12/10/2025
#አስደሳች ዜና፦
ለአሶሳ ከተማ እና ለአከባቢው ለምትገኙ ነዋሪዎች በሙሉ #ጥቅምት 8 /02/18 ዓ /ም በአሶሳ ከተማ ቤኒሳይኬን ሆቴል ታላቅ በአይነቱ ለየት ያለ በተከበሩ አመንቴ ጌሽ የተፃፈው በሺናሻ ህዝብ ታሪክ ፣ ባህል እና ማንነት ዙሪያ የሚያጠነጥነው "ቦር ዘ _ኢትዮ #ቅጽ 1 ታሪክ እና ትውፊት ጥናት መነሻዎች" የተሰኘው እና በአቶ አመንቴ ገሺ የተፃፈው በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው መፅሃፍ ጥቅምት በቀን #8/02/18 ዓ/ም አሶሳ ቤንሳይከን ሆቴል 3::00 ይመረቃል።
ይህ በአይነት እና ይዘቱ ለያት ያለ መፅሃፍ ከመሆኑ በተጨማሪ እጅግ አነጋጋሪ ይዘቶችን አካቷል። ከዚህ በኃላም "ቦር _ ዘኢትዮጵያ #ቅጽ 2 እና #ቅጽ 3 በሂደት ላይ መሆናቸውን ከመጽሃፉ መግቢያ ላይ ተመላክቷል።
ይህን ድንቅ መፅሐፍ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ና በተጋባዥ እንግዶች ለማስመረቅ ዝግዥት ላይ እንገኛለን ሁላቸውም እንድትታደሙ ና እንድታስመርቁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን
ኑ ይህን በአይነቱ በይዘቱ ለየት ያለውን ቦር _ ዘኢትዮጵያ የተሰኘውን ቅጽ 1 መፅሐፍ እናስመርቅ።
እንኳን ደስ ያለህ ወንድማችን