መረጃ/Mereja

  • Home
  • መረጃ/Mereja

መረጃ/Mereja መረጃ የምንግዜም አጋርዎ የህዝብ አይንና ጀሮ ለተሻለ ለዉጥ �

19/10/2025

#አማራ ለህዝቦቹ መስዋት ይሆናል !!!
ከአባቶቻችን የወረስነዉ ጀግንነትን ነዉ ሁሌም ሀገር የተዋጋለትን ትበላለች እንጅ ቦታ አይኖራትም እንዲህ አደል የሚባለዉ !!! ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ !!! እኛ እንሞትላታለን ገዳዮች ለጊዚያት ቢበሉም ዘለቄታዉ እነሱም ተበዮዎች ናቸዉ ። አማራ ሀገሩን ነፃ ለማዉጣት አደለም ወንዶች ሴቶችም ብዙ መስዎት ከፍለዋል ገናም እንከፍላለን ። በአረመኔዉ ድርጊት አንገረምም አሁን ብቻ አደለም አረመናዊ ተግባሩን የምናዉቀዉ በፊትም ስንወጣ አይተን ነዉ ትግል የገባነዉ !!!
ታሪክ አይረሳችሁም እህቶቸ ሁሉን እናስፈጥማለን

እኛ ለጅግና እልቅሶም ዋይታም አንሻም ሁሌም ጀግና ጀግና ነዉ !!!ጀግና ይሞታል ስራዉ ይቀጥላል ግን ባንዳነት ሁለቴ ይሞታል ስለዚህ  ሴት ነዉ የገደለ ግን ተራ ሴት ሳትሆን ጀግና እና  #ባ...
17/10/2025

እኛ ለጅግና እልቅሶም ዋይታም አንሻም ሁሌም ጀግና ጀግና ነዉ !!!
ጀግና ይሞታል ስራዉ ይቀጥላል ግን ባንዳነት ሁለቴ ይሞታል ስለዚህ ሴት ነዉ የገደለ ግን ተራ ሴት ሳትሆን ጀግና እና #ባለም ለፋኖ ትልቅ በረከት የምትሆን አሪፍ እና ጅግና ሴት ይጓዛል::
#ታሪክ እንድንሰራ ምክኒያት ነዉ የሆነችን ነፍስሽ በደጋጎች ጎን ያኑራት !!!

አማራ ነኝ እኔ የማልደራደር በዉዷ ሀገሬ !!! #አንድ አማራ #ፋኖ
14/10/2025

አማራ ነኝ እኔ የማልደራደር
በዉዷ ሀገሬ !!!
#አንድ አማራ #ፋኖ

አዝነናል አብዮ ድሮኗን ላካት አንዴ ከሰረህ አደል !!!
27/09/2025

አዝነናል አብዮ ድሮኗን ላካት አንዴ ከሰረህ አደል !!!

ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በታላቅ በድል ተጀምሯል!የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 12:00 ሰዓት የተጀመረው ...
24/09/2025

ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በታላቅ በድል ተጀምሯል!

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 12:00 ሰዓት የተጀመረው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በአምስቱም ኮሮች እና በዕዙ ልዩ ዘመቻ ከፍተኛ ተጋድሎ በማድረግ አስደናቂ ድሎች ተገኝተዋል።

የተገኙ ድሎች:-

፩ኛ. ምስራቅ አማራ ኮር 1 ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ በቅሎ ማነቂያና ዙሪያው ላይ ክፍተኛ ትንቅንቅ ያደረገ ሲሆን በዚህም በተለይ ቁልፍ ወታደራዊ ቦታ በሆነችው በቅሎ ማነቂያ የተገኙ ድሎች:-

አሳምነው ክፍለጦር
• ሞርተር 2
• ⁠ብሬን 2
• ⁠ክላሽ 76
• ⁠ስታር ሽጉጥ 1
• ⁠7000 የብሬን ተተኳሽ
• ⁠9800 የክላሽ ተተኳሽ
• ⁠1300 የዲሽቃ ተተኳሽ
• ⁠95 የደረት ትጥቅ
• ⁠180 ወታደራዊ ሻንጣ
• ⁠5 መገናኛ አይኮም

ባለሽርጡ ክፍለጦር:-
ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለሽርጡ ክፍለጦር የደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ ወረዳ መቀመጫ በሆነችው ቢስቲማ ከተማ፣ በጉቢሳና፣ በጉሃ፣ በሰቀላ እና ቴሌው ዙሪያ ከፍተኛ ውጊያ ያደረጉ ሲሆን የጉቢሳ ምሽግ ተሰብሯል።

የወረዳው ዋና መቀመጫ የሆነውን ቢስቲማ ከተማን ሙሉበሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ለማስገባት ከፍተኛ ተጋድሎ እየተደረገ ይገኛል። እስካሁን ባለው መረጃ:-
• የተደመሠሠ 78
• ⁠የቀሰለ 53
• ⁠ክላሽ 7
ባለሽርጡ ክፍለጦር የሀብሩ ወረዳ ቆላማ የአፋር አጎራባች አካባቢዎችን በመቆጣጠርና ሕዝባዊ አስተዳደር የዘረጋው የባለሽርጡ ክፍለጦር ዛሬ የሀይቅ፣ ደሴና ኮምቦልቻ ቆላማ አካባቢዎችን ከልጅ እያሱ ኮር ጋር ጥምረት በመፍጠር ወደፊት እየገሰገሰ ይገኛል።

ሐውጃኖ ክፍለጦር
• ዲሽቃ 1
• ⁠ስናይፐር 1
• ⁠ክላሽ 40
• ⁠የብሬን ተተኳሽ 5,000
• ⁠የክላሽ 3000
• ⁠የወገብ ትጥቅ 23
• ⁠የክላሽ ካዝና 18
• ⁠F1 Bomb 10
• ⁠የሞርተር ቅንቡላ 7

በምስራቅ አማራ ኮር 1 አጠቃላይ የተደመሰሰና የተማረከ:-
• ⁠የተደመሰሰ 1 ኮረኔል፣ መቶአለቃ ኢሳያስን ጨምሮ 282 የአገዛዙ ሰራዊት
• ⁠ምርኮኛ 18
• ⁠የበቅሎ ማነቂያ አስተዳዳሪ አቶ አያሌው ደሳለ ከነ ግብረ አበሮቹ ተደምስሷል።

፪ኛ. ምስራቅ አማራ ኮር 2 ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ወንዳች ከተማ በቁጥጥር ስር አውለው፣ በተለይ እዚህ ከተማ ላይ በተደረገ አስደናቂ ተጋድሎ የተገኘ ድል:-

ዞብል አንባ ክፍለጦር
• ዲሽቃ -3
• ⁠ብሬን - 8
• ⁠ክላሽ 130
• ⁠ስናይፐር - 5
• ⁠F1 Bomb - 102
• ⁠82MM ሞርተር -2
• ⁠120MM ሞርተር - 1
• ⁠የሞርተር ቅንቡላ - 30
- ኦራል ከነተተኳሹ
- ⁠22ሺ በላይ ተተኳሽ

ካላኮርማ ክፍለጦር
• 1 ዲሽቃ
• ⁠2 ብሬን
• ⁠2 ስናይፐር
• ⁠89 ክላሽ
• ⁠የብሬን ተተኳሽ 1500
• ⁠የክላሽ ተተኳሽ 2000
• ⁠4 አይኮም መገናኛ
• ⁠50 የክላሽ ካዝና
• ⁠36 ኤፍዋን ቦምብ
• ⁠2 የሜዳ መነፀር

ታጠቅ ክፍለጦር ወንዳች ላይ ከፍተኛ ተጋድሎ አድርገዋል።
• 20 ክላሽ
• ⁠4 የደረት ትጥቅ
• ⁠4 ካዝና
በምስራቅ አማራ ኮር 2 እንደ አጠቃላይ የተማረከና የተደመሠሠ:-
• ⁠ምርኮኛ 147
• ⁠ሙት 137
• ⁠በርካታ ወታደራዊ ቁሳቁስና ሬሽን ተ

የነበልባሉ ገረመው ወንዳውክ ብርጌድ የበለጠ ጓዳዊ ዝምድና  ለማጠናከር  ሁሉም የብርጌድና  የፋኖ አባላት አባላት በተገኙበት ተሃድሶ አካሔደ!፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨አፋብኃ ምዕራብ አማ...
23/09/2025

የነበልባሉ ገረመው ወንዳውክ ብርጌድ የበለጠ ጓዳዊ ዝምድና ለማጠናከር ሁሉም የብርጌድና የፋኖ አባላት አባላት በተገኙበት ተሃድሶ አካሔደ!

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክ/ጦር የነበልባሉ ገረመው ወንዳውክ ብርጌድ የበለጠ ጓዳዊ ዝምድና ለማጠነካር ከፍተኛ የእዝ፣የክፍለጦር እና ሁሉም የብርጌድና የሻለቃ አመራሮችና አባላት በተገኙበት ደማቅ ተሃድሶ አካሒዷል።

የራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክ/ጦር ሰብሳቢ አርበኛ ደመላሽ አድነው በመረሃግብሩ ተገኝተው እንዳሉት እኛ የምንታገለው ጠላትን ለመግደል፣ ለመደምሰስ ፣ የሀገረ መንግስት ባለቤት ለመሆን ፣የቀደምት አባት አያቶቻችን ዙፋን የስልጣን ባለቤት ለመሆን፣ አማራን የተደቀነበትን የመጥፋት ዘመቻ ለመታደግ ብቻ ሳይሆን ሀገራችን ኢትዮጵያ ከገባችበት አረንቋ ለማላቀቅ ስለሆነ የተደቀነብንን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ ሁላችንም በጋራ መስራት ይጠበቅብናል ብለዋል።

ጠላቶቻችን ፀረ አማራ ዓላማ አንግበው የተነሱ በመሆኑ ጠላቶቻችንን ሳንደመስስ ማረፍ ስለሌለ የጋራ ጠላታችንን በአንድነት በመሆን ማሸነፍ ይገባናል ብለዋል።

በክብር እንግዳ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የአረንዛው ዳሞት ብርጌድ ሰብሳቢ አርበኛ ቻሌ ዘመን እንዳሉት ገረመው ወንዳውክና አረንዛው ዳሞት ብርጌድ ሁለቱ መትዮች ተብሎ የተመሰከረላቸው ብርጌዶች በመሆኑ ከዛሬ በፊት የምናደርጋቸውን ግንኙነቶችን በማጠናከር ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስና በጋራ በመስራት የጋራ ጠላታችን ለመደምሰስ ዝግጁ ነን ብለዋል።

የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ ም/ወታደራዊ አዛዥ ሻለቃ የኔአለም ዘለቀ በተሃድሶ መረሃ ግብር ተገኝተው እንዳሉት አንድ ወታደር ማድርግ ያለበትና የሌለበትን በማወቅ ማንኛውም ወታደር ከግላዊ ስሜት በመውጣት የወጣበትን አለማ በመገንዘብ ነበልባሉ ገገረመው ወንዳውክ ብርጌድ ገናና ታሪኩን በማስቀጠል ጠላትን አከርካሪውን መስበር ይገባል ብለዋል ሲል ፋኖ በላይ ሞገስ የነበልባሉ ገረመው ወንዳውክ ብርጌድ ተወካይ ህዝብ ግንኙነት ተናግሯል።

( መስከረም 13/2018ዓ.ም)
፲/አ ኢ/ር ዘመኑ አማረ
የ5ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት

19/09/2025

የፖርላማው ንጉስ ወንድማችን ክርስቲያን ታደለ ደሙ እየፈሰሰ ከህክምና ቦታ ወደ ጨለማ እስር የተወሰደዉ ወንድማችን  የመላዉ አማራ ህዝብ ልሳን መሆኑን ሁላችንም ለአፍታም ቢሆን መዘንጋት የለብ...
18/09/2025

የፖርላማው ንጉስ ወንድማችን ክርስቲያን ታደለ ደሙ እየፈሰሰ ከህክምና ቦታ ወደ ጨለማ እስር የተወሰደዉ ወንድማችን የመላዉ አማራ ህዝብ ልሳን መሆኑን ሁላችንም ለአፍታም ቢሆን መዘንጋት የለብንም።

እየደረሰበት ያለዉ ግፍና በደል የአገዛዙን ጭካኔና አረመኔነት በግልፅ የሚያሳይ ተግባር ነዉ።
ሁላችንም ድምፅ ልንሆነው ይገባል አደበቱ ለእዉነት የቆመ ታላቅ የሀገር ዋልታ!!!
ድምፃችሁን ሁላችሁም አሰሙ!!!

አማራ በእናቱ አማራ በአባቱ አማራ የሆነ ወድ ኢትዮጵያን የመሰረተ ቀደምት የሁሉም መጀመሪያ የፊደል መቀመሪያ የሆነ የኢትዮጵያ ዋናዉ ክፍል አማራ ነዉ ።አማራ ማለት ለኢትዮጵያ ባህልን ለአለም...
16/09/2025

አማራ በእናቱ አማራ በአባቱ አማራ የሆነ ወድ ኢትዮጵያን የመሰረተ ቀደምት የሁሉም መጀመሪያ የፊደል መቀመሪያ የሆነ የኢትዮጵያ ዋናዉ ክፍል አማራ ነዉ ።
አማራ ማለት ለኢትዮጵያ ባህልን ለአለም ፍቅርን የሚሰብክ ለየት ያለ ሀገር ነዉ አማራ።
ሁሌም አማራ ጠላትን ሲቻል በፍቅር ይማርካል ካሊያ በእንቢተኝነቱ ነፍጥን አንግቦ የሚነሳ ማዕበል ነዉ ይህንን ማንነቱን የያ የጥንት ጠላቶቻችን እነ Italian ማስረጃዎቻችን ናቸዉ ። እና የዚህ ሁሉ ባለቤት የሆነዉ የአማራ ልጅ በግፍ እየታረደ እየተረሸነ ይገኛል ይህን ማህበረሰብ ነፃ መንግስት ተብሎ ህዝቡን የሚጨርስ አዉሬዉ መንግስት ስራዎችን አሁንም መቀጠሉ የአዉሬዉ መንፈስ ያሳደረበት ተፅኖ እንደሆነ የሚታይ ሀቅ ነዉ ። እናም በቃኝ አልገደልም አልደፈርም አልታገትም እያለ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ የሆነ ፍኖ ትግሉን ከጀመረ ሀለት ዓመታትን ተቀዳጅቷል። አማራ በተደጋጋሚ የግፍ ጽዋ ሲቀበል የቆየ እንዲሁም እየተቀበለ ያለ ዉጣ ገጠም ሲሉት ጨርቄን ማቄን ሳይል የሚወጣ ህዝብ ሞቱ ቀን በቀን ይጨምራል። ፍኖነት ከአበዉ ከላየ የተሰጠ ዋና ጌጥ ነዉ እና ይህን የአማራ ስፆታ የሆነ ስም ዛሬም ነገም ልክ እንደባንዴራ ከፍ ብሎ ይቀመጣል ። አወ #ፋኖ ስም ብቻ አደለም ተግባርም የተጨመረበት ታላቅ ሀይል ነዉ ሀይል እና ስም ከእግዚአብሔር ይወረሳል ወዳጀ እናም የአማራ ህዝብ ግፍ እና መከራ ይበቃዋል ሁሌም አንድ የሆነ የአማራ #ፋኖ ድል አድራጊነቱ ቀጥሎ ማሸነፉን ለአለም ህዝብ ለማብሰር በቁርጠኝነት ተነስቷል ። ኢትዮጵያ ግፍ እና መከራዋ ይበቃታል አማራ!
#ፋኖ !!!

 #ፋኖ ለህዝቦቹ በዱር በገደሉ የሚዋደቅ የቁርጥ ቀን ልጅ
11/09/2025

#ፋኖ

ለህዝቦቹ በዱር በገደሉ የሚዋደቅ የቁርጥ ቀን ልጅ

እንኳን አደረሰን ጓዶች !!==================አዲሱ ዓመት በፀረ-አማራነት ላይ የቆፈርነው መቃብር የሚታተምበት የሚዘጋበት ፥ አማራ ጠልነት በጓጉንቸር የሚቆለፍበት ዘመነ-ተፍፃሜት ይ...
11/09/2025

እንኳን አደረሰን ጓዶች !!
==================አዲሱ ዓመት በፀረ-አማራነት ላይ የቆፈርነው መቃብር የሚታተምበት የሚዘጋበት ፥ አማራ ጠልነት በጓጉንቸር የሚቆለፍበት ዘመነ-ተፍፃሜት ይሆን ዘንድ ከትናንቱ በበለጠ አንድ ሆነን ፥ እውቀት እና ጉልበታችንን አስተባብረን የምንተጋበት ይሆናል ።

በመጪው አዲስ ዘመን ፦ የአማራን ሕዝብ ስልጣኔ እግር ተወርች አስሮ ተብትቦ የያዘው ስውር ሰንሰለት የሚበጠስበት ይሆን ዘንድ ፥ ንቃታችንን ከጉልበታችን አስተባብረን ታግለን የምናሸንፍበት ወሳኝ የትግል ታሪክ ምዕራፍ ይሆን ዘንድ እንተጋለን። ለዚህም የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን!!

እንደ ድር አብረን ፥ ከሕይወት ከሥርዓት የነቀልነውን አማራ ጠሉን አገዛዝ ገንዘን - እንቀብራለን !!
አዲሱን ትውልድ አዲሱን አስተሳሰብ እናነግሳለን !

አዲስ ትውልድ ፥ አዲስ አስተሳሰብ ፥ አዲስ ተስፋ !!!!!

10/09/2025

እንኳን ለ2018 ዓ.ም አደረሳችሁ በዱር በገደሉ ለምትዋደቁ ዉድ የቁርጥ ቀን ልጅ ፋኖ!!
እንዲሁም ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ!

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መረጃ/Mereja posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share