Unbelievable fact

  • Home
  • Unbelievable fact

Unbelievable fact to teach anybody who didn't believe the truth of something

01/07/2025

“ጊዮርጊስ ማለት «ኮከብ ብርህ ሐረገ ወይን ፀሐይ » ማለት ነው”

«ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጥር 20'ቀን በ 277 ዓ/ም ተወለደ ሃገሩ ፍልስጤም ሲሆን ልዩ ስሟ ልዳ ይበላል። አባቱ ዞሮንቶስ አንስጣስዮስ ይባላል። ከልዳ መኻንንት ተሽሞ ይኖር ነበር፥እናቱ ቴዎብስታ (አቅሌስያ ትባላለች።ማርታና እስያ እህቶች ነበሩት።

10 ዓመት ሲሞላው አባቱ ስለ ሞተ ሌላ ደግ ክርስትያናዊ መስፍን ከቤቱ አሳደገው።በጦር ሃይልም አሰለጠነው።20'ዓመት ሲሞላን 15 ዓመት ልጅ ሊያጋቡት ሲሉ እግዚአብሔር የመስፍኑን ነፍስ ወሰደ ቅዱስ ጊዮርግስ ወደ ቤሩት ሄደ።

በቤሩት አደራጎን ያመልኩና ሴት ልጃቸውን ይገብሩለት ነበርና በኃይለ መስቀል ድል ነስቶት ሕዝቡን ወደ አምልኮት እግዚአብሔር አስገብቷቸዋል።

ወደፍርስ ቢመለ ዲድያኖስ ሰባ ነገስታት ሰብስቦ ጣኦታት ሰብስቦ ሲሰግድ ቢያገኛቸው ለሃይማኖት ቀናዒ ነውና ከቤተ መንግስቱ ገብቶ እኔ ክርስትያን ነኝ በእየሱስ ክርስቶስ አምናለሁ አለው።

እርሱንም መንነቱ ከተረዳ በኃላ አንተ እማ የእኛ ነህ በ10'አህጉር ላይ እሾምሃለሁ የእኔን አምላክ አጵሎንን አምልክ አለው።ቅዱስ ጊዮርግስም ሽሞት ሽልማትክ ለአንተ ይሁን እኔ አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ አልክድም አለ"።

በዚ ግዜ እጅግ ተናዶ መከራን አጸናበት እርሱግን"ይህን ከሀዲ እስካስፈራው ድረስ ነፍሴን አትውሰድ"በማለት እግዚአብሔር ለመነና እንደ ጸሎቱ ተደረገለት በእምነቱ ጽናት ለሰው ሊሸከም የማይቻለው መከራ የተቀበለ ቅዱስ አባት ነው»።

══════◄✣••✥••✣►══════
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን ። ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን ። ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ።
ለዘላለሙ አሜን ❗️❗️❗️
══════◄✣••✥••✣►══════

https://t.me/BeteTewahdoEthio

Via KØkî Zê Têwâhêdœ

゚viralfbreelsfypシ゚viral

゚viralvideo






Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Unbelievable fact posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share