16/09/2025
የሚገርም ንግግር ነዉ🤜🤛 ስለ አዲስ አበባ ለውጥ
"አንዳንዶቻችን ፍሬሽማን ሆነን ድራፍት የጀመርንበት እና ከፊል ጭቃ የነበሩ ቤቶች ፈርሰው፣ ወደ ህንፃዎች እና ቤተመጻሕፍት ስለ ተቀየሩ አዲስ አበባ ውስጥ ቅርሶች እየፈረሱ ነው ብለን እናለቅሳለን። ለምሳሌ፣ አንድ የማዉቃት ድራፍት ቤት ወደ አብርሆት ቤተመጽሐፍት ተቀይራ በማየቴ ደስ ብሎኛል።" 😄
አቶ ጌታቸው ረዳ
የመደመር መንግስት መጽሐፍ ምረቃ መርሀ ግብር ላይ ከተናገሩት ንግግር!