11/01/2024
ተናግረን ነበር ኤርትራ ሁለተኛዋ ሀገር...
ኢትዮጵያን የያዘ አፍሪካን ይይዛል “Ethiopia is a get way of Africa” የተባለው ዝምብሎ እንዳይመስን! በቅርቡ ሶማሌላንድ ለኢትዮጵያ የባህርበር ስትፈቅድ ሙሉ አፍሪካን እንደምትይዝ በማመን ነው።
#ኤርትራ ለሶማሌላንድ የሀገርነት እውቅና ለመስጠት ሁለተኛዋ ሀገር ልትሆን ይሆን? በኦስማን ሳሌህ የሚመራ የኤርትራ ልዑካን ቡድን ዛሬ በሃርጌሳ ተገኝቶ ለሶማሊላንድ ሀገርነት የመሆን ፋላጎት ለማሳካት ኤርትራዊያን ከጎናችዉ እንደሚሆኑ ገልፀዋል።
በጠ/ሚ አብይ አህመድ የሚመራው የኢትዮጵያ መንግስት የኢትዮጵያን የከፍታ ዘመን እያፋጠነው ይገኛል።