Tsehay prosperity

  • Home
  • Tsehay prosperity

Tsehay prosperity Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tsehay prosperity, Digital creator, .

07/06/2026
21/05/2026

የፀዳች እና የተዋበችዋ ከተማችን እንዲህ አይነት ድርጊቶችን በመከላከል ብቻ ነው ልናስቆማት ምንችለው ::

እንዲህ አይነት ድርጊቶች ያልሰለጠነ ሰው ድጊት ነው : ዜጎች ከተማቸውን ሊንከባከቡ የመሰረተ ልማቶችን ሊንከባከቡ ወንዞቻችን የበለጠ ንፁህ የሚሆኑት ከእንደዚህ አይነት ኃላ ቀር አስተሳሰብ ዜጎች ሲላቀቁ ነው::

ስለዚህ ልንማርበት ይገባል እንዲህ አይነቱን ተከታትለን ለህግ ልናቀርብ ይገባል ::

የሰዎችን ደስታና የከተማዋን እድገት መሸከም ያቃተው አፍራሽ ኃይል ይውደምበአንድ በኩል ለሺዎች የሥራ ዕድል የሚፈጥር የኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገነባ፣ ለሕፃናትና ለደካሞች የምገባ ፕሮግራም የሚዘ...
20/05/2026

የሰዎችን ደስታና የከተማዋን እድገት መሸከም ያቃተው አፍራሽ ኃይል ይውደም

በአንድ በኩል ለሺዎች የሥራ ዕድል የሚፈጥር የኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገነባ፣ ለሕፃናትና ለደካሞች የምገባ ፕሮግራም የሚዘረጋ እና ዛሬ በጥቅሉ ገብስ ተራ ተብሎ በሚጠራ አከባቢ ደግሞ ከ370 በላይ አባወራዎችንና እማወራዎችን የቤት ባለቤት አድርጎ የእንባ አባሽ የሆነ የከተማ አስተዳደር አለ፤ በሌላ በኩል ደግሞ ይሄ ሁሉ መልካም ስራ ሲሰራ እንቅልፍ የሚያጣ፣ የሰዎችን ደስታና የከተማዋን እድገት መሸከም ያቃተው አፍራሽ ኃይል አለ።

ዛሬ የተረጨው የኮዬ ፈጬ እና የአራብሳ ሳይት የሱቆች የውሸት ወሬ፣ ከተማዋ እያስመዘገበችው ያለውን ተከታታይ የልማት ድሎች ለመሸፈንና የህዝብን ልብ በጥርጣሬ ለመሙላት የተወረወረ የክፋት አረር ነው። አስተዳደሩ የዜጎችን መሰረታዊ ጥያቄዎች በተግባር ሲመልስ፣ እነሱ ግን በወሬና በሃሰት ክስ ህዝብን ለማደናገር ይሮጣሉ።

ይህ የፈጠራ ዘገባ ተቃዋሚዎች ለአገርና ለሕዝብ የሚጠቅም ምንም ዓይነት አማራጭ ሃሳብ እንደሌላቸውና ስራቸው በሙሉ መልካም ስራዎችን ማጠልሸት ብቻ መሆኑን ያረጋገጠ ነው። የ370 ዜጎች የቤት ቁልፍ የመረከብ ደስታና የ20 ሺህ ወጣቶች የሥራ ዕድል ተስፋ በወሬ አይሸፈንም፤ የከተማው አስተዳደርም በእንደዚህ ዓይነት የፌስቡክ አሉባልታዎች ሳይገታ የጀመረውን የልማትና የፍትሃዊነት ጉዞ አጠናክሮ ይቀጥላል።

የከተማዋ ነዋሪዎችም የነዚህን አካላት አፍራሽ ዓላማ በመገንዘብ፣ ከወሬ ይልቅ ለመሬት ላይ እውነታዎችና ለከተማዋ ብልጽግና ትኩረት ሊሰጡ ይገባል።

09/11/2025
28/10/2025

አዲስ አበባ ላይ ዋሽቶና የኢትዮጵያን ስም አጥፍቶ ማምለጥ አይቻልም ከተማዋ ሙሉ በሙሉ በካሜራ እይታ ስር ሁሉንም እንቅስቃሴ ትቆጣጠረዋለችና::
እነ MAPARA A JAZZ ባሠራጩት ሀሠተኛ መረጃ ላይ የሆኑትንም ተመልከቱት👇👇👇👇👇

16/04/2025

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tsehay prosperity posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share