Mabe Dicha

Mabe Dicha Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mabe Dicha, Video Creator, .

06/09/2024



Wolaita ❤💛🖤
03/09/2024

Wolaita ❤💛🖤

የምን ጉድ የሚሰው ነው😭😭
02/09/2024

የምን ጉድ የሚሰው ነው😭😭

 ስለ ዎላይታ 5 ነገሮች!!ወላይታን ምን ለየት ያደርገዋል? 👉1. በታሪክ ከሃምሳ በላይ ነገስታት ምድር መሆኑ👉2. የራሱ ቋንቋ ያለው መሆኑ👉3. የራሱ የዘመን መለወጫ ጊፋታ ያለው መሆኑ👉4....
02/09/2024



ስለ ዎላይታ 5 ነገሮች!!

ወላይታን ምን ለየት ያደርገዋል?

👉1. በታሪክ ከሃምሳ በላይ ነገስታት ምድር መሆኑ

👉2. የራሱ ቋንቋ ያለው መሆኑ

👉3. የራሱ የዘመን መለወጫ ጊፋታ ያለው መሆኑ

👉4. በመላው ኢትዮጵያ ለስራ የተሰማራ ታታሪ ህዝብ መሆኑ

👉5. ለሀገር ዋጋ የሚከፍሉ ወታደሮችን በማበርከት ግንባር ቀደም መሆኑ

02/09/2024




ትናንትና ማታ ከሀዋሳ ወደ ወላይታ እየመጣ የነበረው ተሳቢ በወላይታ ዞን ዛላ ሻሻ ቀበሌ ሊደረስ አካባቢ ተገልብጦ   አሁን በዚህ ሰዓት መንገዱ በሁለቱም በኩል  ተዝግቶ ነው ያለው። መለስተኛ...
02/09/2024

ትናንትና ማታ ከሀዋሳ ወደ ወላይታ እየመጣ የነበረው ተሳቢ በወላይታ ዞን ዛላ ሻሻ ቀበሌ ሊደረስ አካባቢ ተገልብጦ

አሁን በዚህ ሰዓት መንገዱ በሁለቱም በኩል ተዝግቶ ነው ያለው።

መለስተኛ ተሽከርካሪዎች እያለፉ ነው ሌሎች ማለፍ አልቻለም መፍትሄውስ?

02/09/2024





Cheru W Ethiopia
Cheru Wolaita Cdd

31/08/2024



ጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቀኒ የሚዲያ አዋርድ የዓመቱ ምርጥ የስፖርት ጋዜጠኛ ዘርፍ አሸናፊ ሆኗል።እንኳን ደስ አለክ መንሱሬ ❤️
28/08/2024

ጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቀኒ የሚዲያ አዋርድ የዓመቱ ምርጥ የስፖርት ጋዜጠኛ ዘርፍ አሸናፊ ሆኗል።

እንኳን ደስ አለክ መንሱሬ ❤️

28/08/2024




የህዝብ ልጆች ❤💛🖤DaDagato Kumbe Kolchatibebu yohanis sanaGeGetahun Garedew WodajeoGobe Gobeyalewu getacho
25/08/2024

የህዝብ ልጆች ❤💛🖤
DaDagato Kumbe Kolchatibebu yohanis sana
GeGetahun Garedew WodajeoGobe Gobeyalewu getacho

አስቸኳይ ማሳሰቢያ ለወላይታ ድቻ ደጋፊዎች በሙሉክለባችን ነገ በኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታዲየም መግቢያ ትኬት ከዳሸን ባንክ በonline እና በካሽ መቁረጥ ትችላላችሁ።ነገ ሰንበ...
06/07/2024

አስቸኳይ ማሳሰቢያ ለወላይታ ድቻ ደጋፊዎች በሙሉ

ክለባችን ነገ በኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታዲየም መግቢያ ትኬት ከዳሸን ባንክ በonline እና በካሽ መቁረጥ ትችላላችሁ።
ነገ ሰንበት በመሆኑ ባንክ ቤት ስለሚዘጋ እና ያለትኬት መግባት ስለማይችል በአቅራቢያችሁ ካሉ ዳሸን ባንክ አሁኑኑ ሄዳችሁ ትኬት እንድቆርጡ እናሳስባለን።

✅የጨዋታ ቀን 🎯MATCH  DAY🐝 ወላይታ ድቻ 🆚 ፋሲል ከነማ ❤🗓 ነገ 9:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🙏 መልካም ዕድል ለጦና  ንቦቹ 💚🐝
28/06/2024

✅የጨዋታ ቀን 🎯MATCH DAY
🐝 ወላይታ ድቻ 🆚 ፋሲል ከነማ ❤
🗓 ነገ 9:00 ሰዓት
🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🙏 መልካም ዕድል ለጦና ንቦቹ 💚🐝

✅የጨዋታ ቀን 🎯MATCH  DAY🐝 ወላይታ ድቻ 🆚 ሀምበሪቾ ⛰️🗓 ነገ ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🙏 መልካም ዕድል ለጦና  ንቦቹ 💚🐝
22/06/2024

✅የጨዋታ ቀን 🎯MATCH DAY
🐝 ወላይታ ድቻ 🆚 ሀምበሪቾ ⛰️
🗓 ነገ ምሽት 12:00 ሰዓት
🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🙏 መልካም ዕድል ለጦና ንቦቹ 💚🐝

   ክለባችን ወላይታ ድቻ ከቅርብ ግዜ ጀምሮ የመለያ እና የተለያዩ ቁሳቁሶች ህትመቶችን ከህጋዊ ተቋማት ጋር የውል ስምምነት በመፈፀም ለደጋፊዎቻችን ሽያጮችን እና አቅርቦትን በአንድ ማዕከል ...
21/06/2024


ክለባችን ወላይታ ድቻ ከቅርብ ግዜ ጀምሮ የመለያ እና የተለያዩ ቁሳቁሶች ህትመቶችን ከህጋዊ ተቋማት ጋር የውል ስምምነት በመፈፀም ለደጋፊዎቻችን ሽያጮችን እና አቅርቦትን በአንድ ማዕከል እያደረገ እንደሆነ የሚታወቅ ሲሆን፤ነገር ግን በተለያዩ ግዚያት የክለቡን ህልውና የሚጎዱ እና ኪሳራ ውስጥ የሚያስገቡ ሃሰተኛ ህትመቶች እየተደረጉ ለሽያጭ መቅረባቸውን ክለባችን የደረሰበት በመሆኑ፤መላው የክለባችን ደጋፊዎች እና ህዝባችን ይህንን ህገወጥ ተግባር በመከላከል ከክለባችን ጎን እንድትቆሙ ጥሪ እናቀርባለን።

🐝🐝 ድል ለጦና ንቦች 🐝🐝

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mabe Dicha posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share