Sheger City Media

Sheger City Media Voice of peoples!!

የአዲስ አበባ ልማት ማንም የማይሽረው ታሪካዊ ስኬት ነው ያኔ ቅርስ ፈረሰ ሀገር ተናደ ብለው እንዲጮሁ የተመቻቹና በደቦ እዬዬውን ያስነኩት የዳያስፖራ የኪቦርድ ታጋዮች ዛሬ የከተማዋ ገጽታ ከ...
07/08/2025

የአዲስ አበባ ልማት ማንም የማይሽረው ታሪካዊ ስኬት ነው

ያኔ ቅርስ ፈረሰ ሀገር ተናደ ብለው እንዲጮሁ የተመቻቹና በደቦ እዬዬውን ያስነኩት የዳያስፖራ የኪቦርድ ታጋዮች ዛሬ የከተማዋ ገጽታ ከዝንብ መራቢያነትና ከመንገድ ሽንት ቤትነት ተላቆ እንዲህ ተለውጣ፣ አምራና ተውባ ሲያዩዋት ተሳስተን ነበር ይሉ ይሆን? ወይስ ካፈርኩ አይመልሰኝ ብለው በምን ዋጋ አለው ድባቴ ውስጥ ይቀጥላሉ?

ለማንኛውም እንዲህ ከመሰሉ ለሰው ልጅ ከማይመቹ የሰፈር ሁኔታዎች ውስጥ የከተማችን አስተዳደርና የመንግስት ጠንካራ ፖሊሲ አዲስ አበባን ነፃ እያወጣ ነው! ልማት አስቀድሞ የሚለውጠው ሰውንና አከባቢን ነው የሚለው አዲስ አበባ ላይ በማይፋቅ ዘላለማዊ ማህተም ተመቶ ተረጋግጧል። ሊያሻር የማይችል ታሪካዊ ስኬት ተመዝግቧል!

29/07/2025

ዛፍን የሚተክል ተስፋን ይተክላል ! እናንተ የሀሳብ ሰዎች ናችሁ ! ተስፋን እና በጎ ሀሳብን በትውልዱ መካከል ዝሩ ! ትከሉ !
ከንቲባ አዳነች አቤቤ

የህዳሴው ግድብ የኢትዮጵያን ታላቅነት እና ብሩህ ተስፋ የሚያመላክት ነው። ይህ ፕሮጀክት ለቀጣዩ ትውልድ ንፁህ ሃይልን፣ የኢኮኖሚ እድገትን እና የተሻለ የወደፊት ዕድልን ያበረክታል። የኢትዮጵ...
16/07/2025

የህዳሴው ግድብ የኢትዮጵያን ታላቅነት እና ብሩህ ተስፋ የሚያመላክት ነው። ይህ ፕሮጀክት ለቀጣዩ ትውልድ ንፁህ ሃይልን፣ የኢኮኖሚ እድገትን እና የተሻለ የወደፊት ዕድልን ያበረክታል። የኢትዮጵያ ህዝብ በጋራ ጥረቱ ለልጆቹ የተሻለች ኢትዮጵያን የመገንባት ህልሙን ያሳየበት ነው።

 #የሉዓላዊነት ምልክት!የህዳሴው ግድብ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት ያረጋግጣል። የውጭ ጣልቃ ገብነት ሳይኖር በራሳችን አቅም እና ፍላጎት የተገነባ በመሆኑ...
16/07/2025

#የሉዓላዊነት ምልክት!
የህዳሴው ግድብ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት ያረጋግጣል። የውጭ ጣልቃ ገብነት ሳይኖር በራሳችን አቅም እና ፍላጎት የተገነባ በመሆኑ፣ ኢትዮጵያዊያን ለአገራቸው ልማት እና ብልጽግና ቁርጠኛ እንደሆኑ ያሳያል። ግድቡ የኢትዮጵያ ህዝብ አቅምን ያሳየ ትልቅ ስኬት ነው።

የዘንድሮው በጀት ዓመት ከባለፈው በጀት ዓመት  83.3 ቢሊዮን ብር ብልጫ ያለው ወይም 45 በመቶ እድገት በከተማዋ ገቢ ላይ እድገት ያሳየ ነው።
09/07/2025

የዘንድሮው በጀት ዓመት ከባለፈው በጀት ዓመት 83.3 ቢሊዮን ብር ብልጫ ያለው ወይም 45 በመቶ እድገት በከተማዋ ገቢ ላይ እድገት ያሳየ ነው።

07/07/2025

ከጎበኘኋቸው የአውሮፓ ሀገራት ከተሞች በበለጠ አዲስ አበባ የተሻለች ውብ ከተማ ሆና አግኝቻታለሁ”

በኢትዮጵያ ያለውን ዕድገት ሳልገልፅ ማለፍ አልፈልግም አዲስ አበባን በጎበኘሁበት ጊዜ አስደናቂ ከተማ እየሆነች መምጣቷን ለማየት ችያለሁ፡፡

ይህ የጥሩ መሪ የአመራር ጥበብ መገለጫ ነው፡፡

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሀሙድ አሊ ዩሱፍ

26/05/2025

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sheger City Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share