The Genuine Prime Minister

  • Home
  • The Genuine Prime Minister

The Genuine Prime Minister Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from The Genuine Prime Minister, Media, .

27/02/2019

True leader teaches, acts against corruption advises and keeps social norms like dr. Abiy

18/01/2019

Happy Epiphany. Decorate your life with joy. The day with out happiness is a day wasted. Enjoy your Epiphany with keepin peace, seeking peace, wishing peace your people. Peace peace peace for human being over all the world. Peace first.

ሰዎች ይመስሉኛል ታች መንደር ዉስጥ እያተራመሱ ነዉ.: የጎደላቸዉ የማሰብያ አካል አላቸዉ.: ጭራሽ ሰላምን አይፈልጉም:: ነፃነት ከሚያገኙ እንደ አህያ በዱላ መኖሪን የለመዱ ይመስል የሰላም ...
11/01/2019

ሰዎች ይመስሉኛል ታች መንደር ዉስጥ እያተራመሱ ነዉ.: የጎደላቸዉ የማሰብያ አካል አላቸዉ.: ጭራሽ ሰላምን አይፈልጉም:: ነፃነት ከሚያገኙ እንደ አህያ በዱላ መኖሪን የለመዱ ይመስል የሰላም ለልት ረዝሞባቸዉ የጭቆና የመከራ ለልት ይናፍቃቸዋል.:
ደርግ ምነዉ አሁን ባየሁ የትነህ? ጥጋብ ያሳበጠ ከደሀ ጉሮሮ ነጥቆ መብላትን የለመደ መጥተህ ባሳያቸዉ ምንአለበት.: ለካ የድሮ ስርኣት ሰዉን ይናፍቃል? አስተሳሰብ ዜሮ ሁሌነገራቸዉ በዜሮ የተባዛ ለወገን ማሰብ አቁሞ የጭካነዉን ጣራ የሚያሳይ ትዉልድን ከማየት ሞትን መምረጥ ሳይሻል አይቀር ያስብላል.:
አሁንም ይታዩኛል ሀገሪቷን በጨለማ ለማኖር የሚለፉ አካላት.: 800ምልዮን በላይ ዘርፎ ሀገሪቷን አራቁቶ ተንደላቆ ለመኖር የሚታትር እየታየኝ ነዉ.:
አይ ሰዉ የሚመክርህ አጣ! ተመከር ሰላም አንድነትን ዉደድ.:
የት ለመድረስ ነዉ ለትርምስ የሚትሮጠዉ?

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Genuine Prime Minister posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share