ ይቀጥላል ብሏል፡፡

አርሰናል - የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የሊጉን ዋንጫ እንዳናነሳ የተጫዋቾች ጉዳት እና ተደጋጋሚ ቀይ ካርድ ዋና ምክንያቶች ነበሩ ሲሉ ተናግረዋል፡፡

ኤቨርተን - ከ133 ዓመታት በኋላ ዝነኛውን ጉዲሰን ፓርክ ስታዲየም በይፋ ተሰናብቷል፡፡
የመርሲሳይዱ ክለብ በጉዲሰን ፓርክ የመጨረሻ ጨዋታው ዛሬ ሳውዛምፕተንን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡

ጂሚ ቫርዲ - የሌስተር ሲቲ የምንግዜም ምርጥ ተጫዋች ጂሚ ቫርዲ ለቀበሮዎቹ 500ኛ ጨዋታውን አድርጎ በክብር ተሸኝቷል፡፡ የ39 አመቱ እንግሊዛዊ ከ13 አመታት የኪንግ ፓወር ቆይታ በኋላ ሌስተርን በተሰናበተበት የዛሬው ጨዋታ ለክለቡ 200ኛ ግቡን አስቆጥሯል፡፡

ፒ ኤስ ቪ አይንድሆቨን - የኔዘርላንድስ ኤር ዲቪዜ ሻምፒዮን ሆነ፡፡ ሊጉ ሊጠናቀቅ አምስት ጨዋታዎች እስከሚቀሩት ድረስ በ9 ነጥብ ልዩነት ሲመራ የነበረው አያክስ አምስተርዳም በተከታታይ ነጥብ መጣሉን ተከትሎ ዋንጫውን በፒኤስቪ ተነጥቋል፡፡

በኃይለማርያም ተገኝ

ቡና
18/05/2025

ቡና

18/05/2025
24/04/2025

DO you Love sport,,,,,,,,,,,?

Pierre-Emerick Aubameyang and Alex Lacazette both approved of Bukayo Saka’s and Declan Rice’s celebration at the Bernabe...
17/04/2025

Pierre-Emerick Aubameyang and Alex Lacazette both approved of Bukayo Saka’s and Declan Rice’s celebration at the Bernabeu last night.

🤝

ሀባርቾ በሁሉም ወደት እየሄደ ነው?
17/04/2025

ሀባርቾ በሁሉም ወደት እየሄደ ነው?

17/04/2025

sport

15/04/2025

⚽️ 🇪🇺የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች

⏰Full-Time

ዶርትሙንድ 3-2 ባርሴሎና
AGG (3-5)

አስቶን ቪላ 3-2 ፒኤስጂ
AGG (4-5)

ባርሴሎና እና ፒኤስጂ ተያይዞ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅሎዋል ✅

♦️ Full Time Match Scores◽ Premier League ◼️ Newcastle vs Man United
13/04/2025

♦️ Full Time Match Scores
◽ Premier League
◼️ Newcastle vs Man United

ኬንያ ከኢትዮጵያ በልጣለች 👉በ 9 ወር  ያለቀው ስታድየም ይህ ካሳራኒ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ነው ፤ ኖይሮቢ ኬንያ ይገኛል ፤ በ9 ወር ውስጥ የተሰራ ስታዲየም ነው ። ፊፋም ሆነ ካፍ ገምግ...
13/04/2025

ኬንያ ከኢትዮጵያ በልጣለች 👉በ 9 ወር ያለቀው ስታድየም

ይህ ካሳራኒ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ነው ፤ ኖይሮቢ ኬንያ ይገኛል ፤ በ9 ወር ውስጥ የተሰራ ስታዲየም ነው ። ፊፋም ሆነ ካፍ ገምግመውት ፍቃድ ከመስጠታቸውም በላይ" በምስራቅ አፍሪካ ምርጡ ስታዲየም " ብለውታል። የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ስታዲየሞችን በሰሩ የግንባታ ጠበብቶች የተሰራው ይህ ስታዲየም የቻንም ሆነ የአፍኮን ውድድሮችን ለማስተናገድ ዝግጁ ነው ።

የአፍሪካን እግርኳስ መስራቿ ሀገር ኢትዮጵያ ግን የስታዲየም ተከራይ ናት ። ኬንያ በስታዲየም በልጣናለች። የኛ ሀገር የስታድየም ግንባታዎች አመታትን የሚፈጁበት ምክንያት ምንድነው ?

Address

Saja Town
Kamenica

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Vist Sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share