King menelik

King menelik «....እውነት ከሚናገር ሰው በላይ የሚጠላ የለም።»

በጥጋባቸው አድዋ ላይ ተዋግተው ድል ሆኑ!‘’ ... በጥጋባቸው አድዋ ላይ ተዋግተው ድል ሆኑ :: እኔ ግን በድንቁርናቸው ብዛት የእነዚያን ሁሉ ... ደም በከንቱ መፍሰሱን እያየው ድል አደረ...
01/03/2024

በጥጋባቸው አድዋ ላይ ተዋግተው ድል ሆኑ!

‘’ ... በጥጋባቸው አድዋ ላይ ተዋግተው ድል ሆኑ :: እኔ ግን በድንቁርናቸው ብዛት የእነዚያን ሁሉ ... ደም በከንቱ መፍሰሱን እያየው ድል አደረኳቸው ብዬ ደስ አይለኝም....''

አፄ ምኒልክ ለሙሴ ሽፍኔ መጋቢት 23 ቀን 1888 ዓ.ም ከፃፉት ደብዳቤ :




ጎጃም ከባህርዳር ጀምሮ ወደ ደጀን የሚዎስደውን አውራ መንገድ ሁሉም ቦታዎች ላይ ጠርቅማለች።ጎጃም ማለትም ደንበጫ፣ቡሬ፣የጁቤ፣ፈረስ ቤት፣ደጋ ዳሞት፣ፍኖተ ሰላም፣አማኑኤል፣ጅጋ፣የጨረቃ፣መራዊ፣ማ...
02/08/2023

ጎጃም ከባህርዳር ጀምሮ ወደ ደጀን የሚዎስደውን አውራ መንገድ ሁሉም ቦታዎች ላይ ጠርቅማለች።

ጎጃም ማለትም ደንበጫ፣ቡሬ፣የጁቤ፣ፈረስ ቤት፣ደጋ ዳሞት፣ፍኖተ ሰላም፣አማኑኤል፣ጅጋ፣የጨረቃ፣መራዊ፣ማርቆርስ በአገዛዙ የኦህዴድ/ኦነግ ሰራዊት ሙሉ ጦርነት ውስጥ ናቸው።

ይሁን እንጂ "የገባው አይወጣም" ሲሉ በፋፁም ኩራት ገልፀውልናል።
የገባው የስርዓቱ ወታደር እጁን እንዲሰጥ ጥሪ ቀርቦለታል።
ጎንደር በዋናነት ደ/ታቦር ጦርነት ውስጥ ናት።

©️ መረጃ ቲቪ

02/03/2023

ባርነት የወደዱ የባንዳ ልጆች

02/03/2023

የአድዋ የክተት አዋጅ!!
መስከረም 17/ 1888 ዓ.ም ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ጣሊያን ለወረራ መዘጋጀቱን ተከትሎ ያስተላለፉት የክተት አዋጅ።
‹‹
እግዚአብሄር በቸርነቱ እስካሁን ጠላት አጥፍቶ አገር አስፍቶ አኖረኝ፤ እኔም እስካሁን በእግዚአ ብሔር ቸርነት ገዛሁ፡፡ ከእንግዲህ ብሞትም ሞት የሁሉም ነውና ስለእኔ ሞት አላዝንም፡፡ ደግሞ እግዚአብሔር አሳፍሮኝ አያውቅም፤ ወደፊትም ያሳፍረኛል ብዬ አልጠራጠርም፡፡ አሁንም አገር የሚያጠፋ፤ ሃይማኖትን የሚለውጥ፣ በፊት እግዚአብሔር የወሰነልንን ባህር አልፎ መጥቷል፡፡ እኔም የአገሬን ከብት ማለቅ፤ የሰውን መድከም አይቼ እስካሁን ዝም ብለው ደግሞ እያለፈ እንደፍልፈል መሬት ይቆፍር ጀመር፡፡ አሁን ግን
በእግዚአብሔር ረዳትነት አገሬን አሳልፌ አልሰጠውም፡፡ የአገሬ ሰው ከአሁን ቀደም የበደልሁህ አይመስለኝም፡፡ አንተም እስካሁን አላስቀየምኸኝም፡፡ ጉልበት ያለህ በጉልበትህ እርዳኝ። ጉልበት የሌለህ ለልጅህ፣ ለምሽትህ፣
ለሃይማኖትህ ስትል በሃዘንህ እርዳኝ፡፡ ወስልተህ የቀረህ ግን ኋላ ትጣላኛለህ፡፡ አልምርህም፡፡ ማርያምን ለዚህ አማላጅ የለኝም።››

የካሴ ባውቄ ልጅ!ጀግናው አርሶአደር ካሴ ባውቄ አልሞ ተኳሽ፣ በሰፈሩ ለሚያልፍ መንገደኛ ሁሉ የድኩላ እና የሚዳቋ ቋንጣ ሸምጥጦ የሚሰጥ፣ እርጎ እንደ ውሃ ቀድቶ የሚያጠጣ፣ በጠንካራ አርሶአደ...
04/10/2022

የካሴ ባውቄ ልጅ!

ጀግናው አርሶአደር ካሴ ባውቄ አልሞ ተኳሽ፣ በሰፈሩ ለሚያልፍ መንገደኛ ሁሉ የድኩላ እና የሚዳቋ ቋንጣ ሸምጥጦ የሚሰጥ፣ እርጎ እንደ ውሃ ቀድቶ የሚያጠጣ፣ በጠንካራ አርሶአደርነቱ እና በአዳኝነቱ ስሙ በሜጫ ወረዳ እና በመርዓዊ ከተማ የታወቀ ነበር። አርበኛ ዘመነ ካሴ የአርሶ አደር ካሴ ባውቄ ልጅ ነው!

ካሴ ባውቄ በአራሽነቱም በተኳሽነቱም የተከበረ እና ስመጥር፣ በወረዳው በጀግንነቱ የሚፈከርለትም ነበር። አርሶአደር ካሴ ባውቄን በልጅነቴ ከማስታውሳቸው ታዋቂ የአካባቢያችን አርሶአደሮች በተለየ አውቀዋለሁ። ቁመናው አጠር እና ቀጠን ያለ፣ ቀልጣፋ አርሶአደር፣ ቁምጣውን ለብሶ፣ በባዶ እግሩ ፈጠን ፈጠን ብሎ የሚጓዝ፣ ከትክሻው የማትለየውን አብራራው አነግቶ በኩራት የሚንጎማለል ልበ ሙሉ አርሶ አደር ነበር። ልጆቹም አርሶአደሮች በጀግንነታቸው ተኳሽ እና ጠንካራ አራሽ፣ ተማሪዎችም በጉብዝናቸው የሚታወቁ ነበሩ። የዘመነ ካሴ ታላቅ እህት ኢለመንታሪ አብራኝ የተማረች፣ ከሆል ሴክሽን የማታስቀምስ ነበረች። ዘሜም ኮከብ ተማሪ፣ የስነ ጽሁፍ እና ኪነ ጥበብ ተሰጥዖ ያለው ሁለገብ ኮከብ ተማሪ ነበር።

የአዲስ አበባ እና የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ቲያትር ጥበባት ት/ቤት ኮከቦችን ያፈራው የመርዓዊ ከተማ የመረዋ ኪነጥበብ ክበብ እነ ዘመነም ከፍተኛ ተሳትፎ እና አስተዋጽዖ አድርገውበታል። ዘመነ ካሴ በድምፃዊነት፣ በተወዛዋዥነት እና በድርሰት ተሳትፎ ያደርግ ነበር።

ዘመነ ካሴ ከዩኒቨርሲቲ ሲወጣ የአማራ ወጣቶች ማሕበር ፕሬዚደንት፣ ቀጥሎም ገና በወጣትነት ዕድሜው የዞን መምሪያ ሀላፊነት የተሾመ ነበር።

ዘመነ የዞን መምሪያ ሀላፊ በነበረበት ወቅት ዛሬ አማራን ወክለው ያሉ አብዛኛዎቹ ሚኒስትሮች የወረዳ እና ክፍለ ከተማ ካድሬዎች ነበሩ።

ዘሜ የአማራ ህዝብ በደል ዘልቆ የሚያመው፣ የአገራችን ፓለቲካ መጎሳቆል እንቅልፍ የሚነሳው፤ ትሁት፣ ሰው ወዳድ እና አክባሪ፣ ሀቀኛ እና ጥቅም ቅንጣት ያህል የማያጓጓው አብሮ አደግ ወንድሜ ነው።

ሳያውቁሁ በጥላቻ ጥርሳቸውን የሚነክሱብህ ጥቂቶች ቢኖሩም፣ ማንነትህን የምናውቅ አብሮ አደጎችህ እና በሚሊየን የሚቆጠር የአማራ ወጣት ከጎንህ ነው።

በርታ ወንድሜ፣ እስከመጨረሻው ከጎንህ ነኝ

!https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=640714457565527&id=100048809354546

https://t.me/OneAmharaaበፌስቡክ ፖስት የማድረግ የማይቻሉ መረጃዎችን ፖስት የምናደርግበት የቴሌግራም ግሩፓችን ነው
27/06/2022

https://t.me/OneAmharaa

በፌስቡክ ፖስት የማድረግ የማይቻሉ መረጃዎችን ፖስት የምናደርግበት የቴሌግራም ግሩፓችን ነው

በፌስቡክ ፖስት የማድረግ የማይቻሉ መረጃዎችን ፖስት የምናደርግበት የቴሌግራም ግሩፓችን ነው

ብላቴናው (ቴዲ አፍሮ)  ለጉድ ተቀኘው !!                   *****ናዕት (እያመመኝ መጣ ቁ.2)-------------------------------ዘውግ ያወረው ድንበር       ...
21/06/2022

ብላቴናው (ቴዲ አፍሮ) ለጉድ ተቀኘው !!
*****
ናዕት (እያመመኝ መጣ ቁ.2)
-------------------------------
ዘውግ ያወረው ድንበር
መላውን የረሳ
ሳር ያለመልማል ዛሬም
በዕልፍ አዕላፍ እሬሳ
----
እያረረ ሆዴ ብስቅ
በማሽላ ዘዴ
ና ታደም ይለኛል ደግሞ
በነ ኡ.ኡ . ሬጌ
----
ተላላ ዝንጉ ሰብ
የሙታን ሸማ ደዋሪ
ምን አለ አይል ከፊት
ሆኖ ቅርብ አዳሪ
----
ተናገር አፌ ደፍረህ
ሳትናወጥ ከቶ
ዝም አይሆንም ሜዳ
ተራራ ሞት መጥቶ
----
ገለል በል ኤሳው
ነፍሴን አንቀህ አታሳሳት
ብታገስ ባሰ ባንተ
የልቤ እሳት
----
ዶፍ ቢዘንብ እቶን እሳት
ሀገሬን ላልረሳት
ቃል አለኝ ኖሬ
ሞቼም ልክሳት
---------///-----

ድንቅ ነው አዳምጡት
https://www.youtube.com/watch?v=1hMVeENjVew

27/03/2022

ነፍጠ ጡር ሴት አማራ በመሆኗ ብቻ በኦነግ/ ኦሕዴድ ሳንጃና ሜንጫ ሆዷ በየእለቱ እየተተረተረ ጽንሷ ሜዳ ላይ የሚጣልባትን አገር የሚገዘግዘው የኦሮሙማ አፓርታይድ አገዛዝ ለለውጥ ቁርጠኛ አቋም ያለው መስሎ የሚታየው አማራ ቢኖር ማንነቱን ለጥቅም በሆዱ የሸጠ አማራውን የከዳ ባንዳ ነው። ጎርፍ ያመጣቸውና የፖለቲካ አላማ የሌላቸው እንጀራ ፈላጊ የድሀ ልጆች በኦሮሙማ ፍርፋሪ እየተደለሉ የአማራን ሕዝብ በሰላሳ ዲናር ለመሸጥ ሲስማሙ እያየን ዝም ብለን አናይም።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when King menelik posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share