Black Kingdom

  • Home
  • Black Kingdom

Black Kingdom Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Black Kingdom, Digital creator, .

አልሀጂ ሀሊፋ የቀበሌው መሪ፣የወጣቶች ፌዴሬሽን ምክትል አስተዳዳሪ፤ትላንት በ10+3 ዲፕሎማ ያወጣው፣ዛሬ ማስተርሱን ይዞ ሚዲያ ላይ ብቅ አለልን ያው!​ቀበሌውን እየመራ ፌዴሬሽኑን ሲያንቀሳቅስ...
01/09/2026

አልሀጂ ሀሊፋ የቀበሌው መሪ፣
የወጣቶች ፌዴሬሽን ምክትል አስተዳዳሪ፤
ትላንት በ10+3 ዲፕሎማ ያወጣው፣
ዛሬ ማስተርሱን ይዞ ሚዲያ ላይ ብቅ አለልን ያው!

​ቀበሌውን እየመራ ፌዴሬሽኑን ሲያንቀሳቅስ፣
የት አገኘው ጊዜው ጥናትና ምርምር የሚያደርግስ?
ስብሰባው ሳይበቃው የህዝቡ አደረጃጀት፣
በአንድ አመት ውስጥ ተጠናቀቀ የማስተርሱ ትምህርት!

​ወይ የአልሀጂ ስልጣን ወይ የትምህርቱ አስማት፣
ከዲፕሎማ ወደ ማስተርስ በብርሃን ፍጥነት፤
ወጣቱን ሊያስተምር ይሆን በምሳሌነቱ?
ወይንስ ሊቀመንበር ስለሆነ አጠረው መንገዱ?

​ነገ ደግሞ አልሀጂ ዶክተር ነኝ ሲለን፣
አስቂኙ ድራማ ይቀጥላል ወይ ብለን፤
ስልጣንና ማዕረግ በአንድ ላይ ተጋብተው፣
የሳቅ ምንጭ ሆኑልን የቀበሌው መሪው!

 ፡  ! 🌽🌿​ዛሬ የተሰማው ዜና የግብርናንና የ"ፈጠራ"ን ድንበር ያስፋፋ አስገራሚ ክስተት ይፋ አድርጓል! የኡራ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት እንዳስታወቀው፣ በአንድ ወገን የሀገር ዕድገት መሠረት የ...
22/08/2026

፡ ! 🌽🌿
​ዛሬ የተሰማው ዜና የግብርናንና የ"ፈጠራ"ን ድንበር ያስፋፋ አስገራሚ ክስተት ይፋ አድርጓል! የኡራ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት እንዳስታወቀው፣ በአንድ ወገን የሀገር ዕድገት መሠረት የሆነውን ቦቆሎ በሌላ ወገን ደግሞ... እንግዲህ አብሮ "የሚፈነዳ" አደንዛዥ እጽ አብሮ ሲያለማ የነበረ አንድ "ፈጠራ ሰሪ" ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሏል።

፡
👉​ቦታው፡ ኡራ ወረዳ፣ ጉምባ አልፈሽር ቀበሌ።
👉​ፈጣሪው፡ ማሳውን ከቦቆሎ ጋር የሀሽሽ ማምረቻ ማዕከል ያደረገው ግለሰብ።
👉​ርምጃው፡ ፖሊስ ከማህበረሰቡ በደረሰ ጥቆማ ፈጣን ድንገተኛ ኦፕሬሽን በማድረግ በቁጥጥር ስር አዋለ።

፡
"ቦቆሎ ለሆድ እንጂ ለጭንቅላት ማደንዘዣ አይደለም!" ወጣቶችን ለጉዳት የሚዳርጉ ህገ-ወጥ ድርጊቶች ላይ ከህብረተሰቡ ጋር ሆኖ ጠንካራ እርምጃ እንደሚወሰድ ጽ/ቤቱ አሳስቧል።

:
ይህቺን ድንቅ "የግብርና ሙከራ" ስንሰማ፣ ግለሰቡ "የተቀላቀለ እርሻ" (Mixed Farming) የሚለውን ጽንሰ-ሀሳብ ትንሽ ለየት ባለ መልኩ ተረድቶት መሆን አለበት ይላሉ አስተያየት ሰጪዎች። ያም ሆነ ይህ፣ የቦቆሎው እህል ለስቅለት እንጂ ለዚህ አይነቱ "አስደሳች" ዝግጅት አልነበረም! ​

ለማንኛውም መረጃ ሰጪው ማህበረሰብ ምስጋና ይግባውና የግብርናው ዘርፍ ከዚህ "አጠራጣሪ" ፈጠራ ነፃ ወጥቷል! ​

?

21/08/2026
18/08/2026
18/08/2026
18/08/2026

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Black Kingdom posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share