
07/06/2025
በማር የተለወሰው መርዝ!....ዛሬ አንድ የገዳዮች ስብስብ የበይነ መረብ ስብስባ ጠርቷል። እርዕሳቸው ደግሞ ሰላም መሆኑን ሲሰማ ሽቅብ እየሸናው ነው የሳቅሁት😂😂😂 ስለ ሰላም ምንም እውቀት የሌላቸው በእድሜ ዘመናቸው ስለሰላም ሰብከው የማያውቁ ሰዎች ከየት መጡ ሳይባል በአዛዦቻቸው ግብፅ እና ኤርትራ እየተመሩ ስብሰባ ጠርቷል🧐 ሰላም ማለታቸው አልከፋ እኮ ነገር ግን ዛሬ ለመስበክ የጠሩት በሰላም የተለወሰ #ጦርነት እና እልቂት መሆኑ ነው እንጂ! መላው ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ይሄንን የባንዳዎችን ስብሰባ ሴራ የሚረዳ ቢሆንም በየዋህነት ይሄንን ለሚደግፉ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ግን ሴራውን መግለጥ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ነው ይሄንን የምፅፈው። በአስተሳሰብም ሆነ በግብራቸው ጭራሽ የማይገናኙ የተራራቀ አለም ስዎች ዛሬ በተመደበላቸው ረብጣ ዶላር ምክንያት የገዛ ሀገራቸው ላይ ሊዶልቱ እና ከተሳካላቸው ሀገሪቷ ያገኘችውን አንፃራዊ ሰላም ለማደፍረስ ዛሬ ቀጠሮ ይዟል እኛም ሀገራችንን ከብቱቱያም ባንዳዎች ለመከላከል ተዘጋጅተናል! ሴራቸውን እናጋልጥ!!!