Mabe

Mabe Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mabe, Video Creator, .

AI ብዙ አትመኑ😁
14/08/2025

AI ብዙ አትመኑ😁

 Gadawa Ashu Cheru W
08/08/2025


Gadawa Ashu Cheru W

አጆራ መንትያ ፏፏቴ ባለቤትነት ከአንድ ግልሰብ ወይም ተቋም ያገኘነው ስጦታ ሳይሆን ተፈጥሮ ያደለልን ስጦታ ነው።ከ1970 ጀምሮ በአለም አቀፍ ደረጃ በወላይታ ቅርስነት የተመዘገ ተፈጥሮ ነው።...
08/08/2025

አጆራ መንትያ ፏፏቴ ባለቤትነት ከአንድ ግልሰብ ወይም ተቋም ያገኘነው ስጦታ ሳይሆን ተፈጥሮ ያደለልን ስጦታ ነው።
ከ1970 ጀምሮ በአለም አቀፍ ደረጃ በወላይታ ቅርስነት የተመዘገ ተፈጥሮ ነው።
የኛ ትውልድ ቁጭት መሆን ያለበትም ይኸንን የመሰለ ውብ ተፈጥሮ ለሀገር ውስጥ እና ለውጪ ጎብኞች ቦታው አመቺ እንድሆን መሰረት ልማቶችን ማሰራት መሆን አለበት ባይ ነኝ።

እንደወትሮው በወላይታ ጉዳይ እንቅልፍ የማይወስዳቸው የTour Wolaita አባላትም ነሐሴ 4 የሚያደርጉት ጉዞ አጆራን ከማስተዋውቁ በተጨማሪ ለአጆራ ጎብኞች ምቹ መሰረት ልማት እንድሰራ መንገዱን ያመቻቻሉ ተብሎ ይጠበቃል።

07/08/2025

ለሁሉም ነገር ጊዜ መልስ አለው።

ጊዜ ዳኛ ነው።

06/09/2024



Wolaita ❤💛🖤
03/09/2024

Wolaita ❤💛🖤

የምን ጉድ የሚሰው ነው😭😭
02/09/2024

የምን ጉድ የሚሰው ነው😭😭

 ስለ ዎላይታ 5 ነገሮች!!ወላይታን ምን ለየት ያደርገዋል? 👉1. በታሪክ ከሃምሳ በላይ ነገስታት ምድር መሆኑ👉2. የራሱ ቋንቋ ያለው መሆኑ👉3. የራሱ የዘመን መለወጫ ጊፋታ ያለው መሆኑ👉4....
02/09/2024



ስለ ዎላይታ 5 ነገሮች!!

ወላይታን ምን ለየት ያደርገዋል?

👉1. በታሪክ ከሃምሳ በላይ ነገስታት ምድር መሆኑ

👉2. የራሱ ቋንቋ ያለው መሆኑ

👉3. የራሱ የዘመን መለወጫ ጊፋታ ያለው መሆኑ

👉4. በመላው ኢትዮጵያ ለስራ የተሰማራ ታታሪ ህዝብ መሆኑ

👉5. ለሀገር ዋጋ የሚከፍሉ ወታደሮችን በማበርከት ግንባር ቀደም መሆኑ

02/09/2024




ትናንትና ማታ ከሀዋሳ ወደ ወላይታ እየመጣ የነበረው ተሳቢ በወላይታ ዞን ዛላ ሻሻ ቀበሌ ሊደረስ አካባቢ ተገልብጦ   አሁን በዚህ ሰዓት መንገዱ በሁለቱም በኩል  ተዝግቶ ነው ያለው። መለስተኛ...
02/09/2024

ትናንትና ማታ ከሀዋሳ ወደ ወላይታ እየመጣ የነበረው ተሳቢ በወላይታ ዞን ዛላ ሻሻ ቀበሌ ሊደረስ አካባቢ ተገልብጦ

አሁን በዚህ ሰዓት መንገዱ በሁለቱም በኩል ተዝግቶ ነው ያለው።

መለስተኛ ተሽከርካሪዎች እያለፉ ነው ሌሎች ማለፍ አልቻለም መፍትሄውስ?

    Cheru W EthiopiaCheru Wolaita Cdd
02/09/2024





Cheru W Ethiopia
Cheru Wolaita Cdd

31/08/2024



Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mabe posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share