Ethio View

Ethio View ethio veiw

👉በነፃ አስተምሮ 👉በነፃ መግቦ ሁሉን አሟልቶ የሚልክ አባት እንጂ ምን ይባላል?  ካንተ የተሻለ የሰራ ካለ እስቲ ይተችህ⁉️ዝም ብሎ ከመውደድ ውጪ ለትችት አትመች፤አንተ የትውልድ አባት!! H...
16/07/2025

👉በነፃ አስተምሮ 👉በነፃ መግቦ ሁሉን አሟልቶ የሚልክ አባት እንጂ ምን ይባላል? ካንተ የተሻለ የሰራ ካለ እስቲ ይተችህ⁉️ዝም ብሎ ከመውደድ ውጪ ለትችት አትመች፤አንተ የትውልድ አባት!!
H.E Abiy Ahmed Ali #ሟር
fans

07/07/2025

ከጎበኘኋቸው የአውሮፓ ሀገራት ከተሞች በበለጠ አዲስ አበባ የተሻለች ውብ ከተማ ሆና አግኝቻታለሁ”

በኢትዮጵያ ያለውን ዕድገት ሳልገልፅ ማለፍ አልፈልግም አዲስ አበባን በጎበኘሁበት ጊዜ አስደናቂ ከተማ እየሆነች መምጣቷን ለማየት ችያለሁ፡፡

ይህ የጥሩ መሪ የአመራር ጥበብ መገለጫ ነው፡፡

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሀሙድ አሊ ዩሱፍ

ግብጽ እያሽኮረመመችን ነው ....አንሰማትም
07/07/2025

ግብጽ እያሽኮረመመችን ነው ....

አንሰማትም

ኮስተር ነው ነገሩ"በህልውናህ ጉዳይ በጋራ መዐድም ብትቀርብ አሳልፈህ እንዳትሰጥ" ይል ነበር አጎቴ ሌኒን።አወ ኢትዮጵያውያን ታግለው እንደ ድር ማግ ሰርተው የታሪካቸውን ማማ ጨርሰው የአፍሪካ...
07/07/2025

ኮስተር ነው ነገሩ
"በህልውናህ ጉዳይ በጋራ መዐድም ብትቀርብ አሳልፈህ እንዳትሰጥ" ይል ነበር አጎቴ ሌኒን።

አወ ኢትዮጵያውያን ታግለው እንደ ድር ማግ ሰርተው የታሪካቸውን ማማ ጨርሰው የአፍሪካን ግዙፉን ግድብ ሊያስመርቁ ጥሪ አቅርበዋል።

ለዚህ ግድብ አሻራውን ያላሳረፈ ኢትዮጵያዊ አለ ለማለት ይከብዳል።

ከጥቂት አመታት በፊት በግድባችን ላይ ዘመቻ ሲከፍቱ እኛም ባቅማችን ጄኔቫ ድረስ ሄደን ተፋልመን ነበር መቸስ ትውልዱ ስለሚረሳ ነው እንጅ እነዛ እንቅልፍ አልባ ቀናትን አንዴ ጀርመን ሌላ ጊዜ ጣሊያን ተብየ ስትልኩኝ አክብሬ ከቁርጠኛ ኢትዮጵያውያን ጋር ያን ማዕቀፍ ማክሸፋችን አይዘነጋም።

ግብፅ ከምርም በአብቹ ፖለቲካ ቁማር ተበልታለች
ካይሮ ድረስ ሄዶ እኛ የምንሰራው ለእናንተም ጥቅም ነው ወላሂ ወላሂ አንጎዳችሁም ብሎ ቃል ገብቶ ሲመጣ የግብፅ ፖለቲከኞች የመሰላቸው ግድቡን የሚቀነጣጥበው ወይም የሚያቆመው ነበር

ይችን ፎቶ በደንብ ላያት የጠቅላዩን ረዥም እና ውስብስብ ሂደት መታለፍ በግልፅ ትመሰክራለች።

የግብፁ ሰውየ ምን እንዳለው ባናውቅም የአብይ ፊት ግን ከምርም አንድን ሰው ሰልችተነው ቋቅ ሲለን የምናሳያት ፊትን ነበር የመዠለጣት።

"በናትህ ላሽ በል ብዙ ሰንሰለት ስትሸቅብ ኖረሀል አሁን አልሰማህም " የሚል ይመስለኛል የአብይ ውስጡ🤣

03/07/2025

💪💪

27/06/2025
ዐቢቹ በተወሳሰበ የዓለም ፖለቲካ ውስጥ የአገራችንን ብሔራዊ ጥቅም እያስከበረ ነውጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከምንጊዜውም በላይ እየተወሳሰበ በመጣው የዓለም ፖለቲካ ውስጥ የአገራ...
22/06/2025

ዐቢቹ በተወሳሰበ የዓለም ፖለቲካ ውስጥ የአገራችንን ብሔራዊ ጥቅም እያስከበረ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከምንጊዜውም በላይ እየተወሳሰበ በመጣው የዓለም ፖለቲካ ውስጥ የአገራችንን ብሄራዊ ጥቅም ለማስከበር በሁሉም አቅጣጫ እየታገለ ነው።

ዐቢቹ እየታገለ ያለው ለጥቃቅን የመንደር ፖለቲካ ሳይሆን እንደ ባህር በር ያሉ ብሔራዊ ጥቅሞቻችንን ለማስጠበቅ ነው። ኢትዮጵያ ከቀይ ባህር በጥቂት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ተቀምጣ ወደብ አልባ መሆኗ፤ አለፍ ሲልም ሀገሪቱ የወደብ ጥያቄ ስታቀርብ እንደ ነውር ሲታይ መቆየቱ በባሕሩ ዙሪያ የተንሰራፋውን ፍርደ ገምድልነት ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው።
በሌላ በኩል ቀይ ባህርን የሚያዋስኑ ሀገራት በርካታ ወደቦችን ይዘው ይገኛሉ። ከነዚህም ውስጥ ግብጽ 11 ወደቦች ሲኖራት፣ ሳዑዲ አረቢያ 11፣ እንዲሁም የመን ስድስት ወደብ አላቸው። ሌሎቹም ከአንድ እስከ ሁለት ወደብ ያላቸው ናቸው።
በቀይ ባህር ዳርቻዎች በአጠቃላይ 142 ወደቦች መገኘታቸውን የሚታወቅ ሲሆን ኢትዮጵያም በእኛ ትውልድ የራሷ ወደብ በመገንባት ፍርደ ገምድልነት የተንሰራፋበት የቀይ ባህር ጉዳይ በእኛ ትውልድ ይስተካከላል። ዐቢቹ እየታገለ ያለው ይህንን ፍርደ ገምድልነትን ጭምር ነው። የመንደር ውስጥ ፖለቲህን እዚያው አስቀምጥን ለሃገር ካሰብክ ከዐቢቹ ጋር ሆነህ ለአገር ታገል!!!!

እነዚህ ላለፉት አመታት ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ደም እንባ ሲያስለቅሱ እና ሽምጥጥ አድርገው ሲክዱ የነበሩ ናቸው እንዴት ነው የአቦይ ስብሀትን ሀሳብ ቁጭ ብዬ ማደምጠው በምን ሞራል  ለስንት...
08/06/2025

እነዚህ ላለፉት አመታት ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ደም እንባ ሲያስለቅሱ እና ሽምጥጥ አድርገው ሲክዱ የነበሩ ናቸው እንዴት ነው የአቦይ ስብሀትን ሀሳብ ቁጭ ብዬ ማደምጠው በምን ሞራል ለስንት ሰውች ህልፈት ምክንያት አልሆነም በእነሱ ምክንያት ስንት እናቶች አላለቀሱም ህፃናት አልተደፈሩም ያሁላ እገታ እና መፈናቀል በእነሱ መሪነት አልነበረም እንዴት ነው ታድያ የነሱን ሀሳብ ቁጭ ብዬ ማደምጠው 🤔🤔

04/02/2024



♦️መዝራትና ማጨድ

“እያንዳንዱ ቀንህን መመዘን ያለብህ በሰበሰብከው ፍሬ ሳይሆን በዘራኸውና በተከልከው ዘር ነው” - Robert Louis Stevenson

♦️ሁሉም ነገር የሚፈጠረው ሁለት ጊዜ ነው፣ በመጀመሪያ በሃሳብ መልክ፣ ከዚያም በገሃዱ ዓለም፡፡ ዛሬ በሃሳብ፣ በንግግርም ሆነ በተግባር የሚዘራው ዘር የነገውን እውነታ እንደሚፈጥርበት የማያስተውል ግለሰብም ሆነ ሕብረተሰብ ጥበብ እንደጎደለው ማሰብ አያስቸግርም፡፡ ይህንን የመዝራትና የማጨድ ሕግ ያልተገነዘበና ስርአት የሌለው ሕብረተሰብ በውጤቱ ለአመለካከቱና ለራሱ የሚገባውንና የሚመጥነውን አለም ይፈጥራል፡፡

♦️በሚገባ ስናስበው ምርጫችን እጅግ ውስን ነው፡፡ አንዱ ምርጫችን ጤና-ቢሱን ዘር ዘርተን ጤና-ቢሱን ፍሬ ሲበሉ መኖር፡፡ ሌላኛው ምርጫችን፣ የነገን በማሰብ ዛሬ መልካም ዘርን በመዝራት የነገውን ፍሬያችንን በቁጥጥር ስር ማዋል ነው፡፡ ከእነዚህ ከላይ ከተጠቀሱት ምርጫዎች ለየት ያለውን ምርጫ የሚከተሉ ብዙ ሰዎች፣ በጠማማ መንገድ ረጅም ርቀት ከተጓዙና በመጨረሻ ሁሉን ነገር ካጡ በኋላ ትክክለኛውን ነገር ፍለጋ ወደኋላ ይመለሳሉ፡፡ በንግግራቸውና በተግባራቸው የማይሆንን ዘር ሲዘሩ ከርመው አረምን ሲለቅሙ የመኖር ሞኝነት፡፡

🔷መፍትሄው አጭርና ግልጽ ነው፡፡ የምትበላውን ፍሬ ካልወደድከው፣ የዘራኸውን ዘር አስተውልና ቀይረው፡፡ ዘርህ ሲቀየር ፍሬውም ከዚያው ጋር ይለወጣል፡፡ ዛሬ በምትወስነው ውሳኔህ፣ በምትመርጠው ምርጫህና በምትዘራው ዘርህ የነገህን በትክክል መተንበይ ትችላለህ፡፡

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio View posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share