Humna Jabaa

Humna Jabaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Humna Jabaa, Digital creator, .

በቅናት የተገነባዉ የጀዋር መንገድየኢትዮጵያ ፖለቲካ ብዙ ጉደኞችን የያዘ ነዉ። ከነሱ ውስጥ ግን እንደ ጀዋር መሀመድ ያለ ጉደኛ የለም። ጀዋር ለፖለቲካዉ ግብ ሲል የማያደርገዉ የማይፈነቅለዉ ...
22/09/2025

በቅናት የተገነባዉ የጀዋር መንገድ

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ብዙ ጉደኞችን የያዘ ነዉ። ከነሱ ውስጥ ግን እንደ ጀዋር መሀመድ ያለ ጉደኛ የለም።

ጀዋር ለፖለቲካዉ ግብ ሲል የማያደርገዉ የማይፈነቅለዉ ድንጋይ የማይሻረከዉ ባላንጣ የለም። ለፖለቲካዉ ሲያመቸዉ የኦሮሞ ብሔርተኛ ይሆናል፤ ለኦሮሞ ህዝብ ተቆርቋሪ ሟች እና ታጋይ እንደሱ የለም።

ልክ የፖለቲካዉ ሚዛን ወደ ሲያጋድል ደሞ ኦሮሞን ለማጥፋት ወገባቸዉን ይዘዉ ከሚታገሉት ጋር ያሸረግዳል።

የጀዋር መንገድ ሁሌም የቅናት እና በግለሰቦች ጥላቻ ላይ የተመሰረተ ነዉ። በሱ እድሜ ለሀገር ስንት ነገር ማበርከት ሲችል የአማራን ብሔርተኞች ይመታልኛል ብሎ ስላሰበ ብቻ 'President Mame' የሚባል ተሳዳቢ ዋልጌ እንደ ፕሮጀክት የቀረፀ አሳፋሪ ሰዉ ነዉ ጀዋር።

ባጠቃላይ ጀዋር ቆሞ መቅረት፣ የቅናት ፖለቲካ አራማጅነት፣ ወላዋይነት እና አቋም የለሽ ፖለቲከኛ ምልክት ነዉ።

Dhimma Daangaaf, Hawwii Baandaa...Mootummaa uummataaf dhaabbatu,Hooggansa kutataa jijjiiramaaf hojjatu qabna. Daangaa ka...
29/07/2025

Dhimma Daangaaf, Hawwii Baandaa...

Mootummaa uummataaf dhaabbatu,
Hooggansa kutataa jijjiiramaaf hojjatu qabna. Daangaa kabachiisuufis, misooma ariifachiisif dandeettii sabboonummaa dhugaan bu'uureffame qaba.

Baandaan dhimma garaa male dhimma daangaa dubbachuuf hin madaaltu. Ergamtuun somba diinaatiin afuura baafattu quuqamtuu daangaa of gootee yemmuu dubbattu hin qaanfattu.

Abadan hin taatu, tiksaan daangaa Oromiyaa Mootummaa Naannoo Oromiyaati. Shirri finxaaleeyyii hin dhugoomu, hawwiin ummata walitti buusuu fi nageenya booressuu hin milkaahu.

26/07/2025

Diinni keenya injifannoo uummata oromoo duubati deebisuu hin dandeessu

*የሚዲያ ጋጋታ* የህዝቡ ኑሮ ያለው በተጨባጭ መሬት ላይ እንጂ YouTube ላይ አይደለም ፤ ከህዝቡ ጋር እየኖረ ያለው ደግሞ ህዝቡ ተሰልፎ የመረጠው መሪ ነው ። ካልበላው ጭሬ ልበትነው  ም...
17/07/2025

*የሚዲያ ጋጋታ*
የህዝቡ ኑሮ ያለው በተጨባጭ መሬት ላይ እንጂ YouTube ላይ አይደለም ፤ ከህዝቡ ጋር እየኖረ ያለው ደግሞ ህዝቡ ተሰልፎ የመረጠው መሪ ነው ። ካልበላው ጭሬ ልበትነው ምንም አያመታም !
እስኪ እኔ ጀዋር እና መሰሎቹ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ኩጭ ብሎ ከማውራት ውጪ ምን ሰሩ ? ህዝባችን ሞኝ አይደለም የሚያዋጣውን ያውቃል የሚሰራው ይሰራል ፤ የሚያወራም እንደ መክልቱ ያወራል 😂

ከምን ጋር የዋለች ምን . . . . ምን ተምራ ገባች አሉ!ጀዌ-ቀዌ ወደ  #መንደር አክቲቪስትነት ከወረደ ወዲህ አዋዋሉ ተቀይሮ ይሆን አይታወቅም ጨዋታዉ ሁሉ እንጨት  #እንጨት ይላል። በዚህ...
17/07/2025

ከምን ጋር የዋለች ምን . . . . ምን ተምራ ገባች አሉ!

ጀዌ-ቀዌ ወደ #መንደር አክቲቪስትነት ከወረደ ወዲህ አዋዋሉ ተቀይሮ ይሆን አይታወቅም ጨዋታዉ ሁሉ እንጨት #እንጨት ይላል። በዚህ ሰሞን እርሻ ዉስጥ ነበር በቆሎ ሲለቅም ፥ ዛሬ ደግሞ ወጣ ብሎ IMF ጋር ሄዷል። ከየት እንዳመጣት የማትታወቅ አንድ መረጃ ይዞ ሲንከወከዉ ነዉ የዋለዉ ።

ጀዌ እንደ ጦር የሚፈራዉን #አብይን ለማጥላላት የለጠፋት ልጥፍ አብይን የምታስተዋዉቅ እንደሆነች ግን አልተረዳዉም መሰለኝ ። የዉጭ ሀገር እርዳት ከ 12% ወደ 4% #አሽቆልቁሏል ያለባት አባባል የአብይ ስኬት መሆኑን የሚነግረዉ ጠፍቶ ነዉ? #እርዳታ አይቀንስ ነዉ ወይስ እየለመንን እንኑር ነዉ ጉዳዩ ? 😅

አይ ጀዌ ቀዌ . . . ምነዉ ለሩቶ የተኑስት እዛዉ በከበቡሽ እና ባስጨነቁሽ

መተቸት ማንም ይችላል ። እነ ጀዋር ህዝብን ማገልገል ምን እንደ ሆነ ምን አይነት ዋጋ እንደሚያከፍል አያውቁም !! ገዱ ግን በምን አፉ ነው ? አንዱም ሁለተ የተሰጠው ሃላፊነት መወጣት ያልቻ...
09/06/2025

መተቸት ማንም ይችላል ።

እነ ጀዋር ህዝብን ማገልገል ምን እንደ ሆነ ምን አይነት ዋጋ እንደሚያከፍል አያውቁም !! ገዱ ግን በምን አፉ ነው ? አንዱም ሁለተ የተሰጠው ሃላፊነት መወጣት ያልቻለ ፣ ለመሪነት ብቆ ያልሆነ ሰው ምን ይሁን ይላል ። ስልጣን ቢሰጠውስ ምን ልያደርግ ነው ?
እንደ ለመደው ለአማራ ህዝብ እታገላለው እያለ ወልቃይትን መልሶ ልሸጥ ፣ የኢትዮጵያን መሬት ቆርሶ ለሱዳን ልሸጥ?
ውሃ ቢወቅጡት እምቦጭ አሉ 😂😂

17/05/2025

ኢትዮጵያ ከፍ አለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ራዕይ ያለዉ መሪ ቃል የገባዉን አንድ ሁለት እያለ በተግባር እያሳየን በግርምት እጃችንን በአፋችን እንደጫን አይኖቻችንን ከአዲስ አበባ ሰማይ ሳንነቅል በአንድ ድምፅ ብለናል ~ አብይ ይችላል!



የጤና ሚኒስትር ዛሬ ባወጣው መግለጫበማኅበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ የሐሰት መረጃዎችን በመቋቋም ፣ የጤና አገልግሎቶች እንደ መደበኛው ጊዜ እንደሚቀጥሉ አስታውቋል፤"የጤና ባለሞያዎች የሞያ ቃል ኪዳ...
16/05/2025

የጤና ሚኒስትር ዛሬ ባወጣው መግለጫ

በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ የሐሰት መረጃዎችን በመቋቋም ፣ የጤና አገልግሎቶች እንደ መደበኛው ጊዜ እንደሚቀጥሉ አስታውቋል፤

"የጤና ባለሞያዎች የሞያ ቃል ኪዳናቸውን ጠብቀው ማኅበረሰቡን እያገለገሉ መቆየት የማኅበራዊ ኃላፊነት እና ሰብዓዊ ግዴታ ነው!"

የጀዋር መሐመድ ቄስ ሞገሴዉ ታዬ ደንደኣ። ቄስ ሞገሴዉ(ታዬ ደንደኣ) ትላንት  #ጀዋርን "ሞቲ ጊሪሳ" እያለ በሶሻል ሚዲያ ሲቀጠቅጠዉ እንዳልነበረ ዛሬ ደሞ ከጀዋር ጋር በአንድ ነጠላ ካላስቀ...
15/05/2025

የጀዋር መሐመድ ቄስ ሞገሴዉ ታዬ ደንደኣ።

ቄስ ሞገሴዉ(ታዬ ደንደኣ) ትላንት #ጀዋርን "ሞቲ ጊሪሳ" እያለ በሶሻል ሚዲያ ሲቀጠቅጠዉ እንዳልነበረ ዛሬ ደሞ ከጀዋር ጋር በአንድ ነጠላ ካላስቀደስን፣ #የጀዋር መሐመድ (ነብስ አባት) ካልሆንኩ እያለ ነዉ።

የራሱን ሃሳብ ከማንሳት ይልቅ #የጀዋርን ሃሳብ ብቻ በማተጋባት ከፖለቲካ ያጣዉን #ሆዱን ለመሙላት ቀና ደፋ እያለ ይገኛል።

ነብስ አባት (ታዬ ደንደኣ) ማለት እኚህ ናቸዉ

ዶር. ውለታው ጫኔ የፋኖን አላማ በአዲስ አበባ ለማስፈጸም  የተቀጠረ ወሮ በ ነውፋኖ የጭአካው ትግል አልሳካ ሲላት እንደ ዶር ውለታው ጫኔ ያሉ ወሮ በሎችን በአዲስ አበባ በማሰማራት ህዝቡ ው...
15/05/2025

ዶር. ውለታው ጫኔ የፋኖን አላማ በአዲስ አበባ ለማስፈጸም የተቀጠረ ወሮ በ ነው

ፋኖ የጭአካው ትግል አልሳካ ሲላት እንደ ዶር ውለታው ጫኔ ያሉ ወሮ በሎችን በአዲስ አበባ በማሰማራት ህዝቡ ውስጥ ውዥንብር ለመፍጠር ጥረት ሲያደርጉ መመልከት ከጀመርን ሰነባብቷል።

እንደ ዶር ውለታው ያሉ ሰዎች ስለምንም ግድ የማይሰጣቸው ሊያገለግሉት ቃል የገቡለትን ህዝብ ወጎን ብለው የግል ፍላጎታቸውን ለሟሟላት የፋኖን አጀንዳ በመያዝ የጤና ባለሞያዎችን እያወዛገቡ ይገኛሉ ።

በመሆኑም መንግስት አፋጣኝ እርምጃ በመውሰድ ነገሩን ሊያረግበው ይገባል።

*ጀዌ  ዶክትሮች የስራ አድማ አለማድረጋቸውን ሲሰማ  ከመደንገጡ የተነሳ ጸጉሩ ከጥቁር  ወደ ነጭ  ተቀየረ🤣🤣🤣*
14/05/2025

*ጀዌ ዶክትሮች የስራ አድማ አለማድረጋቸውን ሲሰማ ከመደንገጡ የተነሳ ጸጉሩ ከጥቁር ወደ ነጭ ተቀየረ🤣🤣🤣*

Akeekni shirtoota siyaasaa Hin milkoofne.  ! Ogeeyyiin fayyaa gaaffii mirgaa gaafanne malee, meeshaa siyaasaa keessan ta...
13/05/2025

Akeekni shirtoota siyaasaa Hin milkoofne. ! Ogeeyyiin fayyaa gaaffii mirgaa gaafanne malee, meeshaa siyaasaa keessan ta'uuf fedhii hin qabnu jedhaa jiru. Dhaabbilee fayyaa hunda keessatti hojiin ummata tajaajiluu itti fufee jira. Gaaffiin ogeeyyii fayyaa kabajamaa dha! gaaffii dimokraatawaa dha!

Ittiinis sosochii hawaasaa hunda galeessa uumuuf hawwanii jiru. Hin milkoofne. Gaaffiin gaaffii mirgaati. Shira faatiin osoo hin taane qajeeltoo fi hojimaata seeraatiin deebii argata. Guutuu ogeeyyiin fayyaa hojiirra jiru. Gaaffiin isaanii kabajamaa dha.💪🏿

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Humna Jabaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share