
25/06/2025
የትግራይ ሰቆቃ የክህደትና ድራማ! 🎭
በትግራይ ያለው ቀውስ በ" በሟቹ የህወሓት ቡድን መሪዎች" እና በኤርትራ አደገኛ ጥምረት እየተባባሰ ነው። መሪዎች ህዝባቸውን ሲያታልሉ ማየት እና የሰው ስቃይ በትግራይ የተለመደ ሆኗል። የተፈናቃዮች መመለስ በነዚህ ርዝራዦች ታግዷል 🏠።
በዚህም ሳያበቁ በህገወጥ ወርቅ፣ የሰው ዝውውር ትግራይን እንደፈለጋቸው እያደረጓት ነው። ኤርትራ ("የትግራይ የዘር ማጥፋት ዋና አቀናባሪ") መሆኗ እየታወቀ ከኢሳያስ ጋር መተባበር ምን ማለት ነው? የትግራይ ህዝብስ በዚህ ደረጃ ሲቀለድበት እንዴት ዝም ይላል!!?