Afran qalloo

Afran qalloo galmi keenya badhaadhina

Diinoota keenya ni qulqulleessina !!Badhaadhina itti Fufsiifna !!=======================Qorumsaa fi shira diinota keenya...
08/08/2025

Diinoota keenya ni qulqulleessina !!
Badhaadhina itti Fufsiifna !!
=======================
Qorumsaa fi shira diinota keenyaa ni qolanna. Badhaadhinni Itiyoophiyaa damee hundaan akka milkaa’uuf kan yeroo kamiiyyuu caalaa cimnee ni hojjenna. Ilaalcha,aadaa, bartee,lootee seentotaafi baandota imala badhaadhina keenyaa gufachiisan ammoo cimnee ni qulqulleessina.






07/08/2025

*Balballi nageenyaaf saaqame ammallee banaadha*

Ummata gatii hin malleef kaffalchiisaa Oromoofan qabsaa'aan qoosaa dha.

07/08/2025

Siyaasni Oromoo siyaasa Afaan Qawwee bira darbee jira. Siyaasni Oromoo siyaasa dinagdeeti. Siyaasni dinagdee qawween osoo hin taane hojiidhaan dhugooma.

07/08/2025

Dinni Oromoo inni jalqabaa Shaneedha. Shaneen qehee Oromoo onsite. Imimmaan iyyeessaa gatii isin kaffalchiisa

07/08/2025

*💢አፍራሾች*💢

ደሃ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ምን ይሆን ነበር!የ4 ኪሎ ህልመኞች የቡና ወሬያቸውን ሲተርኩ አምሽተዋል። ከኛ በላይ አዋቂ ላሳር  የሚሉት ጀዋርና ልደቱ በማይጨብጡት የህልም አለም አየቃዡ ነው።  ...
07/08/2025

ደሃ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ምን ይሆን ነበር!

የ4 ኪሎ ህልመኞች የቡና ወሬያቸውን ሲተርኩ አምሽተዋል። ከኛ በላይ አዋቂ ላሳር የሚሉት ጀዋርና ልደቱ በማይጨብጡት የህልም አለም አየቃዡ ነው። ሰርቶ ማሳየት እንደ ማውራት የሚቀል የሚመስላቸው አውርቶ አደሮች የሰሚያለህ ብለው በየሚዲያው እየተጣዱ መደስኮራቸውን ቀጥለዋል። የሆነው ሆኖ ውሼው ይጮሃል ግመሉ ይሄዳል ነው ነገሩ።

07/08/2025

የአንድ ደቂቃ የክህደቱና የ ጀዌ ፖለቲካ

07/08/2025

የተስፋ እንጀራ አንበላም … ክንዳችን አይዝልም!! ኢትዮጵያ የተስፋ እንጀራ እያለመች ለመከነ ስንዴ ልመና እጇን የዘረጋችበት ዘመን 2010 ላይ አብቅቷል፡፡

07/08/2025

ቀዌ ሲጋለጥ

ለአይጥ መስካሪዋ ድንቢጥ እንዲሉ,,,አጭበርባሪው ጀዋር እና ከሃዲው ልደቱ ⭕ጀዋር ጀዋር ለኢትዮጵያ ችግር መፍትሄ አለኝ ብሎ ሲናገር በጣም ይገርማል። እሱ ተራ የመንደር ጎረምሳ መስሎ፣ ምስኪ...
07/08/2025

ለአይጥ መስካሪዋ ድንቢጥ እንዲሉ,,,
አጭበርባሪው ጀዋር እና ከሃዲው ልደቱ

⭕ጀዋር
ጀዋር ለኢትዮጵያ ችግር መፍትሄ አለኝ ብሎ ሲናገር በጣም ይገርማል። እሱ ተራ የመንደር ጎረምሳ መስሎ፣ ምስኪን ዜጎች በእጣ የደረሳቸውን ኮንዶሚንየም ቤት "ከአዲስ አበባ ወጥተው ኮዬ ፈጨ ላይ አይረከቡም" ብሎ ከመንደር ጎረምሶች ጋር ዱላ ይዞ ሲከለክል የነበረ ነው። በሻሸመኔ በሱ ሰበብ ሰው ተዘቅዝቆ ሲሰቀል ምን ያላለ፣ "ተከበብኩ" ብሎ ባደረገው ጥሪ ምክንያት ብዙ ንጹሃን በተለያዩ አካባቢዎች ሲገደሉና ሲፈናቀሉ ሀዘን ያልተሰማው ነው። ከዚህም በላይ፣ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን በጉዮ ዋርዮ አማካኝነት አዋርዶና አበሻቅጦ ቃለመጠይቅ ካደረገ በኋላ፣ ለፖለቲካው የሚመቸውን ብቻ ቆርጦ በማቅረብ ለግድያ አብቅቶታል። በሃጫሉ አሰከሬን ፖለቲካ ለመስራት ቤተሰቡ በአግባቡ እንዳይቀብር አስከሬኑን ሲያንገላታ ቆይቷል፤ ለሀዘን የወጡ ወጣቶችን ለግርግር በማነሳሳት ቤተመንግስት ሰብሮ ለመግባት ሞክሮ ሳይሳካለት ቀርቶ ተይዞ ታስሯል። ባደረጋቸው አረመኔያዊ ድርጊቶች በጸጸት እየተሰቃየ ነገር ግን "አልጸጸትም" የሚል፣ በውስጥ ብስጭት ያለ እድሜው አርጅቶ የሚታይና በዶ/ር አብይ ስራና ስኬት በቅናት የሚሰቃይ ሰው ነው ።

⭕ልደቱ ክደቱ
በ1997 ዓ.ም ስንት መስዋዕትነት የተከፈለበትን የቅንጅት እንቅስቃሴ፣ ሌሎች የቅንጅት መሪዎች ታስረው ሳለ እሱና ቡድኑ ወደ ፓርላማ ለመግባት መወሰናቸው የተቃዋሚዎችን ጠንካራ ህብረት የሰበረ ዋነኛ ስህተቱ ነበር። ይህ ወቅት ልደቱ በአቋሙ ጽኑ እንዳልነበርና ከሀዲ እንደሆነ የተስተዋለበት ነው ። አወዛጋቢ ለነበረው ምርጫ ህጋዊነት በመስጠት፣ ሌሎች የቅንጅት መሪዎች "ተጭበርብሯል" ብለው ያልተቀበሉትን የምርጫ ውጤት ህጋዊ ያስመሰለው ይኸው ወላዋዩ ልደቱ ነበር። ይህም የተቃዋሚዎችን የሞራልና የፖለቲካ አቋም በእጅጉ አዳክሟል። ከምርጫው በፊት የነበረውን ከፍተኛ የህዝብ ድጋፍ ከምርጫው በኋላ በወሰዳቸው ህዝብን የመክዳት እርምጃዎች ሙሉ በሙሉ እምነትን ድጋፍን አጥቷል። በ97 እሱ በቀሰቀሰው እሳት ብዙ ወጣቶች በጥይት ሰለባ በመሆናቸው፣ ደጋፊዎቹ ክህደት እንደተፈጸመባቸው ሲያቁም ይህን ሰው አንቅረው እንደተፉትና ይህም ትልቅ የፖለቲካ ውድቀቱ እንደሆነ በህዝብ ዘንድ ተመዝግቦ ይገኛል።

07/08/2025

🩸በቀዌ ቤት ፖለቲካ ራሷን ስታለች አብዳለች!

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afran qalloo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Afran qalloo:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share