Ethiopian Models

  • Home
  • Ethiopian Models

Ethiopian Models The Purpose of this page is provide linkage between modeling agencies, Film producers and Directors with those who are amateur in modeling or film acting.

እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓልኢድ ሙባረክ
06/06/2025

እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ

መልካም በዓል

ኢድ ሙባረክ

ሀሴት ደረጀ ወደ ሀገሯ ገብታለች
05/06/2025

ሀሴት ደረጀ ወደ ሀገሯ ገብታለች

ኢትዮጵያውያን ብዙም ትኩረት ያልሰጡት ሚስ ዩኒቨርስ በረከቶችበዚህ ዓለም አቀፍ የቁንጅና ውድድር የሁለተኛ ደረጃን ይዛ በማሸነፏ የአምስት መቶ ሺህ ዶላር ፡ ወይም በኛ ከ67 ሚሊየን ብር በላ...
05/06/2025

ኢትዮጵያውያን ብዙም ትኩረት ያልሰጡት ሚስ ዩኒቨርስ በረከቶች

በዚህ ዓለም አቀፍ የቁንጅና ውድድር የሁለተኛ ደረጃን ይዛ በማሸነፏ የአምስት መቶ ሺህ ዶላር ፡ ወይም በኛ ከ67 ሚሊየን ብር በላይ የምትሸለም ሲሆን ፡ በአለም ታዋቂ በሆኑ ዲዛይነሮችና የፋሽን ካምፓኒዎች የነጻ አቅርቦት ይሰጧታል ፡
በአለም ታዋቂ የሆኑ የሜካፕና የፋሽን ካምፓኒዎች የተለያዩ ማስታወቂያዎችን ያሰሯታል ፡ ብራንድ አምባሳደር በመሆን በሚሊዮን የሚቆጠር ገቢ ታገኛለች ።
ከመኪና እስከ የቅንጦት እቃ መሸጫ መደብሮች ምርቶቻቸውን እንድታስተዋውቅላቸው የነጻ ስጦታ ያቀርባሉ ። .....
እንዲሁም ሀሴት ባላት VIP Travel Packages ከአለም አቀፍ የፕሮሞሽን ካምፓኒዎች ጋር አብራ በመስራት ወደተለያዩ ሀገራት ስትጓዝ አየር መንገዶች ፡ በቢዝነስ ክላስ ደረጃ በነጻ እንድትጓዝ ሁኔታዎች ይመቻቹላታል ። እንዲሁም በአለም አቀፍ ደረጃ ያሉ በባለ አምስት ኮከብ ሆቴሎች ውስጥ በነጻ ማረፍ ትችላለች ። ሀሴት ገና የ 19 አመት የዩንቨርስቲ ተማሪ ናት 🙌🏾.
ሀሴት ደረጀ በድጋሚ እንኳን ,ደስ አለሽ 🌸

ኢትዮጵያዊቷ ቆንጆ ሀሴት ከአለም 2ተኛ ከአፍሪካ 1ኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቀቀች፡፡ ለአንድ ወር ያህል በህንድ እየተከናወነ የቆየው ሚስ ወርልድ 2025 የቁንጅና ውድድር አመሻሹ ላይ ፍፃሜው...
31/05/2025

ኢትዮጵያዊቷ ቆንጆ ሀሴት ከአለም 2ተኛ ከአፍሪካ 1ኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቀቀች፡፡

ለአንድ ወር ያህል በህንድ እየተከናወነ የቆየው ሚስ ወርልድ 2025 የቁንጅና ውድድር አመሻሹ ላይ ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡

በዚህ የ109 አገራት ቆነጃጅት የተሳተፉት ዉድድር
ታይላንዳዊቷ ኦፓል ሱቻታ አንደኛ በመሆን ‹‹ሚስ ወርልድ›› ዘዉድ የጫነች ሲሆን ሀሴት ደረጄ 2ተኛ በመሆን አጠናቃለች።

አህጉሪቱን ከወከሉ ቆነጃጅት 1ኛ በመሆን ከአህጉሪቱ ቀዳሚዋ ቆንጆ ተብላለች።
እንኳን ደስ አለሽ ሀሴት፤

Miss world Ethiopia Good luck in India
08/05/2025

Miss world Ethiopia
Good luck in India

ነፍስ ይማር
21/04/2025

ነፍስ ይማር

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!መልካም በዓል ይሁንላችሁ፣ ይሁንልን።
19/04/2025

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም በዓል ይሁንላችሁ፣ ይሁንልን።

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
18/04/2025

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ።
13/04/2025

ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ።

ኩል የፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል።ተቋሙ በባለፉት አስራ ሁለት ወራት ከ300 በላይ የሚሆኑ  ሰልጣኝ  ተማሪዎችን የምረቃ መርሃ ግብር አካሂዷል።በምረቃ ስ...
06/04/2025

ኩል የፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል።

ተቋሙ በባለፉት አስራ ሁለት ወራት ከ300 በላይ የሚሆኑ ሰልጣኝ ተማሪዎችን የምረቃ መርሃ ግብር አካሂዷል።

በምረቃ ስነ ስርአቱ በሀያ ስምንት ያህል ተመራቂ ተማሪዎች የተዘጋጁ ባህላዊ እና ዘመናዊ ዲዛይን የተሰሩ አልባሳት ለዉድድር ቀርቧል።

በዚህ ዉድድም ሁለት ስደተኛ ዜጎች እና በአካል ጉዳተኛ ኢትዮጵያዊ የተሰሩ ስራዎች ለእይታ በቅቷል።

The color always fits
04/04/2025

The color always fits

30/03/2025

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Models posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopian Models:

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share