
17/11/2023
Gada: Three Approaches to the Study of African Society ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ 1973 G.C
ይህንን መጽሃፍ ከቅርብ አመታት በፊት ዩኒቨርሳል ማተሚያ ቤት የተወሰነ ቁጥር አሳትሞ የነበረ ሲሆን በወቅቱ ሙሉ በሙሉ ተሽጦ በማለቁ ከገበያ ላይ ጠፍቷል። ዋናውን ህትመት ገበያ ላይ ማግኘት ከባድ ነው ። ይህን ዋናው ቅጅ መጽሃፍ የዛሬ 50 አመት በ Macmillan publishing co., inc Newyork በኩል በአሜሪካ የታተመ ነው። እኔም ይህንን መጽሃፍ ከብዙ ጥረት በኃላ ዛሬ አግኝቸዋለሁ። በነገራችን ላይ ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ ከዚህ የገዳ ጥናታዊ የመጀመሪያው ህትመት መጽሃፍ በተጨማሪ Oromo Democracy የሚል የምርምር ስራ ህትመት መጽሃፍ አላቸው።