ፈጣሪ ይፈርዳል ሚዲያ-ሣብታ ቤሪ ኬዛ

  • Home
  • ፈጣሪ ይፈርዳል ሚዲያ-ሣብታ ቤሪ ኬዛ

ፈጣሪ ይፈርዳል ሚዲያ-ሣብታ ቤሪ ኬዛ የኣሪ ህዝብ ትክከለኛ ድምፅ ነው። ለአንድ አስርት ዓመታት የህዝብ ድምፅ ፣ጆሮ እና ዓይን ሆኖ እያገለገለ የነበረ አሁንም ወደፍት በአቋሙ ፀንቶ የሚታገል የህዝብ ሚዲያ ( #ፈይሚ)

The Blues/ Chelsea 2025 Club World Cup champions 💙
13/07/2025

The Blues/ Chelsea
2025 Club World Cup champions 💙


በሀገር አቀፍ የክልል ክለቦች ሻንፒዮና ጂንካ መካሄድ ከጀመረ ሳምንት አልፎታል። እያንዳንዱ ክለብ የምድብ ሁለተኛ ዙር ተጫዉተዋል ከነገ ጀምሮ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታ ያደርጋሉ። በዚህም የደቡ...
13/07/2025

በሀገር አቀፍ የክልል ክለቦች ሻንፒዮና ጂንካ መካሄድ ከጀመረ ሳምንት አልፎታል። እያንዳንዱ ክለብ የምድብ ሁለተኛ ዙር ተጫዉተዋል ከነገ ጀምሮ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታ ያደርጋሉ። በዚህም የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልን የወከሉት አምስቱም የክልላችን ክለቦች በተለያዮ ምድብ/Group ዉስጥ ስሆኑ ከ2 ጨዋታ ከየምድባቸዉ ያሉትን ደረጃ ተመልከቱ። አራቱም በአንደኛነት ስቀመጥ አንዱ በአንድ ነጥብ ዝቅ ብሎ 2ኛ ላይ ተቀምጧል። ሁሉም ወደ ቀጣይ 16 የሚቀላቀሉ ይመስላል? አስተያየት ስጡበት።

13/07/2025

በሁኔታዎች የማይቀየር ለሆዱ የማይኖር በደቦ የማያምን ባጠቃላይ ላመነበት የሚያድር የመርህ ሰው ስያልፍ አንገቱን ቀና አድርጎ ደረቱን ነፍቶ ይሄዳል !

በ24 ሰዓት ዉስጥ አዳድስ 91 ተከታዮችን እያፈራን ቀጥለናል እስኪ አስቡ በወር ስንት እንደሚደርስ?
13/07/2025

በ24 ሰዓት ዉስጥ አዳድስ 91 ተከታዮችን እያፈራን ቀጥለናል እስኪ አስቡ በወር ስንት እንደሚደርስ?

 FROM GAZER HOSPITAL
13/07/2025


FROM GAZER HOSPITAL

13/07/2025

ወንድም ፍቅራለም ቱሊ ሁሉም ለድጋፍ ዝግጁ ስለሆኑ በሚታምናቸዉ ጓደኞችህ ለዚህ ዓላማ ከአንተ ጋር ሁለት ምሁራን/ሸከን/ጓደኞች ጋር የተከፈተ CBE አካዉንት ያስፈልጋልና ከፍታችሁ አሳዉቁልን።
#ፈይሚ

  የከፋ የሚያደርጉ   ነባር ቅርሶች ክፍል  #1=================================እንደሚታወቀው የሀገራችን የፖለቲካ ሹመት እና የአሜሪካን ዲቪ የማይደርሰው ይኖራል ተብሎ ...
13/07/2025

የከፋ የሚያደርጉ ነባር ቅርሶች
ክፍል #1
=================================
እንደሚታወቀው የሀገራችን የፖለቲካ ሹመት እና የአሜሪካን ዲቪ የማይደርሰው ይኖራል ተብሎ አይገመትም።

ሁለቱም ድንገት የሚከሰቱ ዕድሎች ናቸው ልዩነታቸው ያው ከሹመት ስትወርድና ወደአሜሪካን ከበረርክ በኃላ እንጂ አመጣጣቸው ድንገት ነው።
ማናችንም ብንሆን ሹመት የሚሰጠን ለመውረድ እንጂ እስከዘላለም አለመሆኑ ሀቅ ነው ስለዚህ አንድ ተሿሚ ከሹመት መውረዱን እርግጠኛ መሆን ያለበት የተሾመ ቀን እንጂ የወረደ ቀን አዲስ ሊሆንለት አይገባም ከሆነም ልክ አይደለም። ለዛሬ ድህረ ሹመት የሚገጥሙንን ሲወርዱ ስዋረዱ የየሚመጡ ገጠመኞችን ጀባ ልበላችሁ!

#በባለፈው በዓል እንኳን አደረሰህ ተብለው ከተላኩ አንድ ሺ አንድ ሜሴጆች መካከል በአሁኑ በአል አምስቱ ሰዎች ብቻ ይልኩልሀል እነሱም አባትህ; እናትህ; ወንድምህ እህትህ እና አንድ በስህተት መውረድህን ያልሰማ ሰው።

#ትናንት "ማቲ ወይም ማርክ" ብለው የሚጠሩህ ዛሬ መውረድህን ስላወቁ "ማቴዎስ ወይም ማርቆስ" ብለው ሙሉ ስምህን ይጠራሉ አይድነቅህ ትንሽ ስቆዩ "ማቶሳ ወይም ማርቆሳ" ማለታቸው አይቀርም የተለመደ ነው።

#የሞባይልህ ጥሪ ይናፍቅሀል ትናንት እናቱ ጥላው ገበያ እንደሄደች ህፃን ስጮህብን የነበረው ሞባይልህ ጥሪውን አቁሞ በሚስትህ ሞባይል ራስህ ደውለህ ጥሪውን አለመቀየሩን ታረጋግጣለህ ኖርማል ነው።

#በጣም የሚቀርቡህ ሰዎች መንገድ ላይ ሲያገኙህ "ወይኔ ቀፎ ቀይሬ የአንተ ስልክ የድሮው ቀፎ ላይ ቀርቶ ሳልደውልልህ" ይሉሀል የያዘው ቀፎ አንተ ከመሾምህ በፊት የገዛውን ነው። "ነው እንዴ" ብለህ እለፈው
#በእግርህ ስትሄድ ያዩህ ሰዎች "ወይኔ ምን ሆነህ ነው" ሲሉህ አትደንግጥ ምንም አልሆንክም ከአይኑ ነው!

#ምደባ ጥየቃ ደብዳቤ ይዘህ ሰው ሀብቶች ጋ ስትሄድ ለምን መጥተህ ነው ይሉሀል? የመጣሁበትን ታውቃለህ በል! ቀጥሎ የትምህርት ዝግጅትህን ይጠይቅና አጣርቼ ነግርሃለው ይልሀል። ምንም የሚያጣራው የለም ተመልሰህ ስትመጣ በአንተ ሙያ መደብ የለንም ይልሀል። አንተ መደብ አጣርተህ የመጣህ መሆኑን እያወቀ
#ሆቴል አንድ ቡናና ግማሽ ሊትር ውሃ ተጠቅመህ አታችመንት ይሁን ካሽ የሚልህ አስተናጋጅ በቅንነት መሆኑን ተረዳ መውረድህን አልሰማም::

#ልጆችህ ምን ሆኖ ነው ጋሼ ቤት መዋል አበዛ ሊሉህ ይችላሉ አትደንግጥ በሹመት ዘመን ያለህን ትርፍ ጊዜ በሙሉ ለእነርሱ አውለህ ከሆነ ኖርማል ይሆናቸዋል ያለበለዚያ ማስረዳቱ ከባድ ነው የዘመኑ ልጅ መልስ ስትሰጠው ሌላ ጥያቄ ማብዛቱ አይቀርም።

#ብሶት አናዛዥ ከአንተ ቀድሞ የወረደ ተሿሚ ያለወትሮው አንተ ጋ ደጋግሞ ሊመጣ ይችላል አታቅርበው የስራ ፈጠራ ሀሳብ አይነግርህ ተጨማሪ ብሶት ነው የሚጭንብህ።

#ከሹመትህ የወረድክ ቀን በሹመትህ ምክንያት የቀረቡህ ጓዶች በሙሉ እንዳትቀርቡ ተብለው ግልባጭ ስለሚደረግላቸው አትደንግጥ ትናንት የወረዱት ገጥሟቸው ነገ የሚወርዱትም ይገጥማቸዋል።

#ኃለቃ (ቦስ) የሚልህ ሾፌርህ "friend ሰላም ነው?" ካለህ "አለው friend እንዴት ነህ?" ብለህ በማዕረግህ መልስለት በቃ አንተን ማዕረግህ "friend" ሆኖ ቆይቷል። ይህም ማዕረግ የሚሠጥህ መልካም ኃለቃ ከሆንክ ነው አለበለዚያ የከፋም አለ።

ክፍል ሁለት ላይ መፍትሔውን ይዤላችሁ እመልስበታለሁ።

via Michy Fare Nani

#ፈይሚ

13/07/2025

#ሶስቱ #ወረዳዎች
ደቡብ ኣሪ፤ ባካ ዳዉላ፤ ሰሜን ኣሪ ወረዳዎች በአድስ አመራሮች ካልተደራጁ ሌብነቶች አይቆሙም ህዝቡም ሰላምና ልማት አያገኙም !

12/07/2025

ይቀርታ!!! 53,000 ተከታይ አልፈናል። ከዚህ በኃላ በሣምንት 1,000 እየጨመርን እንቀጥላለን።
ትኩስ መረጃ ለማገኘት #ፈይሚን Follow ያድርጉ።
#ፈይሚ

 ሀሳቡ ከመጣ 1 ሣምንት ሆኗል ።ነገር ግን የፈይሚ ቦርድ ዉሳኔ የሚፈልግ ነዉና በሀሳቡ ላይ በመነጋገር ይህ ጀግና ሸከን ፍቅራለም ብዙ መሠዋዕት የከፈለ ምሁር ነዉ። challenge ብጀመር ...
12/07/2025



ሀሳቡ ከመጣ 1 ሣምንት ሆኗል ።ነገር ግን የፈይሚ ቦርድ ዉሳኔ የሚፈልግ ነዉና በሀሳቡ ላይ በመነጋገር ይህ ጀግና ሸከን ፍቅራለም ብዙ መሠዋዕት የከፈለ ምሁር ነዉ። challenge ብጀመር ምንም እንዳይደለ ፈይሚ አምኗል። ይህ ምሁር ጂንካ ዩኒቨርስቲ ያነ ስማር አቋርጦ የነበረ ስሆን በ2017 ዓ.ም ዳግም ትምህርቱን እየተከታተለ ነዉና በእጅ መፃፍ ስለሚያስቸግረዉ ላፕ ቶፕ እገዛ ለማድረግ ሁሉም ግለሰብ የአቅሙን እንድደግፍ በፈይሚ ቦርድ እንጠይቃለን።

#ፈይሚ

ደቡብ ኣሪ  [ ሙስና ት/ት ጽ/ቤት ] ክፍል (4) 1ኛ. የወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት ሀላፊ ለአስተባባሪ ኮሚቴ ሁልግዜ ቅዳሜና እሁድ መዝገብ ቤት በማስገባት በመስቀል አስምሎ ቼክ በመስጠትና ...
12/07/2025

ደቡብ ኣሪ [ ሙስና ት/ት ጽ/ቤት ] ክፍል (4)

1ኛ. የወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት ሀላፊ ለአስተባባሪ ኮሚቴ ሁልግዜ ቅዳሜና እሁድ መዝገብ ቤት በማስገባት በመስቀል አስምሎ ቼክ በመስጠትና ከተለያዩ ባለሀብቶች ገንዘብ እየሰበሰበ እንድሰጥና በምትኩ ያለዉጠትና ተግባር ተቋሙን በሙስናና ብልሹ አሰራር እንድፈርስ ትዉልድ እንዳይቀረጽ አድርጓል ፡
2ኛ. ከወረዳ አልፎ የትምህርት ቤት ርዕስ−መምህራንን ጭምር ለግዛዉ ሀይሌና ለካሳሁን አሰግድ ዉሎ አቤል እንድጽፉለት ማስገደድ ምግብ ቤትም በመስተንግዶ ገንዘብ እንድደጉሙ መጠየቅ፡፡
3ኛ. ከወረዳ ወረዳ መምህራን ዝዉዉር በጉቦ ማድረግ፣ቤተሰቡን መቅጠር ማዘዋወር ግን የአርሶአደሩ ልጆች ግን ከተለያዩ ኮለጆችና ዩኒቨርሲትዎች ተመርቀው ቤታቸዉ ቁጭ እንድሉ አድርጓል ፡፡
4ኛ. የትምህርት ተቋሙ የዉሸት ሪፖርትና የአከባቢ ልጆች የምገፉበት የምሸማቀቁበት እንድሆን ማድረግ እንድሁም የፖለቲካ ቁማር መቆመሪያ ማድረግ።
5ኛ. ለአስተባባሪ ኮሚቴ የምላላክ፣ጆሮ ሆኖ ወጣቶችንና የከተማዉን ህዝብ የምሰልል አመራር ተቋሙን እንድመራ ማድረግ

ደቡብ ኣሪ ሙሰና [ ጋዘር ማዘጋጃ ]

1ኛ. በአባይ ቤትና በበኃይሉ ምግብ ቤት ለመስተንግዶ ወጪ ከመስከረም እስከ ተህሳስ 160,000 [መቶ ስልሳ ሺህ] ብር እንድከፈል አድርጓል ፡፡
2ኛ. በቀን ሰራተኞችና በጉልቤት ሰራተኞች ስም በምንዳ ክፍያ ሰበብ በወር ከ60,000−70,000 [ከስልሳ እስከ ሰባ ሺህ] ብር ከፍያለዉ በምል ገንዘቡን አጭበርብሮ ከማዘጋጃ ስራአስኪያጁ ጋር በልቷል ፡፡
3ኛ.ለድሺታ−ግና በዓል ማክበሪያ ከሁሉም ቀበሌያት የተዋጣ ገንዘብ እያሌ ለመጡ እንግዶች መስተንግዶ 75,000 [ሰባ አምስት ሺህ ብር] በበኃይሉ ቤት ተበልቷል በምል ሀሰተኛ ሰነድ ማዘጋጃቤት ለፍይናንስ ልኮ ተከፋፍሎ በልተዋል ፡፡

ክፍል (5) ይቀጥላል .........

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፈጣሪ ይፈርዳል ሚዲያ-ሣብታ ቤሪ ኬዛ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share