Addis Entertainment

  • Home
  • Addis Entertainment

Addis Entertainment Delivering information, educational & entertaining broadcast programs through a state- of- the art media- technology to promote economic & democratic develop

25/06/2025
22/06/2025

አዲስ የአማርኛ ፊልም በቅርብ ቀን ゚viralシ

09/06/2025

ቡና ☕️🫘

05/06/2025

185,000 ብር የሚያወጣ አይፎን 📱 ፖሊስ ከ4 ሰዓት ትንቅንቅ በኋላ የሞባይል ስልክ ቀሚዎችን ከከርሰ ምድር ፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦ ውስጥ ያዘ!ግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 7:30 አካባቢ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13፣ ፅዮን ካሳሁን የተባለች ግለሰብ 185,000 ብር የሚያወጣ አይፎን ሞባይል ስልኳን በቅሚያ ተወስዶባታል። ተጠርጣሪዎቹ * ሙሰማ አልዩ* ዮናስ ሀብታሙ እና * ፊሮምሳ ሁሴን ወንጀሉን ከፈጸሙ በኋላ ለማምለጥ ሲሞክሩ የፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦ ውስጥ ገብተው ተደበቁ።የመሪ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ የክትትል ፖሊስ አባላት ወንጀለኞቹን ለመያዝ ወዲያውኑ ወደ ስፍራው በማምራት፣ ለ4 ሰዓታት የሚጠጋ እልህ አስጨራሽ ክትትልና ትንቅንቅ በቱቦው ውስጥ ካደረጉ በኋላ፣ ተጠርጣሪዎቹን ከስልኩ ጋር በቁጥጥር ስር አውለዋል።የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ባደረገው ድጋፍ፣ የቱቦው ክዳን ተከፍቶ ፖሊስ ተጠርጣሪዎቹን በ11:30 ሰዓት ከቱቦው ውስጥ ማውጣት ችሏል።በአሁኑ ወቅት ተጠርጣሪዎቹ በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ የምርመራ ሂደቱ ቀጥሏል። ፖሊስ መሰል ወንጀሎችን ለመከላከል የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥልም አስታውቋል።

09/01/2025

😂 Right to hell.

22/10/2024
25/06/2024

እንዲህ አይነት ሙዶችን መጠቀም 😅🤣🙌

15/06/2024

ምስኪን በግ ተበላች 😭 🇪🇹

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Entertainment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share

ADDIS MEDIA

ADDIS MEDIA is a national media that disseminates its news and programs worldwide via Television, Radio, and Website.