Dagim Abera

Dagim Abera Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dagim Abera, Digital creator, .

04/09/2025
01/09/2025
የሰማ ላልሰማ ያሰማ!የአዲስ አበባ አረንጓዴ ሽፋን ከ2.8% ወደ 20% ያደገው ሁሉም ባለድርሻዎች ተባብረን በመስራታችን ነው። ይህንኑ ለማሳለጥ ነገ እሁድ ሁሉም የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ሆ ብ...
28/06/2025

የሰማ ላልሰማ ያሰማ!

የአዲስ አበባ አረንጓዴ ሽፋን ከ2.8% ወደ 20% ያደገው ሁሉም ባለድርሻዎች ተባብረን በመስራታችን ነው። ይህንኑ ለማሳለጥ ነገ እሁድ ሁሉም የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ሆ ብሎ በመውጣት ችግኞችን እንተክላለን። ዝግጁ ናችሁ?

፣ !
!

28/06/2025

አዲስ አበባችን እንደ ስሟ "አዲስና አበባ" ለመሆን ወንዞቿን እና መላ ቀዬዎቿን ፅዱና አረንጓዴ ለማድረግ በመትጋት ውጤቶችን እያስመዘገበች ትገኛለች።

በነገው እሁድ በእንጦጦ፣ በአፍንጮ በር እና በፒኮክ ወንዞች ዳርቻ ለአረንጓዴነት ብቻ ሳይሆን ለምግብነት የሚውሉ ችግኞችን እንተክላለን። ዝግጁ ናችሁ?

፣ !
!

ታዬ ደንደአ 10 አመት እስር ቤት ቆየ እንጂ ለቀናት እንኳን በጦር ሜዳ አላለፈም፣ ስለጦርነት ፣ ስለሰላም፣ ስለጦርነት አጀማመር እና አጨራረስ ምንም የማይገባው ሰው ነው ፤ ግን ስለጦርነት ...
19/06/2025

ታዬ ደንደአ 10 አመት እስር ቤት ቆየ እንጂ ለቀናት እንኳን በጦር ሜዳ አላለፈም፣ ስለጦርነት ፣ ስለሰላም፣ ስለጦርነት አጀማመር እና አጨራረስ ምንም የማይገባው ሰው ነው ፤ ግን ስለጦርነት ለማብራራት ሲሞክር እራሱን የኪምጆንግ ወንድም አድርጎ ነው❗️

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dagim Abera posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share