21/10/2025
.የዳንሻ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ብርትኳን ፍፁም በ39ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1 ሚሊየን ብር / አንድ ሚሊየን ብር / ዕድለኛ በመሆን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ቼካቸውን ተረከቡ ፡፡ ወ/ሮ ብርትኳን በግል ድርጅት በጨርቃጨርቅ ንግድ የተሰማሩ ሲሆን የደረሳቸውን ገንዘብ በተመሳሳይ የስራ መስክ በመሰማራት ኑሮአቸውን ለመቀየር እንዳሰቡ ገልፀውልናል፡፡
ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሽልማቶችን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/lottery_service01
https://t.me/lottery_service01
https://t.me/lottery_service01
#ሎተሪ #ኢትዮቴሌኮም #ቴሌብር #ሳፋሪኮም #ሎተሪ