ጮቄ ኢንተርቴይመንት

  • Home
  • ጮቄ ኢንተርቴይመንት

ጮቄ ኢንተርቴይመንት አላማችን የአማራ የተፈጥሮ ገፅታዎችን ማስተዋውቅ እና የህዝ? ጮቄ የፕላኔታችን የውሃ ማማ

05/11/2024

ሰበር ዜና !
የአማራ ፋኖ በወሎ
የግዳን ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን
ሙጃ ከተማን ተቆጣጠረ።

02/11/2024

በእናንተ እንኮራለን!

አስመርቀናል!የአማራ ፋኖ በጎጃም 6ኛ ክፍለ ጦር ኢንጅነር ክበር ተስገን ብርጌድ ለሶስተኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ፋኖዎች አስመርቋል። የደምበጫ ፋኖዎች በጦርነት ውስጥ ሁነው እንዲህበደመቀ ሁኔታ ...
01/11/2024

አስመርቀናል!
የአማራ ፋኖ በጎጃም 6ኛ ክፍለ ጦር ኢንጅነር ክበር
ተስገን ብርጌድ ለሶስተኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ፋኖዎች
አስመርቋል።

የደምበጫ ፋኖዎች በጦርነት ውስጥ ሁነው እንዲህ
በደመቀ ሁኔታ ማስመረቃቸው ለሌሎችም የፋኖ ብርጌዶች
አርያነት ያለው ተግባር ነው!
ድል ለአማራ ፋኖ✊

ምስራቅ ጎጃም አኩሪ ገድል ተፈጸመ | የበላይ ልጆች አልተቻሉም። ዛሬ ጥቅምት 17/2017 ዓም በም/ጎ ዞን እናርጅ እናውጋወረዳ ውስጥ ታሪክ ተሰርቶ ውሏል።  የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ተኛ በላይ...
27/10/2024

ምስራቅ ጎጃም አኩሪ ገድል ተፈጸመ | የበላይ ልጆች አልተቻሉም።

ዛሬ ጥቅምት 17/2017 ዓም በም/ጎ ዞን እናርጅ እናውጋ
ወረዳ ውስጥ ታሪክ ተሰርቶ ውሏል። የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ተኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር አካል የሆኑት ሶማ ብርጌድ እና አባ ኮስትር ብርጌድ በጥምረት የአብይን ቀይ ሽንኩርት ቀርድደውታል::

ጠላት ወደ እነማይ ወረዳ ዲማ ጊዮርጊስ መግባቱን ቀድሞ መረጃ የደረሰው የበላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር አካል የሆነው ጀግኖች የተሰባሰቡበት ሶማ ብርጌድ በዛሬው እለት ጥቅምት 17/2017ዓም ከጥዋቱ 12:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6:00 ሰዓት ድረስ ይናጭ ሻለቃ፣ ጫኔአለው ሻለቃ እንዲሁም የብርጌዱን እስፔሻል ፎርስ በመያዝ ደብረወርቅ ከተማን ዙሪያውን በመክበብ ጠላትን ሲወቅረው ውሎአል። በዚህ ውጊያ ድንጋጤ ውስጥ የገባው የጁላ ሰራዊት ከዲማ ጊዮርጊስ ሙሉ ሀይሉን አስወጥቶ ወደ ደብረወርቅ ከተማ ተመልሶ ገብቶል።

ሶማ ብርጌድ ባካሄደው ውጊያ የጠላት ሀይል ይጠቀምበት የነበረው መሌ ማደያ የሚገኝ ካምፕ ወድሟል። በዚህ ውጊያ የአባ ኮስትር ብርጌድ አራተኛ ሻለቃ ለሶማ ብርጌዶች ፈጥኖ በመድረስ ጠላትን አብረው ሲወቅሩት ውለዋል።

በትላንትነው እለት በአባ ኮስትር ብርጌድ እና ሶማ ብርጌድ የተቀጠቀጠው የጠላት ሀይል ከደብረወርቅ እና ከቢቸና ዙ23፣ ፔንፔን ጨምሮ ከ25 የጥምር ጦር ተሽከርካሪ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ሀይሉን አጠናክሮ ወደ ዲማ ጊዮርጊስ ቤተ መቅደስ በመግባት የግለሰቦችን ሱቅ በመዝርፍ፣ የግለሰቦችን የቤት እቃ የውሀ ጉድጓድ ውስጥ በመክተት፣ የግለሰቦችን እህል ሜዳ ላይ በመድፋት፤ ሽሮ፣ በርበሬ እና ዱቄት ሳይቀር ዘርፎል። በዲማ ጊወርጊስ የገባው የጠላት ሀይል በኮስትር ልጆች ላይ ባካሄደው ውጊያ ምንም አይነት ጉዳት ሳያደርስ ኪሳራውን ተሸክሞ የዘርፋቸውን እቃዎች ተሸክሞ ወደ ቢቸና ከተማ በመሄድ የዘረፋቸውን እቃዎችን ከተማ ላሉ ነጋዴዎች በመሸጥ ላይ ይገኛል።

መረጃው የክፍለ ጦሩ ህ/ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ Yibeltal Getie Mitiku ነው

ጠላት እስቴ መካን እየሱስ ለመግባት በተለያየ አቅጣጫ ተሰልፎ ያለ የሌለ ሀይል እየተጠቀመ የሚገኝ ቢሆንም ጠንከር ባለ መልኩ በልጫ ግንባር ውጊያ እያደረገ ነው ።ሙሉ ደቡባዊ ጎንደር የሚገኝ ...
27/10/2024

ጠላት እስቴ መካን እየሱስ ለመግባት በተለያየ አቅጣጫ ተሰልፎ ያለ የሌለ ሀይል እየተጠቀመ የሚገኝ ቢሆንም ጠንከር ባለ መልኩ በልጫ ግንባር ውጊያ እያደረገ ነው ።
ሙሉ ደቡባዊ ጎንደር የሚገኝ የወገን ሀይል በሁሉም ቦታ ጥቃት በመክፈት የጠላትን የሀይል ሚዛኑን ማዛባት ያስፈልጋል
ድል ለፋኖ 🔥🔥🔥

ሸበል መሸፈቻ፣ ዲማን ለንግስና በአባይ ተሽሞንሙኖ ይደምቃል በጣናDavid bezuneh
27/10/2024

ሸበል መሸፈቻ፣ ዲማን ለንግስና
በአባይ ተሽሞንሙኖ ይደምቃል በጣና

David bezuneh

የቤትወድድ መንገሻ ጀምበሬ ብርጌድ  አናብስቶች ዳንግላ ከተማን 360 ዲግሪ ከበባ ውስጥ አስገብቷታል።ወራሪው ሀይል እየቀዘነ እየፈረጠጠ ይገኛል።
27/10/2024

የቤትወድድ መንገሻ ጀምበሬ ብርጌድ አናብስቶች ዳንግላ ከተማን 360 ዲግሪ ከበባ ውስጥ አስገብቷታል።ወራሪው ሀይል እየቀዘነ እየፈረጠጠ ይገኛል።

27/10/2024

ቢቸና

የአገዛዙ ሰራዊት እምየ የሚባለው ሰንሰለታማ ተራራ ላይ ሆኖ ወደ ከተማው ከባድ መሳሪያ እየተኮሰ ነው።

በ8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር የተቀጠቀጠው የአብይ ዙፋን ጠባቂ #ቡሽት ላይ የአንዱን ፋኖ አባት ረሽኗል።

ጀነራል ዝናቡ ልንገረው   ፎጣ ደምቆ !!ብላቴናው አዋጊ ቃልኪዳን ሊቁ
25/10/2024

ጀነራል ዝናቡ ልንገረው ፎጣ ደምቆ !!

ብላቴናው አዋጊ ቃልኪዳን ሊቁ

ደቡብ ወሎ | አንድ ጋንታ (የመቶ) ጦር ጃማ ወረዳ ውስጥ ተደመሰሰ::ጥምር ጦሩ ከደጎሎ ከተማ ተነስቶ ፋኖን ለመደምሰስ ወደ ሽላፋፍ ቀበሌ ሲያቀና በሽላፋፍ ግንባር ያሉት ፋኖዎች 01 ቀበሌ ...
24/10/2024

ደቡብ ወሎ | አንድ ጋንታ (የመቶ) ጦር ጃማ ወረዳ ውስጥ ተደመሰሰ::

ጥምር ጦሩ ከደጎሎ ከተማ ተነስቶ ፋኖን ለመደምሰስ ወደ ሽላፋፍ ቀበሌ ሲያቀና በሽላፋፍ ግንባር ያሉት ፋኖዎች 01 ቀበሌ አ/ፈጅ ላሉት ጓዶቻቸው ደውለው:-

"አሁን ጥምር ጦሩ ስለተጠጋን እኛ ልንጀምር ነው እናንተም ጀምሩ" ብለው ተናገሩ!

ጀመሩ አሉ...እንጀምር...በሚል መርህ 01 ቀበሌ ውስጥ የነበሩት ፋኖዎች መደበኛ ስራቸውን ለመስራት ወደ ቀይ አፈር ተጓዙ:: ቀይ አፈር ላይ ፍልሚያው ተጀመረ:: ሞት አይፈሬዎቹ የጃማ አናብስት ከአንገት በላይ መምታታቸውን ቀጠሉበት:: ከፋጅ አካባቢ እና ከዘርቃሚ የመጡ ሁለት ሚሊሾች ከመከላከያ እና ፓሊስ ፊት ተሰልፈው ሲዋጉ በፋኖ ጥይት ተቀነደሹ:: ሚሊሻ በመጣል ጦርነቱን ባረኩት:: ሚሊሾች ሲደመሰሱ ሌላው መድረሻ አጣ!

የጃማ ፋኖዎች የልብ ልብ ተሰማቸው:: የጥምር ጦሩ አዋጊዎች የውጊያ የበላይነት ሲውውሰባቸው ደንግጠው እረ ድረሱልን ብለው ወደ ደጎሎ ደወሉ:: በሽላፋፍ በኩል ያለውም ስለተወጠረ ጠላት የሀይል መሳሳት ገጥሞታል:: ዘገየባቸው...የአህያ ባል ከጅብ አያስጥል ሆኖ ነገሩ..በደንብ ተወገሩ::

ከደጎሎ ሀይል ይግባ ተብሎ እስኪመጣ የቀይ አፈሩ ጥምር ጦር ተበተነ:: አስከሬን እንኳ ሳያነሳ ጥምር ጦሩ ሲበተን...ቀጠናውን አስፍቶ መከላከያ ሀይል ጨምሮ መጣ:: ሚሊሻው ውጊያ አበላሸብኝ ብሎ በብስጭት ገባበት:: በኢልሻማ መድሀኒያለም አሻገሪ /ሰንቦ/ አካባቢ መከላከያ እቆርጣለሁ ሲል የጨበጣ ውጊያ ተጀመረ:: የጃማን ችስቻሶ እየሰለቀጠ ያደገው ጥጋበኛው የደጎሎ ፋኖ መከላከያን ፈጣጠመው:: በቆረጣ ሊገባ ያሰበው መከላከያ ድንገት ሳያስበው ወሽመጡ ተቆርጦ አረፈው:: አንድ ሙሉ ጋንታ (የመቶ) መከላከያ ተደመሰሰ:: መከላከያዎች የተወሰነውን መንገድ በተሽከርካሪ ተጉዘው ነበር ቀሪውን በእግር ወደ ሰንቦ ያቀኑት ግን በለስ ሳይቀናቸው ቀርቶ ጉድ ሆኑ::

የአማራ ፋኖ በወሎ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ክፍለ ጦር ዋሲል ብርጌድ ፋኖዎች ከቀይ አፈር እና ሰንቦ ግንባር በተጨማሪ በሽላፋፍ በኩል ጠላትን ዶግ አመድ አደረጉት:: በሶስት ግንባር ተፋልመው ከቆላማው አቦልድ የጀመሩት ውጊያ ወደ ደጋማው የጃም ክፍል ድረስ ሰፍቶ ሽላፋፍ ላይ ተጠናቀቀ::

ከፋኖ ምት የተረፈው ጥምር ጦር ወደ ደጎሎ ከተማ የተሰተረ ሲሆን ከፍተኛ መደናገጥ ተፈጥሯል:: ጥምር ጦሩ ከዚህ ቀደም የጃማ ፋኖን መከፋፈል እንደ መልካም አጋጣሚ ተጠቅሞ የተሳኩ ኦፕሬሽኖችን ሰርቶ ሲጨፍር ከርሞ የነበረ ሲሆን በዛሬው ዕለት የአመት ሂሳብ ተወራርዶ የነ እንድሪስ ያሲን እና ኑረዲን (ጃማ) እንድሁም ሌሎች ጀግኖች ደም በብዙ እጥፍ ተመለሰ::

እሳቱ ብረኛ

24/10/2024

ወልድያ በተኩስ እየተናጠች ነው።

ደም መላሿ የጁ

24/10/2024

ሰበር ዜና ~ ዘንዘልማ !!
የባህር ዳር ብርጌድ በላይ ዘለቀ ሻለቃ አባዳማ ባካሄደው ውጊያ 30 ሟች ሁለት ፓትሮል ቁስለኛ የተደረገ ሲሆን አንድ ዲሽቃ በርከታ ክላሽ 1 አይኮን የሬዲዮ መገናኛ ተማርኳል።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጮቄ ኢንተርቴይመንት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share