Fetan Zena - ፈጣን ዜና

Fetan Zena - ፈጣን ዜና Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Fetan Zena - ፈጣን ዜና, Dallas, TX.

12/14/2025

‎🔥 ዛሬ ቀን 11:00 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክርስታል ፓላስ ከማንቸስተር ሲቲ የሚያደርጉትን ጨዋታ ይጠበቃል

12/14/2025

አይ ሾው ስፒድ በአፍሪካ ዋንጫው ሊገኝ ነው!

አሳዛኝ ዜና:የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ በሕገ ወጥ ታጣቂዎች ተገ$*ደሉ
12/14/2025

አሳዛኝ ዜና:

የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ በሕገ ወጥ ታጣቂዎች ተገ$*ደሉ

12/14/2025

“አንዳንድ ጊዜ እድል ያስፈልግሃል“ ቡካዩ ሳካ

12/13/2025

በፕሪሚየር ሊጉ ቀላል የሚባል ክለብ እንደለለ ወልቭስ አስመስክሯል 👏👏

12/13/2025

‎🔥 አርሰናል በሜዳው ዎልቭስን 2ለ1 አሸነፈ

‎⏱️ ተጠናቀቀ

ይህ ዋርካ የት ነው ሚገነው?
12/13/2025

ይህ ዋርካ የት ነው ሚገነው?

12/13/2025

በአዲስ አበባ ከተማ አንድ ኪሎ ኮረሪማ ከ2ሺህ700 እስከ 2ሺህ 800 መቶ ብር እየተሸጠ ነው

በሕገ-ወጥ መንገድ ነዳጅ ሲቸረችር የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ፡፡በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው ጡረታ ድልድይ አካባቢ ዘሪሁን...
12/13/2025

በሕገ-ወጥ መንገድ ነዳጅ ሲቸረችር የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ፡፡

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው ጡረታ ድልድይ አካባቢ ዘሪሁን ኢብራሒም የተባለ ግለሰብ ቤንዚን ከነዳጅ ማደያ በ129 ብር እየገዛ በድብቅ አንዱን ሊትር በ200 ብር ሲሸጥ ታህሳስ 2 ቀን 2018 ዓ/ም ከቀኑ 7፡30 ላይ እጅ ከፍንጅ እንደተያዘ የፓስተር አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ አስታውቋል፡፡

ግለሰቡ የህንፃ መሳሪያ መሸጫ ሱቅ ያለው ሲሆን አራት በባለ 20 እና በባለ 25 ሌትር ስድስት ጀሪካን እንዲሁም ለችርቻሮ የተዘጋጀ 23 ባለ ሁለት ሊትር ቤንዚን በእናቱ ቤት አስቀምጦ እንደተገኘ ፖሊስ ገልጿል፡፡

የነዳጅ ግብይት በህገ-ወጥ መፈፀም የህግ ተጠያቂነት የሚያስከትል ድርጊት እንደሆነ እና ነዳጅ በቀላሉ የሚቀጣጠል በመሆኑ ከማደያ ውጪ ማከማቸት ለአደጋ የሚያጋልጥ በመሆኑ ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የሠጠው መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡

12/13/2025

ከዘጠኝ ቀናት ቆይታ በኋላ በማርበርግ ቫይረስ የተያዘ አንድ ሰው መገኘቱን ሪፖርት ተደርጓል

አንድ የፕርሚየር ሊግ ተጨዋች እስር ቤት ገባ ! አንድ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተጨዋች ለንደን ውስጥ በሰዎች ላይ ጥቃት በማድረስ ጠርጥሮ እስር ቤት መግባቱ ተገልጿል። ተጫዋቹን ለእስር የዳ...
12/07/2025

አንድ የፕርሚየር ሊግ ተጨዋች እስር ቤት ገባ !

አንድ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተጨዋች ለንደን ውስጥ በሰዎች ላይ ጥቃት በማድረስ ጠርጥሮ እስር ቤት መግባቱ ተገልጿል።

ተጫዋቹን ለእስር የዳረገው አደጋ የተፈጠረው ቅዳሜ ጠዋት እንደነበር የሜትሮፖሊታን ፖሊስ አስታውቋል።

የጥቃቱ ሰለባ ግለሰብ ወደ ሆስፒታል መወሰዱ እና ጉዳቱ ለህይወቱ አደጋ ነው ተብሎ እንደማይታመን ተገልጿል።

ተጨዋቹ 29ዓመቱ መሆኑን የገለፀው የሜትሮፖሊታን ፖሊስ አሁን ላይ ስሙን ይፋ ለማድረግ ህጉ እንደማይፈቅድ አሳውቋል።

ይፋ የተደረገ መረጃ ባይኖርም የ 29ዓመቱ የክሪስታል ፓላስ ተጨዋች ሙኖዝ በዛሬው የፉልሀም ጨዋታ አልተሳተፈም።

12/07/2025

በአንዳንድ አካባቢዎች በ121 ብር ይሸጥ የነበረው ናፍጣ እስከ 200 ብር ደረሰ

Address

Dallas, TX

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fetan Zena - ፈጣን ዜና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share