WALYA

WALYA news and funny picture

27/09/2021
02/08/2021

ክርስቲያን አንድ አመት ሞላት
(በአርቲስት መሰረት መብራቴ)
ጊዜን አመትን ዋጅቶ የሚሰጥ አምላክ ከዛ ሁሉ ህመም ስቃይ በኃላ እስትንፋስን ቀጥሎ የልደት ቀኗን እንድታከብር አስችሏል::
እምባን በሳቅ የቀየረ የልብን ስብራት የጠገነ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን🙏

ከወራት በፊት በልብ ማእከሉ አግዳሚ ወንበር ላይ በእናቷ እቅፍ ሆና በጭንቅ ተይዛ ታለቅስ የነበረችው ህፃን ሳቋ ተመልሶ ከማየት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ?
ሌሎች ህፃናትም ይሄንን እድል አግኝተው ይቦርቁ ዘንድ እንረባረብ::
በጥቂት አበርክቶ ብዙ በረከትን እንሰብስብ!

ክርስቲያንዬ እግዚአብሔር በሞገ ያሳድግሽ!
ብዙ ልደቶችሽን ለማክበር ያብቃን!

የተሰበሩ ልቦችን እንጠግን💔

#6710 A/B/C/D

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ——-1000001839806
አዋሽ ባንክ————--------01308236167000
ዳሽን ባንክ-————-------0041600483011
አባይ ባንክ............................1021817336052015
አቢሲኒያ ባንክ.......................60263547

17/06/2020
11/06/2020
07/01/2020

ጠቃሚ መረጃ
ምክሬን ተጠቀሙበት
የሰውነት መጋጠሚያ አካባቢ እና የብብት ጥቁረትን ለማስወገድ የቤት ውስጥ መላ

አንዳንድ ጊዜ በአንድም ይሁን በሌላ ምክንያት የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚወጡ ምልክቶች ለእይታ ምቾት ይነሳሉ።

እነዚህ ምልክቶች ምናልባትም ጠባሳ፣ ነጠብጣቦች፣ ጥቁረት፣ የቆዳ መበለዝ እና የመሳሰሉት ሊሆኑ ይችላሉ።

ከዚህ ውስጥ ደግሞ በአንገት፣ በጉልበት፣ በክርን እና በብብት አካባቢ የሚታይ ጥቁረት ብዙዎች የማይወዱት እና ሰውነታቸው ላይ እንዲኖር የማይፈልጉት ነገር ነው።

በእነዚህ ቦታዎች ላይ የሚታየው ጥቁረት ግን ቸል ካልተባለ እና ከታሰበበት ሊጠፋ የሚችል ነገር ነው፤ እንዴት ካሉ ደግሞ እነዚህን መንገዶች ይጠቀሙ።

ቁልቋል፦ የሚበላው በለስ ሳይሆን ነጭ ፈሳሽ ያለውን ቁልቋል፤

የቁልቋሉን ቅጠል በመቅጠፍ በፈሳሽ መልክ ማዘጋጀት እና በጣም እንዳያጣብቅ ውሃ ጠብ እያደረጉ በደንብ አዋህዶ ምልክቱ ያለበትን ቦታ መቀባት።

ከዚያም ፈሳሹን እስከ 20 ደቂቃ ቦታው ላይ እንዲቆይ ማድረግ እና ከተባለው ጊዜ በኋላ መታጠብ።

ቤኪንግ ሶዳ፦ ሶስት ጊዜ የዘገኑትን ቤኪንግ ሶዳን በውሃ ማዋሃድ እና ውህዱን የጠቆረው ክፍል ላይ መቀባት።

ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ መታጠብ እና ማጽዳት ይህንንም በሳምንት ሁለት ጊዜ እየደጋገሙ ማድረግ።

ድንች፦ አንድ ወይም የሚበቃውን ያክል ድንች በመጠቀም የድንች ጭማቂ ማዘጋጀት።

እና ጭማቂውን በተጎዳው ቦታ ላይ መቀባት እና ለ15 ደቂቃ ያክል ማቆየት።

ወይም ድንቹን እኩል ለሁለት በመሰንጠቅ የተጎዳው ቦታ ላይ ለ15 ደቂቃ ያክል ይዞ ማቆየት።

አልያም አንድ ድንች እና ሎሚን በመጭመቅ ውህዱን የጠቆረው ቦታ ላይ ተቀብቶ ለሩብ ሰአት ያክል አቆይቶ መታጠብ።

ሎሚ፦ የሞቱ ሴሎችን ለማስወገድ በሚረዳው ቪታሚን ሲ የበለጸገው ሎሚ ለዚህ ችግር ሁነኛ መፍትሄ ነው።

ለዚህም አንድ የሎሚ ጭማቂን ያለ ውሃ በመጠቀም የተጎዳውን አካባቢ መቀባት እና 20 ደቂቃ ያክል ማቆየት።

አልያም ደግሞ የሎሚ ጭማቂን ከአንድ የሾርባ ማንኪያ ንጹህ ማር ጋር ቀላቅሎ መቀባት እና 20 ደቂቃ አቆይቶ በንጹህ ውሃ መታጠብ።

ስኳር እና የወይራ ዘይት፦ እኩል መጠን ያለውን የሁለቱን ውህድ በመቀላቀል የተጎዳውን አካባቢ መቀባት እና 5 ደቂቃ ማቆየት።

ከ5 ደቂቃ በኋላም በንጹህ ወሃ መታጠብ እና ይህንን አስፈላጊውን ለውጥ እስኪያገኙ ድረስ መደገጋገም።

የፈረንጅ ዱባ /ኩከምበር/፦ መጠኑ ያልበዛን የፈረንጅ ዱባን ከአንድ ሎሚ እና ትንሽ እርድ ጋር በጭማቂ መልክ ማዘጋጀት።

ከዛም ውህዱን በጠቆረው ቦታ ላይ መቀባት እና ትንሽ አቆይቶ መታጠብ፤ ሁሉንም ውህዶች ታዲያ በቀን አንድ ጊዜ እየተቀቡ ለውጥ እስኪያገኙ መደጋጋም ይኖርብወታል።

እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት በአንገት፣ በብብት፣ በክርን እና በጉልበት ላይ የሚታዩና ለእይታ ብዙም የማይመቹ ጥቁር ምልክቶችን ለማጥፋት እና የደረቀ ቆዳን ለማስተካከል የሚያግዙ ናቸው።

እናም ይህን በአግባቡ በተባለው መጠን በመጠቀም ንጹህ እና ለእይታ ማራኪ የሆነ ገጽታን መላበስ ይችላሉ።

👌👌ተጨማሪ የጤና መረጃ እንዲደርሶ፦
✅ ዶክተር ቤዛ አያሌው የቴሌግራም ገፅ ፦
👉👉👉 https://t.me/yourhealthethiopia/2494

18/10/2019

አይኖችዎን ለአዲስ የንግድና የስራ ዘዴዎች ይክፈቱ። ከወደዱት ገጹን ሊይክ ያድርጉ።

16/09/2019

The first online college in Ethiopia currently providing undergraduate and postgraduate courses in online and face to face modality.

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when WALYA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share