The Ethiopian

  • Home
  • The Ethiopian

The Ethiopian Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from The Ethiopian, News & Media Website, .

31/03/2025

የአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ምስክርነት

እግዞ የሚያሰኝ - በትግራይ ሰራዊት የተማረከ የአብይ አህመድ ወታደ        ...
22/12/2024

እግዞ የሚያሰኝ - በትግራይ ሰራዊት የተማረከ የአብይ አህመድ ወታደ ...

እግዞ የሚያሰኝ - በትግራይ ሰራዊት የተማረከ የአብይ አህመድ ወታደ

የአብይ አህመድ ሴራና በትግራይ ሰራዊት አባላት ላይ የተጋረጠው አደጋ --- በጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ጸጋየ    ...
22/12/2024

የአብይ አህመድ ሴራና በትግራይ ሰራዊት አባላት ላይ የተጋረጠው አደጋ --- በጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ጸጋየ ...

የአብይ አህመድ ሴራና በትግራይ ሰራዊት አባላት ላይ የተጋረጠው አደጋ --- በጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ጸጋየ

10/03/2024

እግርሽ "አብይ" ነው መሄድ የለመደ
ጡትሽ ሀይለማርያም በራስ የወረደ
እጅሽ እንደ ጌታቸው በጫትና ዊስኪ የተወናበደ
ሀገሬ ስም አጣሽ ያሁንስ ከበደ!

ልኡል ሲሳይ | Leul Sisay - ሙሉ አልበም | Full Album | ምርጥ ምርጥ የአማርኛ የፍቅር ዘፈኖች | Best Amharic Love Songs
29/02/2024

ልኡል ሲሳይ | Leul Sisay - ሙሉ አልበም | Full Album | ምርጥ ምርጥ የአማርኛ የፍቅር ዘፈኖች | Best Amharic Love Songs

#

እስኪ LIKE ግጩት!ኮሜንትም አድርጉ! የመሰላቹ ጻፉና እንየው!
11/12/2023

እስኪ LIKE ግጩት!
ኮሜንትም አድርጉ! የመሰላቹ ጻፉና እንየው!

02/12/2023

ከማፍቀርም በላይ አምንሻለሁ
*********************

ከኤችአይቪ / HIV  #የሚያድን አዲስ መድሃኒት ተገኝቷል ?አጭር ምላሽ ፦  #አልተገኘምሰሞነኛው የPrEP ጥናት ጉዳይ ሰፊ መነጋገሪያ ሆኗል።ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ያወጡትን ዘገባ ሰዎች በተ...
02/12/2023

ከኤችአይቪ / HIV #የሚያድን አዲስ መድሃኒት ተገኝቷል ?

አጭር ምላሽ ፦ #አልተገኘም

ሰሞነኛው የPrEP ጥናት ጉዳይ ሰፊ መነጋገሪያ ሆኗል።

ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ያወጡትን ዘገባ ሰዎች በተለይም በርካታ ተከታይ ያላቸው የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች በተሳሳተተ መንገድ ሲረዱትም ተስተውሏል።

አንዳንዶች በሞያው ውስጥ የሌሉና በቂ ግንዛቤ የሌላቸው " ኤችአይቪ / HIV አዲስ መድሃኒት እንደተገኘለት " አድርገው ሲያጋሩም ነበር።

እውነታው ግን HIVን #የሚያድን መድሃኒት ተገኘ አልተባለም።

ከሰሞኑን በእንግሊዝ ሀገር የተደረገው ጥናት ለHIV #ተጋላጭ ለሆኑ ሰዎች ከመያዛቸው በፊት የሚወስዱት መድሃኒት ላይ ትኩረት ያሰረገ ነው። ይህ አሰራር አዲስ ሳይሆን ቀድሞም የነበረ ነው።

የጤና ባለሞያዎች ምን አሉ ?

(ዘሪሁን ግርማ,MPH)

ማህበርሰቡ ማዋቅ ያለበት ነገር ቢኖር PrEP በHIV ከታያዝን በኃላ እንደማያገለግል ነው።

የPrEP መድሃኒት በHIV ሳንያዝ ቀድሞ የሚሰጥ የራሱ #መመሪያ ያለዉ ሲሆን የምሰጠዉም ለምሳሌ በHIV ለመያዝ በጣም ተጋላጭ ለሆኑ ሠዎች እንደ ግብረስጋ ግንኙነትን በማድረግ ገቢ የሚያገኙ ሠዎች ፣ ለአስገድዶ መደፈር ለተጋለጡና የመሳሰሉት ናቸው።

PrEP ምንድን ነው ?

PREP፣ ወይም ቅድመ-መጋለጥ ፕሮፊላክሲስ፣ በቫይረሱ ​​​​የመያዝ ከፍተኛ ተጋላጭነት ባላቸው ግለሰቦች ላይ የHIV ኢንፌክሽን አደጋን ለመቀነስ የሚያገለግል ነው።

በHIV #መከላከል ስትራቴጂዎች ውስጥ ጠቃሚ መንገድ ነው

PrEP እንዴት ይሰራል ?

PrEP የሚሰራው የHIV ቫይረስ በሰውነት ውስጥ ዘላቂ የሆነ ኢንፌክሽን እንዳይፈጥር በመከላከል ነው።

መድሃኒቱ ቫይረሱ ወደ ጤናማ ሴሎች እንዳይገባ እና እንዳይበከል የሚያግድ እንቅፋት ይፈጥራል።

ቫይረሱ እንዲባዛ እና እንዲሰራጭ አስፈላጊ የሆነውን reverse transcriptase የሚባል ኢንዛይም እንዳይሰራ ይከለክላል። ይህንን ኢንዛይም በመዝጋት፣ PrEP ቫይረሱ በሰውነት ውስጥ እራሱን እንዳይፈጥር እና የHIV ኢንፌክሽን እንዳይፈጠር ለመከላከል ይረዳል።

ወቅታዊ ጥናቶች በPrEP ዙሪያ ምን ይላሉ ?

በቅርብ ጊዜ የተደረጉ ጥናቶች የPrEPን ውጤታማነት በገሃዱ ዓለም ውጤቶች አሳይተዋል።

በእንግሊዝ በ24,000 ተጠቃሚዎች ላይ የተደረገ ጥናት PrEP በኤችአይቪ የመያዝ እድልን በ86% ቀንሷል።

እነዚህ ውጤቶች በተከታታይ እና በትክክል ጥቅም ላይ ሲውሉ የPrEPን የHIV ስርጭትን ለመከላከል ያለውን ውጤታማነት ያሳያሉ።

ጥናቱ ስለ PrEP የገሃዱ ዓለም ውጤታማነት ማረጋገጫ ይሰጣል እና ይህን የመከላከያ መድሃኒት በቀላሉ ማግኘት አስፈላጊ መሆኑን ያስገነዝባል።

* * * * *

" የኤችአይቪ (HIV) መድሀኒት ተገኘ የሚል አውድ ያለው አዘጋገብ አሳሳች ነው " - ዶ/ር አሳልፍ

ዶ/ር አሳልፍ ፤ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ " የኤችአይቪ (HIV) መድሀኒት ተገኘ " የሚል አውድ ያለው አዘጋገብ #አሳሳች ነው ብለዋል።

ፒአርኢፒ " Pre-exposure prophylaxis" ማለት ለኤችአይቪ ተጋላጭ የሆኑ ሰዎች (commercial s*x workers, health professionals ... etc) ከመጋለጣቸው በፊት / ለቫይረሱ በተጋለጡ በጥቂት ሰዓታት/ቀናት ውስጥ የሚወስዱት እስካሁንም በተለያዩ አማራጭ መድሃኒቶች ይተገበር የነበረ መከላከያ መንገድ እንጂ ኤችአይቪን የሚያክም (curative ህክምና) አይደለም ሲሉ አስገንዝበዋል።

" ጥናቱም እንደዛ አይልም " ብለዋል።

The Ethiopian

ከባድ አደጋ***^^^^***"  አደጋው የደረሰው ተሽከርካሪው ከሚላሚ ከተማ ወደ ዋዩ ሲጓዝ መንገድ ስቶ በመገልበጡ ነው " - የቦረና ዞን ኮሚኒኬሽንበኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ተልታሌ ወረዳ ...
28/11/2023

ከባድ አደጋ
***^^^^***
" አደጋው የደረሰው ተሽከርካሪው ከሚላሚ ከተማ ወደ ዋዩ ሲጓዝ መንገድ ስቶ በመገልበጡ ነው " - የቦረና ዞን ኮሚኒኬሽን

በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ተልታሌ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ20 ሰዎች ሕይወት አለፈ።

ከሟቾች በተጨማሪ ፤ በአደጋው ምክንያት በ18 ሰዎች ላይ ከባድ እንዲሁም በ14 ሰዎች ላይ ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን ተነግሯል።

አደጋው የደረሰው የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ከሚላሚ ከተማ ወደ ዋዩ ሲጓዝ መንገድ ስቶ በመገልበጡ መሆኑ ተገልጿል።

በአደጋው ጉዳት የደረሰባቸው በተልታሌና ወላይታ ሆስፒታሎች የህክምና እርዳታ እንዲያገኙ መላካቸው ተገልጿል።

መረጃው የዞኑን ኮሚኒኬሽን ዋቢ አድርጎ የዘገበው ኦቢኤን አፋን ኦሮሞ ነው።

The Ethiopian

28/11/2023

እነ ሆዱ አምላኩ በደንብ ስሙት
************
ኢትዮጵያ ይህንን ትመስላለች!
ቅለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!

28/11/2023

ከዚህ በላይ እውነት የለም
*********
በደንብ አድምጡት። እውነት ለመናገር ከሆነ - በየቦታው ለሚታረደውና ለሚፈናቀለው የአማራ ህዝብም ጭምር ዋና ተጠያቂዎች እነዚ ጉ'ዶች ናቸው። አደብ ግዙ መባል ያለባቸው ይመስለኛል። እንዲህ እውነታውን ለሚያፍረጠርጡ ኢትዮጵያውያን ግን ክብር ልነሰጥ ይገባል።

27/11/2023

💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Ethiopian posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share