09/04/2025
ጌታቸዉ ረዳ ስለ ቴዲ አፍሮ አንድ ወቅት በአዲስ ነገር ጋዜጣ ይህንን ብሏል...
"ቴዲ አፍሮ ያለዉን ተወዳጅነትና ያካበተዉን ስምና ዝና በሚመለከት ብዙ የሚያጠያይቅ ነገር ይኖራል ብየ አልገምትም። በእርግጥም በአጭር ጊዜ ዉስጥ ባደረገዉ የግሉ ጥረት አሁን ያለበት ደረጃ ላይ የደረሰ ነዉ። ለሌሎች በመሰል ሙያ ላይ የመሳተፍ ዝንባሌ ላላቸዉ ወጣቶች ሊያስተላልፈዉ የሚችለዉ በርካታ ቁም ነገር እንዳለም አይካድም። በዚህ ረገድ የብዙ ሰዎች አርአያ ለመሆን ስለመቻሉም በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል..."
ምንጭ- ኢትዮ ፎረም