Firew

Firew let Advert your brand prducts here!

This Awra Amba song HAS THE POWER TO heals the world!
11/06/2025

This Awra Amba song HAS THE POWER TO heals the world!

awra amba community Ethiopia

the awra AWRA AMBA cummunity built sustainable supper happyness
07/06/2025

the awra AWRA AMBA cummunity built sustainable supper happyness

...

05/06/2025

''እንደዚህ አይነት አባት ሌላ ቦታም ቢኖር''awra amba community Ethiopiaawra amba community Ethiopia ...

02/06/2025

Experience the beauty of Ethiopian culture through the unique Chifera Dance of the Awra Amba community. Learn how their traditions and values are expressed t...

‘’ሰውን አንዴ ካጣንው አጣንው ነው’’ አርቲስቷ ማህደር ደረሰ ''ዘፋኝ መሆን ነው የምፈልገው'' - የአውራ አምባ ልጆች
17/05/2025

‘’ሰውን አንዴ ካጣንው አጣንው ነው’’ አርቲስቷ ማህደር ደረሰ ''ዘፋኝ መሆን ነው የምፈልገው'' - የአውራ አምባ ልጆች

ዘፋኝ መሆን ነው የምፈልገው የአውራ አምባ ልጆች

የአውራ አምባ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ የአክሲዮን ሽያጭ ጥሪ አውራአምባ ማይክሮፋይናንስኢንስቲትዩሽን አ.ማ ከብሄራዊ ባንክ ነሀሴ 30/2015 ዓ.ም የኦፕሬሽን ስራውን እንዲጀምር ...
06/04/2025

የአውራ አምባ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ የአክሲዮን ሽያጭ ጥሪ

አውራአምባ ማይክሮፋይናንስኢንስቲትዩሽን አ.ማ ከብሄራዊ ባንክ ነሀሴ 30/2015 ዓ.ም የኦፕሬሽን ስራውን
እንዲጀምር ፈቃድ ተሰጥቶት በመስከረም ወር 2016 ዓ.ም በይፋ ስራውን ጀምሯል፡፡በአሁኑ ጊዜ 5
ቅርንጫፎችን በተለያዩ ቦታዎች ከፍቶ በትርፋማነት ስራውን በማከናዎንላይ ይገኛል፡፡
ተቋሙ ስራውን በበለጠ አጠናክሮ በመስራት ደንበኞቹንም ሆነ ባለአክሲዮኖችን የተሻለ ተጠቃሚ ለማድረግ
ይችል ዘንድ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን አክሲዮን ለመሸጥ ባገኘው የማስታወቂያ ፈቃድ መሰረት
የአክስዮን ሽያጭ ለማካሄድ መርሀግብር አዘጋጅቷል፡፡
ስለሆነም እርሰዎም ባምቢስ ሱፐርማርኬት አጠገብ በሚገኘው ዲሊዮፖል ሆቴል
ቅዳሜ ሚያዚያ 4/ 2017 ዓ.ም ከጧቱ 2፡30 ጀምሮ ተገኝተው የአክሲዮን ሽያጭ ፕሮግራሙ ላይ
እንዲሳተፉ እና የአክሲዮን ማህበሩ ቤተሰብ እንዲሆኑልን በአክብሮት ጠርተንዎታል፡፡
ከሰላምታ ጋር

Address


Website

https://www.youtube.com/@awra_amba

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Firew posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share