ታላቋ ኢትዮጵያ/Great Ethiopia

  • Home
  • ታላቋ ኢትዮጵያ/Great Ethiopia

ታላቋ ኢትዮጵያ/Great Ethiopia ታላቅ ነበርን፤ ታላቅም እንሆናለን!!!

29/04/2025
"ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችኹ፤ ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም።" ሉቃስ ፳፬፥ ፭ መልካም የትንሣኤ በዓል ✝️
20/04/2025

"ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችኹ፤ ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም።" ሉቃስ ፳፬፥ ፭

መልካም የትንሣኤ በዓል ✝️

ፓላንዳዊት ናት። አማርኛን ከ40 ዓመት በፊት ነው የተማረችው።እሷ አማርኛ ስትማር ጓድ መንግሥቱ ምናልባት የእድገት በኅብረት ዘመቻን እያሰናዱ ነበር። እንደው የጊዜውን ርዝማኔ ለማስታወስ ነው...
09/03/2025

ፓላንዳዊት ናት። አማርኛን ከ40 ዓመት በፊት ነው የተማረችው።
እሷ አማርኛ ስትማር ጓድ መንግሥቱ ምናልባት የእድገት በኅብረት ዘመቻን እያሰናዱ ነበር። እንደው የጊዜውን ርዝማኔ ለማስታወስ ነው እንጂ ነገሩ ምንም ግንኙነት የለውም።
እና ያኔ ድሮ አማርኛን በዲግሪ ተመርቃ እስከዛሬ ታስተምራለች።
ላለፉት 23 ዓመታት በርካታ ፈረንጅ በአማርኛ ቋንቋ ዲግሪ አስይዛለች።
ዶ/ር ኤቫን 'አንቺ' እንበላት እንጂ በሥራዋ አንቱታን የተጎናጸፈች ሴት ናት። የአማርኛ የቁልምጫ ስሟ ሔዋን ይባላል።
ብታምኑም ባታምኑም፣እሷ የምታስተምርበት ዋርሶ ዩኒቨርስቲ አማርኛን ማስተማር ከጀመረ 75 ዓመት አልፎታል።
https://bbc.in/3FnFkiF

Empress Menen Asfaw of Ethiopia inaugurating the Trinity Church near the Jordan, 1933    #ታሪካችን
03/03/2025

Empress Menen Asfaw of Ethiopia inaugurating the Trinity Church near the Jordan, 1933
#ታሪካችን

Le Negus, unrivaled grilled coffee, registered trademark 1905, France via-ታሪካችን
03/03/2025

Le Negus, unrivaled grilled coffee, registered trademark 1905, France

via-ታሪካችን

Top 10 best airlines in Africa 🌍 1. Ethiopian Airlines             🇪🇹2. South African Airways    🇿🇦3. Kenya Airways     ...
07/11/2024

Top 10 best airlines in Africa 🌍

1. Ethiopian Airlines 🇪🇹
2. South African Airways 🇿🇦
3. Kenya Airways 🇰🇪
4. Royal Air Maroc 🇲🇦
5. Air Mauritius 🇲🇺
6. Air Seychelles 🇸🇨
7. Rwandair 🇷🇼
8. FlySafair 🇿🇦
9. Egyptair 🇪🇬
10. Fastjet 🇿🇦

Source: Business Insider

🌼🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼🌼
11/09/2024

🌼🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼🌼

24/08/2024
💚 🌳
15/08/2024

💚 🌳

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ታላቋ ኢትዮጵያ/Great Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ታላቋ ኢትዮጵያ/Great Ethiopia:

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share