Gospel Singer Daniel Tolcha

Gospel Singer Daniel Tolcha ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ

17/07/2024

" እንግዲህ ምን እንላለን? ጽድቅን ያልተከተሉት አሕዛብ ጽድቅን አገኙ፥ እርሱ ግን ከእምነት የሆነ ጽድቅ ነው፤"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 9:30)

15/07/2024

ይደመጥ፣👂

🙏🙏🙏
15/07/2024

🙏🙏🙏

09/07/2024

ተቀደሱ

ተመርቃቹ ስራ ላጣችሁ ተማሪዎች                                                      ወደ ደማቛ  ሃገር ፣ ወደ ታይላንድ  መሄድ ለምትፈልጉ ቪዛዎችን       ...
04/07/2024

ተመርቃቹ ስራ ላጣችሁ ተማሪዎች
ወደ ደማቛ ሃገር ፣ ወደ ታይላንድ መሄድ ለምትፈልጉ ቪዛዎችን
በሃያ አምስት ቀን ብቻ የምናደረስላችሁ መሆኑን እንገልጻለን።
✅ ያለ ምንም ቅድመ ክፍያ
✅ በ25 ቀን ብቻ
✅ English ለመግባባት ያክል
✅ ውስን የ computer ጽሁፍ የሚችል
ለብዙ ተማሪዎች እና ሠራተኞች መንገድ ሆነናል!
ለሁሉም የጉዞ ፍላጎታችሁ ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ላይ ትኩረት አድርገን የምንሰራ ሲሆን ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም እና ዋትሳፕ ያናግሩን።
📱 +251947594099
📱 +251913152451

15/11/2023

Pastor fitsum

“ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤”  — መዝሙር 107፥1
17/08/2023

“ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤”
— መዝሙር 107፥1

ክፋት ባህሪ ነው!! አንተም ባህሪህን ኑር!!ትላንት ከአንድ ሰው ጋር በግል ምክንያት ስንወያይ በህይወቴ ከባዱን ጥያቄ በምሳሌ ነገረኝ ፡፡ ይህ ትግል በብዙዎቻችን ቤት ፣ህይወት፣ አገልግሎት፣...
20/01/2023

ክፋት ባህሪ ነው!!
አንተም ባህሪህን ኑር!!
ትላንት ከአንድ ሰው ጋር በግል ምክንያት ስንወያይ በህይወቴ ከባዱን ጥያቄ በምሳሌ ነገረኝ ፡፡ ይህ ትግል በብዙዎቻችን ቤት ፣ህይወት፣ አገልግሎት፣ ስራ እና ኑሮ የሚፈትነን ይመስለኛል፡፡ እባካችሁን ውሳኔያችሁን ንገሩኝ፡፡
በአንድ ያማረ ስፍራ የሚኖሩ ሰዎች በአንድ ወቅት በሚኖሩበት አከባቢ እሳት ይነሳና በአከባቢው የነበረውን አረንጓዴ እና የሚያምር ጫካ ያቃጥላል፡፡ በዚህ ወቅት በውስጡ ያሉ አራዊት እና እንሰሳ ወጥተው ይሰደዳሉ፡፡ ይህንን እያዩ የሚያዝኑ እና የሚቆዝሙ ሰዎች መካከል አንድ ሰው ማምለጥ ያቃተው እባብ ሲቃጠል ያያል፡፡ በጣም ስላሳዘነው ከእሳት ያወጣወል ፤ በዚህ ስዓት እባቡ እራሱን ለማዳን ሲሞክር ያወጣው ሰው ነደፈው!!!! ይህንን የተመለከተ አንድ ሰው ጠጋ ብሎ እባቡ እንደሚናደፍ አታውቅም ወይ? ብሎ ጠየቀው:: ሰውዬው እንዲህ ብሎ መለሰ ይባላል እባቡ መናደፍ ባህሪው ስለሆነ ነው እኔ ለሱ ብዬ ባህሪዬን ልተው? ወይ እባቡ መናደፍ ባህሪው ነው ፡፡አለ ይባላል፡፡
በሌሎች የክፋት ባህሪ የኛን የምንለውን መልካሙን ነገር ልንተው አይገባም፡፡
የትኛው ተፅእኖ ነው ከባህሪያችን ውጪ እንድንሆን ያረገን?
በአገልግሎታችን፣ በህይወታችን፣ በኑሮአችን እና በስራችን የትኛው ባህሪ ነው ወደ ሌላው የክፋት ልምምድ ውስጥ እንድንገባ ያደረገን?
እባቡ መንደፍ ባህሪው ነው፤ እኛ ባህሪያችንን አንተው!
ት.ኢሳያስ 59፤4-5 Contact usለማንኛውም ሀሳብ እና አስተየት ካሎት👇 👇 👇
⚜️⚜️

17/01/2023

ነብይ ጥሌ ወደ tiktok መቷል🙋

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gospel Singer Daniel Tolcha posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gospel Singer Daniel Tolcha:

Share