New paradigm media

  • Home
  • New paradigm media

New paradigm media Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from New paradigm media, Media/News Company, .

የወናጎ ከተማ ሉዑክ ከከተማ ታሪክ ጀምሮ፣ከተማዋ ያላትን ጸጋዎችና የጌዴኦ ባህል የአከባቢው ገጽታ  ከፍ አድርጎ ለመላው ኢትዮጵያ አስተዋውቀዋል።
15/11/2025

የወናጎ ከተማ ሉዑክ ከከተማ ታሪክ ጀምሮ፣ከተማዋ ያላትን ጸጋዎችና የጌዴኦ ባህል የአከባቢው ገጽታ ከፍ አድርጎ ለመላው ኢትዮጵያ አስተዋውቀዋል።

15/11/2025
"ምርጥ ከተማ " ልባል የሚያስችል ደረጃ ላይ ባንደርስም ከተማዉ ለነዋሪው "ምቹና ለኑሮ ተስማሚ" ነዉ ልያሰኝ የሚያስችል ጅምርና ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ እያደረግን እንገኛለን። በከተማችን በ2...
09/08/2025

"ምርጥ ከተማ " ልባል የሚያስችል ደረጃ ላይ ባንደርስም ከተማዉ ለነዋሪው "ምቹና ለኑሮ ተስማሚ" ነዉ ልያሰኝ የሚያስችል ጅምርና ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ እያደረግን እንገኛለን። በከተማችን በ2018 በእጅጉ ለዉጥ የምናሳይበትና ልዩነት ልፈጥር የሚችሉ የመሰረተ ልማት የኮሪደርና የመዝናኛ ስፍራዎችን እየገነባን እንገኛለን።

በመንግስትና በህብረተሰብ ተሳትፎ የከተማችንን ህዳሴ እናረጋግጣለን !

የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክም ከተማችንን ለማስተዋወቅ እያደረጋችሁ ላለው ጥረት ምስጋናችን ላቅ ያለ ነዉ።

green Paradise  Gedeo, 🇪🇹 wonago Town
16/07/2025

green Paradise
Gedeo, 🇪🇹 wonago Town

ግብር መንግስት በህግና ደንብ ላይ ተመስርቶ ከህዝብና ከድርጅቶች ገንዘብ የሚያገኝበት መሳሪያ ነው፡፡ ዜጎች በመነገድ፣ቤትና ንብረት በማከራየት ፣ዕውቀታቸውን በመሸጥ ወይም በሌላ በማንኛውም መ...
01/07/2025

ግብር መንግስት በህግና ደንብ ላይ ተመስርቶ ከህዝብና ከድርጅቶች ገንዘብ የሚያገኝበት መሳሪያ ነው፡፡ ዜጎች በመነገድ፣ቤትና ንብረት በማከራየት ፣ዕውቀታቸውን በመሸጥ ወይም በሌላ በማንኛውም መንገድ ከሚያገኙት ገቢ ላይ በህግ በተቀመጠው መሰረት ግብር መክፈል ይጠበቅባቸዋል፡፡ ስለዚህ ግብር ህብረተሰቡ ወይም ግብር ከፋዮች ለመንግሰት በግዴታ ክፍያ የሚፈጽሙበት። ዓላማ መልሶ ለከፋዮች ይሁን ለህብረተሰቡ ዘርፍ ብዙ አገለግሎት ለመሥጠት ነው። ስለዚህ አሁን በከተማችን እየተዘረጉ ያሉ ልማቶችን ይበልጥ ሰፊቶና ተዘምኖ መቀጠል እንድችል የነጋዴው ማህበረሰብ ይሁን ለሎችም አካል ግብሩ በአግባብና በጊዜ መክፈል አማራጭ የለለው ጉዳይ መሆኑን ተገንዝቦ በታማኝነት ግብር በመክፈል የገቢ ስወራ በመከላከል የእራሱን ሀላፊነት መወጣት አለበት።
በአግባቡና በታማኝነት ግብር በመክፈል የከተማው ለውጥ እድገትን እናፋጥን።

ወናጎ ከተማ

ኢራን ከአሜሪካ ጋር ያለባትን ችግሮች ለመፍታት ዝግጁ ናት - ፕሬዚዳንት መስዑድ ፔዘሽኪያን********************* ኢራን ከአሜሪካ ጋር ያለባትን ችግሮች በዓለም አቀፍ ማዕቀፎች መሠ...
24/06/2025

ኢራን ከአሜሪካ ጋር ያለባትን ችግሮች ለመፍታት ዝግጁ ናት - ፕሬዚዳንት መስዑድ ፔዘሽኪያን
*********************

ኢራን ከአሜሪካ ጋር ያለባትን ችግሮች በዓለም አቀፍ ማዕቀፎች መሠረት ለመፍታት ዝግጁ መሆኗን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት መስዑድ ፔዘሽኪያን ገለጹ።

ፕሬዚዳንቱ ይህንን የገለጹት ከሳዑዲ ዓረቢያው ልዑል አልጋወራሽ ሞሐመድ ቢን ሳልማን ጋር ባደረጉት የስልክ ውይይት መሆኑን አልጀዚራ የኢራን ኦፊሴላዊ የዜና ምንጭ የሆነውን ኢርናን ጠቅሶ ዘግቧል።

የስልክ ውይይቱ የተደረገው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን እና እስራኤል መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት መደረጉን መግለጻቸውን ተከትሎ መሆኑ ተገልጿል።

በሌላ በኩል ፕሬዚዳንት መስዑድ ፔዘሽኪያን “ከእስራኤል ጋር ለ12 ቀናት ሲደረግ የነበረው ጦርነት አክትሟል" ማለታቸውን የሩሲያው አር.ቲ ዘግቧል።

እንደ ዘገባው ከሆነ ፕሬዚዳንቱ ለኢራናውያን በሰጡት መግለጫ “ጦርነቱ በታላቁ የኢራን ሕዝብ ፍላጎት እና ቁርጠኝነት አብቅቷል” ሲሉ ገልጸዋል።

24/06/2025

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when New paradigm media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share