Gamo News Network

  • Home
  • Gamo News Network

Gamo News Network share information

እንኳን ደስ አላችሁ ከግማሽ tournament ጀምሮ ስንጮህ ለቀለዳችሁ የቦርድና የበላይ ጠባቂ አመራሮች! ይሄው ያለ ዕውቀት የመራችሁት የዞኑ አምባሳደር የሆነው  የአርባምንጭ ከነማ ወረደላች...
06/07/2023

እንኳን ደስ አላችሁ ከግማሽ tournament ጀምሮ ስንጮህ ለቀለዳችሁ የቦርድና የበላይ ጠባቂ አመራሮች! ይሄው ያለ ዕውቀት የመራችሁት የዞኑ አምባሳደር የሆነው የአርባምንጭ ከነማ ወረደላችሁ እናንተ ቦታ ቀየራችሁ ክለቡና ደጋፊው ከፍቶታል በድጋሚ ስላወረዳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ!!😭😭😭
ወንዱ ሻሎም

 #ትችላለህ!!የጋሞ ዞን አስተዳደር ክቡር አቶ ብርሃኑ ዘውዴ የስልጤ ዞን አስተዳዳሪን ጨምሮ ለዞኑ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ስሰጥ።
30/06/2023

#ትችላለህ!!

የጋሞ ዞን አስተዳደር ክቡር አቶ ብርሃኑ ዘውዴ የስልጤ ዞን አስተዳዳሪን ጨምሮ ለዞኑ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ስሰጥ።

ሰብስቤ ቡናቤ ከሰራቸው ዘመን ተሻጋሪ ሥራዎች አንዱ ይህ ነው!!እንዲህ የተዋበው ወደ አርባምንጭ መግቢያ ላይ የሚገኘው የኩልፎ ዳርቻ መዝናኛ እና መናፈሻ ቦታ ነው።ሰብስቤን የማደንቀው አከባቢ...
28/06/2023

ሰብስቤ ቡናቤ ከሰራቸው ዘመን ተሻጋሪ ሥራዎች አንዱ ይህ ነው!!

እንዲህ የተዋበው ወደ አርባምንጭ መግቢያ ላይ የሚገኘው የኩልፎ ዳርቻ መዝናኛ እና መናፈሻ ቦታ ነው።

ሰብስቤን የማደንቀው አከባቢውን ጽዱ እና ውብ ማድረጉ ብቻ ሳይሆን በወንዙ ዳርቻ ከ30 አመት በላይ ያለ ካርታ የኖሩ ሰዎችን ሳያፈናቅል 200 ካ.ሜ ቦታ ከቤት መስሪያ ገንዘብ ጋር የሰጠ ህዝባዊ መሪ መሆኑ ነው።

ለህዝብ የሚኖር ድንቅ መሪ!

Gamo News Network Daily

17/06/2023
17/06/2023

🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️

17/06/2023
Inbox!ጀግናው የአርባምንጭ ከተማ ከንቲባ አቶ ገዛኸኝ ጋሞ እኔ ማርቆስ ማቲዎስ ለዝርፊያ ያዘጋጁትን 28,880,000 ብር ማገዱ ተረጋግጧል!ከሞተ ቤት ተነስቶ በሁለት እግሩ ለመቆም ደፋ ቀ...
17/06/2023

Inbox!
ጀግናው የአርባምንጭ ከተማ ከንቲባ አቶ ገዛኸኝ ጋሞ እኔ ማርቆስ ማቲዎስ ለዝርፊያ ያዘጋጁትን 28,880,000 ብር ማገዱ ተረጋግጧል!

ከሞተ ቤት ተነስቶ በሁለት እግሩ ለመቆም ደፋ ቀና በማለት ላይ የሚገኘውን ልማት ማህበር ዳግም በአፍጥሙ ለመድፋት የሌብነት ሰንሰለት ዘርግተው እራሳቸውን በማበልጸጊ ላይ የተጠመዱ በወንድማገኝ ታዬ የሚመሩ የዘረፋ ቡድን አባላት በአስቸኳይ ከልማት ማህበሩ ዙሪያ ተጠራርገው ሊወገዱ ይገባል።

ማርቆስ ማቲዎስ ከከንቲባነት ከተባረረ በኃላ ውጭ ሆኖ ቀደም ስል ከልማት ማህበሩ የዘረፉትን ለማወዳደቅ እና በቀጣይም በኔትዎርካቸው አማካይነት ለመከፋፈል አስበው ለስርቆት እና ሌብነት ለሚመቹ ተቋማት ድጋፍ በሚል ሰበብ በህገወጥ መንገድ 28,880,000 ብር ለማዟዟር ያሰቡት በአዲሱ ከንቲባ አቶ ገዛኸኝ ጋሞ ተደርሶባቸው እንዲታገድ መደረጉ ተሰምቷል።

ይህንን ህገወጥ ተግባር በሚስጥር ሲያመቻቹ የነበሩት 1, የጊዶሌው ጮሌ አቶ ደጋጋ ዳውሌ 2, የማርቆስ የቤት ሠራተኛ ነው ተብሎ የሚታወቀው አቶ ባህሩ (ኮለው) 3, በፋይናንስ ጽ/ቤት ይህንን የሚያመቻቸው አቶ ዮሐንስ ብታኔ መሆናቸውን ጭምር አረጋግጠናል።

በጋሞ ልማት ማህበር ከፍተኛ ሙስና እና ሌብነት በስፋት ተንሰራፍቶ የሚገኝ ሲሆን ዋናው የሙስና መሪው ደግሞ የልማት ማህበሩ የቦርድ ም/ሰብሳቢ አቶ ወንድማገኝ ታዬ መሆኑን ጭምር በውስጥ መስመር የደረሰኝ መረጃ ያጋልጣል።

የወንድማገኝ ዘረፋ, G+2 ህንፃ ግንባታ, የአድስ መኪና ግዥ, ከሆስፒታሎች የሚሰበስበው ሙስና እና ከግንባታ ፕሮጀክቶች የሚዘርፈው ሌብነት ለሌላ ጊዜ ይቆይ።

ለዛሬ በአቶ ማርቆስ ማቲዎስ የስርቆት መረጃዎች ላይ ትኩረት አደርጋለሁ። ማርቆስ ማቲዎስ ከአርባምንጭ ከተማ ከንቲባነት ከተባረረ በኃላ ውጭ ሆኖ በባህሩ (ኮለው) አማካይነት አደርባይ አመራሮችን አዙሮ በማስፈረም 28,880,000 ብር በብድር ሰበብ ለመዝረፍ ያዘጋጀው የራሱ የእጅ ጹሑፍ ረቂቅ, አደርባይ አመራሮች የተፈራረሙ ቤት ቃሌ ጉባኤ ሠነድ በእጃችን ገብቷል።

የሚገርመው ማርቆስ ቀደም ሲል ከንቲባ በነበረ ሰዓት ከልማት ማህበሩ ም/የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ወንድማገኝ ታዬ ጋር ተመሳጥሮ የግንባታ ግብአቶችን ቀጥታ ከልማት ማህበሩ እየወሰደ G+3 ህንፃ ገንብቶ በማጠናቀቅ ላይ መሆኑን መላው የአርባምንጭ ከተማ ህዝብ ያውቀዋል።

በተጨማሪም ከ1,000,000 ብር በላይ ቅድመ ክፍያ ፈጽሞ የወሰዳቸው 3 የሊዝ መሬቶች በማርቆስ ማቲዎስ ስም ተመዝግቦ የሚገኙ መሆናቸው ቀደም ስል በመረጃ ማጋለጣችን ይታወሳል።

በቅርቡ ከተጨባጭ መረጃ ጋር አያይዤ እስካሁን ከታዩ ሌብነቶች በአይነትም በመጠንም ልዩ እና አስገራሚ የተባለውን የማርቆስን ዝርፊያ እናጋልጣለን።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gamo News Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share