Siloam TV Worldwide

  • Home
  • Siloam TV Worldwide

Siloam TV Worldwide ሰሊሆም የመንፈስ ቅዱስ ቤት ዓለምአቀፍ ቤተክርስቲያን አርባምንጭ

28/07/2025

❤️ #ትምክትህን #ጣል ድንቅ መልእክት ያድምጡት❤️

💒ሰሊሆም ቤተክርስቲያን  #ኢየሱስ  #ዛሬም  #ይሰራል 💒                      የእሑድ ምሽትአገልግሎት
27/07/2025

💒ሰሊሆም ቤተክርስቲያን #ኢየሱስ #ዛሬም #ይሰራል 💒
የእሑድ ምሽትአገልግሎት

💒ሰሊሆም ቤተክርስቲያን  #ኢየሱስ  #ዛሬም  #ይሰራል 💒       የእሑድ ጠዋትብአገልግሎት ሐምሌ 20/2017
27/07/2025

💒ሰሊሆም ቤተክርስቲያን #ኢየሱስ #ዛሬም #ይሰራል 💒
የእሑድ ጠዋትብአገልግሎት ሐምሌ 20/2017

✝️ነገ እሑድ ጠዋት እና ከሰዓት እንፀልያለን ቃሉና መንፈሱን እንካፈላለን ጌታን እናመልካለን በትንቢት መንፈስ እንፅናናለን በኢየሱስ ስም የታመሙ ይፈወሳሉ የታሰሩ ይፈታሉ ተዓምራት ይሆናል ሁ...
26/07/2025

✝️ነገ እሑድ ጠዋት እና ከሰዓት እንፀልያለን ቃሉና መንፈሱን እንካፈላለን ጌታን እናመልካለን በትንቢት መንፈስ እንፅናናለን በኢየሱስ ስም የታመሙ ይፈወሳሉ የታሰሩ ይፈታሉ ተዓምራት ይሆናል ሁላችሁም ተጋብዛችኃል #ኢየሱስ #ዛሬም #ይሰራል

   :30ጀምሮከነብይ ብሩክ በዛብህ ጋር ድንቅ የሀይል እና የመንፈስ ቅዱስ እንቅስቃሴ ነበረን ይህን ፕሮግራም ወዳጆን በመጋበዝ ይገኙ ይደነቃሉ  #ኢየሱስ  #ዛሬም  #ይሰራል
24/07/2025



:30ጀምሮ
ከነብይ ብሩክ በዛብህ ጋር ድንቅ የሀይል እና የመንፈስ ቅዱስ እንቅስቃሴ ነበረን ይህን ፕሮግራም ወዳጆን በመጋበዝ ይገኙ ይደነቃሉ #ኢየሱስ #ዛሬም #ይሰራል

✝️ዛሬ ሐሙስ 11 ሰዓት በቃሉና በመንፈሱ እንባረካለን በትንቢት መንፈስ እንፅናናለን በተለያዩ እስራት ውስጥ ያሉ ይፈታሉ የታመሙ ይፈወሳሉ እኛ እንፀልያለን የስሙ ኃይል ተአምራትን ያደርጋል ...
24/07/2025

✝️ዛሬ ሐሙስ 11 ሰዓት በቃሉና በመንፈሱ እንባረካለን በትንቢት መንፈስ እንፅናናለን በተለያዩ እስራት ውስጥ ያሉ ይፈታሉ የታመሙ ይፈወሳሉ እኛ እንፀልያለን የስሙ ኃይል ተአምራትን ያደርጋል ይምጡ
#ኢየሱስ #ዛሬም #ይሰራል

💒ማክሰኞ እጅግ የሚደንቅ የትምህርትና የፀሎት ጊዜ💒✝️ርዕስ:- #ወደ  #ኃላ  #አታፈግፍግ✝️ 15/11/2017   ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል ወደ ኋላም ቢያፈገፍግ፥ ነፍሴ በእርሱ ደስ አይ...
22/07/2025

💒ማክሰኞ እጅግ የሚደንቅ የትምህርትና የፀሎት ጊዜ💒

✝️ርዕስ:- #ወደ #ኃላ #አታፈግፍግ✝️ 15/11/2017

ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል ወደ ኋላም ቢያፈገፍግ፥ ነፍሴ በእርሱ ደስ አይላትም።

-ወደ ዕብራውያን 10 : 38

🔥ይህ ክፍል በዋናነት እስከ መጨረሻ ጸንቶ ስለመገኘት የቀረበ ጥሪ ነው
❤️በመፈሳዊ ህይወት መጀመር ሳይሆ መጨረስ ነው ዋጋ ያለው ስለዚህ ስንሮጥ ለመጨረስ መሮጥ አለብን
👉ብዙ ሰው በእግዚአብሔር ቤት ይጀምራል ነገር ግን ብዙ ሰው አጨራረሱ እንደ መልካም ጀማሬው አይሆን 👉በመፅሐፍ ቅዱሳችንም ታላላቅ የእግዚአብሔር ሰዎች አጀማመራቸው ታላቅ ሆኖ አጨራረሳቸው ግን እንደ አጀማመራቸው ያልሆነላቸው በርካቶች ናቸው
😭ጠቢቡ ሰለሞን እና
😭ነብይ ኢዩን መመልከት እንችላለን ለትምህርታችን
👉ከጅማሬ ይልቅ ደሞ ፍፃሜ ይሻላል
👉እስከ ፍፃሜ ለመጏዝ ደግሞ ወደኃላ አለማፈግፈግ ቁልፍ ነገር ነው
1💪ወደኃላ ላለማፈግፈግ ደግሞ አንዱ የተሰጠንን ተስፋ አጥብቀን መያዝ ይጠበቅብናል

👉ሰው የተሰጠውን ተስፋ ሲጥል ነው ወደኃላ ሚያፈገፍገው So ተስፋችንን አጥብቀን መያዝ ይጠበቅብናል ምክንያቱም የተስፋን ቃል የሰጠ የታመነ ነው ይላል በቁጥር 23 ላይ
2💪ሌላው ለፍቅርና ለመልካም ስራ መነቃቃት አለብን

👉ሰው ፍቅር ሲያጣ ነው ሚያፈገፍገው ስው ለመልካም ስራ ለመነቃቃት ሲደክም ነው ሚያፈገፍገው
3💪መሰባሰባችንን መተው የለብንም (አንዳንዶች መሰባሰባቸውን እንደተውት ይላል)
👉በመሰባሰብ ውስጥ መበረታታት አለ ኃይል አለ

4💪ቁ35 ታላቅ ዋጋ ያለውን መታመናችሁን አትጣሉ
*ሰው መታመኑን እምነቱን ሲጥል ነው ሚያፈገፍገው
*መታመን ደግሞ ትልቅ ዋጋ አለው ወዳጆቼ
👉ትልቅ ዋጋ ላለው ነገር ነው መሮጥ ያለብን

5💪ላለማፈግፈግ ወደፊት ለመጏዝ ትልቁ መፅናት ያስፈልገናል ቁ36
👉:-መፅናት የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንድንፈፅም ያደርገናል
👉:- የእግዚአብሔርን ፈቃድ መፈፀም ደግሞ የተስፋ ቃላችንን እንድንቀበል ያደርጋል ቁ 36 ይነበብ
❤️እግ/ር በሰጠን የመገለጥ ብርሃን መሠረት መቼና እንዴት እንደሚሰራ ልዑል አምላካችንን በመታመን በትዕግስት መጠበቅና በእምነት መኖር ይጠበቅብናል
👉እኛ የዳንነው በፀጋ ስለሆነ በእምነትም መኖር አለብን
🤔 አብዛኛውን ሰው በዚህ በኛ ዘመን ወደ ኃላ እንዲያፈገፍግ የሚያደርገው ነገር ኑሮ ነው
*ኑሮ ሲወደድ ኑሮ ሲጨልም ሲመሰቃቀል ሰው ወደኃላ ያፈገፍጋል ፃዲቅ ግን በእምነት ይኖራል ይላል..
*በእምነት የሚኖር ሰው ወደኃላ አያይም አያፈገፍግም
*ነብስን የሚያስደስት ነገር ወደፊት መገስገስ መቀጠል ነው ወዳጆቼ

*በተለይ ይህ ዘመን ይበልጥ ወደ እግዚአብሔር መጠጋት ያለብን ዘመን ነው

*ወደ እርሱ አብልጠህ በተጠጋህ ቁጥር ከፍ ትላለህ እንጂ አታንስም
*ወደርሱ ተጠጋ የዘገየው መዝገብህ ይፈረዳል
*ወደርሱ ተጠጋ የተዘጋው በርህ ይከፈታል
*ወደርሱ ተጠጋ እጅግ አስገራሚ ሰው ትሆናለህ

💒ዛሬ ማክሰኞ 11 ሰዓት እንፀልያለን እንማራለን ጌታን እናመልካለን በትንቢት መንፈስ እንፅናናለን መፈታትና ነፃ መውጣት ይሆናል ወዳጆቻችሁን በመጋበዝ ይምጡ                     #...
22/07/2025

💒ዛሬ ማክሰኞ 11 ሰዓት እንፀልያለን እንማራለን ጌታን እናመልካለን በትንቢት መንፈስ እንፅናናለን መፈታትና ነፃ መውጣት ይሆናል ወዳጆቻችሁን በመጋበዝ ይምጡ
#ኢየሱስ #ዛሬም #ይሰራል

✝️እሑድ ምሽት ሌላ ክብር በኃይል የተገለጠበት ድንቅ ጊዜ ዘወትር እሑድ ጠዋት 2:30 ከሰዓት 11 ሰዓት በመገኘት ይባረኩ እኛ እንፀልያለን  #ኢየሱስ  #ዛሬም  #ይሰራል
20/07/2025

✝️እሑድ ምሽት ሌላ ክብር በኃይል የተገለጠበት ድንቅ ጊዜ ዘወትር እሑድ ጠዋት 2:30 ከሰዓት 11 ሰዓት በመገኘት ይባረኩ እኛ እንፀልያለን #ኢየሱስ #ዛሬም #ይሰራል

20/07/2025

❤️😭በእምባ የተዘመረ መዝሙር በብላቴናይቱ አንደበት😭❤️
🔥🔥🔥🔥ምን አይነት መነካት ነው ግን🔥🔥🔥🔥
👉ምን ይሆናል ለፀጋው ታልፎ የተሰጠ

💒እሑድ ጠዋት ሐምሌ 13 እጅግ የሚደንቅ ጊዜ ቃሉና መንፈሱ አምልኮ ፀሎት ነፃ መውጣት ፈውስ በስሙ ኃይል ይገለጣል ይምጡ ሌሎችንም ይጋብዙ  #ኢየሱስ  #ዛሬም  #ይሰራል
20/07/2025

💒እሑድ ጠዋት ሐምሌ 13 እጅግ የሚደንቅ ጊዜ ቃሉና መንፈሱ አምልኮ ፀሎት ነፃ መውጣት ፈውስ በስሙ ኃይል ይገለጣል ይምጡ ሌሎችንም ይጋብዙ #ኢየሱስ #ዛሬም #ይሰራል

💒ነገ እሑድ አይቀርም  #እንፀልያለን  #ከቃሉና   #ከመንፈሱ  #እንካፈላለን  #እናመልክለን ሁላችሁም ተጋብዛችኃል  #ኢየሱስ  #ዛሬም  #ይሰራል
19/07/2025

💒ነገ እሑድ አይቀርም #እንፀልያለን #ከቃሉና #ከመንፈሱ #እንካፈላለን #እናመልክለን ሁላችሁም ተጋብዛችኃል #ኢየሱስ #ዛሬም #ይሰራል

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Siloam TV Worldwide posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share