Tulluu Yerer

Tulluu Yerer Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tulluu Yerer, Digital creator, .

18/06/2025
18/06/2025
12/06/2025

challenge /ቻሌንጅ

12/06/2025

ተቋም መገንባት ተቋም ውስጥ ከመስራት እንደሚጀምር ከሌሎች ተማር፤ የክህደት ምእራፍህን ዘግተህ የመደመር ልብን ጨብጥ..... ከስልጣን በላይ ሰው ሁን!! ሰውነት፤ መቀረስን እወቅ፤ ግልጽ የፖለቲካ አቋም ይኑርክ፤ አትወላውል፤ የሀገር ፍቅር ከቤተሰብ ፍቅር ይጀምራልና የተሸረሸረው የቤትህ ምሰሶ ላይ ስራ!!

12/06/2025

ሀሳብ እና ስራን ማጣጣል እንጂ የተቋምን መሰረት ድንጋይ ማስቀመጥ እንደሆነ አይሆንላችሁም እስኪ ካፈረሳችሁት ውጪ የመስረተታችሁትን ፓርቲ አሳዩን። በጣት የሚቆጠሩ ሰዎችን በአንድ ፓርቲ ውስጥ ማቆየት ያልቻለ አመራር፣ መቶ ሚሊዮንን ህዝብን እንዴት ሊመራ ይደፍራል?

05/06/2025

ፈተናዎችን እንደ ጥሩ አጋጣሚ መጠቀም እዳን ወደ ምንዳ የመቀየር አቅም !


05/06/2025

የለውጡ መንግስት ዲሞክራሲን በኢትዮጵያ ለማስፈን ብዙ ርቀትን ተጉዟል።

በተፈጥሮ ሃብትና በአስደናቂ መልካምድራዊ ገጽታ የታደለችው ሃገራችን ወደ ከፍታዋ እንድትመጣ እንደሚገባው ልንሰራልት ይገባል፤ ከክትትል ውጭ በጀት ብቻ የሰጠነው ፕሮጀክት ውጤታማ ሊሆን አይችል...
05/06/2025

በተፈጥሮ ሃብትና በአስደናቂ መልካምድራዊ ገጽታ የታደለችው ሃገራችን ወደ ከፍታዋ እንድትመጣ እንደሚገባው ልንሰራልት ይገባል፤ ከክትትል ውጭ በጀት ብቻ የሰጠነው ፕሮጀክት ውጤታማ ሊሆን አይችልም፤ ለዚህ ነው እግር በእግር አፈጻጸሙን የምንገመግመው!!

05/06/2025

መከላከያው፤ደህንነቱ የሳይበር ሴኪዩሪቲ ተቋሙ ዛሬ ያለው ብቃት ምንም አይነት ስጋት ቢፈጠር ኢትዮጵያ ያለምንም ችግር Overcome እንደምታረግ ምንም ጥርጥር የለውም ከፍተኛ ብቃት ፈጥረናል!!!

05/06/2025

የዲሞክራሲ ባለቤት ህዝብ ነው!

05/06/2025

ትላንትን ባለው ልክ ማክበር አፅንቶ ማቆየት የእኛ ንግግር ሳይሆን ተግባር ነው፡፡

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tulluu Yerer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share