Ahadu press

Ahadu press Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ahadu press, Media/News Company, .

የአዲስ አበባ ኮረደር ልማት ዙርያ ያሉ ቤቶች ቀለምና መብራት የሚያደርጉት በራሳቸው ወጪ የፈለጉበት ገዝተው ነው። ታድያ ማን ሂሳቡን ሰርቶለት ነው የሄ የጀዋር ቡችላ የሚቀደደው? ወይስ በየኮ...
02/12/2025

የአዲስ አበባ ኮረደር ልማት ዙርያ ያሉ ቤቶች ቀለምና መብራት የሚያደርጉት በራሳቸው ወጪ የፈለጉበት ገዝተው ነው። ታድያ ማን ሂሳቡን ሰርቶለት ነው የሄ የጀዋር ቡችላ የሚቀደደው? ወይስ በየኮሪደሩ ዞሮ ቤቶቹን ቆጥሮ ግምት እያስቀመጠ እራሱ አሰላ?

ቤትህን አሳምር የውጭ መብራት አድርግ ማለት በመብራቱ ደህንነትህንም ጠብቅ፣ በፅዳቱም ከበሽታህ እራስህን ጠብቅ መሆኑ የገባው ህዝብ ኮሪደር በደረሰበት ሁሉ አከባቢውን የሚመጥን እና በከተማው ባለሙያዎች የተመረጠውን ተመሳሳይ ቀለም ይቀባል፣ መብራትም ይደረጋል። ነገር ግን ቀለምም የመብራት መስመርም እራሳቸው ስለሆነ እጅግ ትንሽ ብር ቢሆንም ማንም ከፈለገበት ስለገዛ ፈፅሞ ይሄን አወጡ ለማለት አያስደፍርም።

አዋጡ ተብለው ቢሆን በዚያ መልኩ ታወቀ ይበሉ፣ ከየት አምጥተው አወቁት? በእነሱ ቤት የኮሪደር ልማት ወጪ ስላለው እኛ ሰፈር እንዳይመጣ የሚሉ እንዲፈጠሩ ነው። ግን ኮሪደር ያልደረሰበት አከባቢ ያሉ ለከተማ አስተዳደሩ ቅሬታ እያቀረቡ ለምን የእኛም አይሰራም እያሉ እንደሆነ እውነታው ነው።

15/11/2025
20/10/2025
27/09/2025

አቶ ተሾመ ምሬሳ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት ኃላፊ በነበራቸዉ የስራ ኃላፊነት ህዝብን በማገልገል ላይ ሳሉ ለስራ በሚንቀሳቀሱበት ወቅት በሚጠቀሙበት ሞተር በደረሰባቸዉ አደጋ አካላቸዉ ላይ ከፍተኛ ጉዳት በመድረሱ እራሳቸዉን ችለዉ መንቀሳቀስም ሆነ እንደ ወትሮዉ መስራት ባለመቻላቸው በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ በህመም ላይ ማጣት ተደምሮበት ህይወት ፊቷን አዙራባቸዉ የነበሩ አቶ ተሾመ ምሬሳ በዛሬዉ እለት የቤት ተጠቃሚ በመሆናቸዉ የተሰማቸዉን ደስታ እንደሚከተለዉ ገልፀዋል።

ከኔ ተቀንሶ እድሜ ተቀንሶ ለክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ቢሰጣቸው ደስተኛ ነኝ በጣም አመስግናለው ብለዋል::

21/09/2025
28/05/2025

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ahadu press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share