Meseret Media

  • Home
  • Meseret Media

Meseret Media መሠረት ሚድያ ለበርካታ አመታት በኢትዮጵያ ሚድያ ውስጥ በሰሩ እና አሁንም እየሰሩ ባሉ ጋዜጠኞች ሚዛናዊ፣ አዳዲስ እና ፈጣን መረጃዎችን ለአንባቢዎች ያደርሳል።

 #ዜናመሠረት ኮሚሽነሩ የሀገራዊ የሰብዓዊ ሁኔታን በተመለከተ በየሶስት ወሩ ለህዝብ ይፋ ይደረግ የነበረውን ሪፖርት ማገዳቸው ታወቀ "የሽግግር ፍትህ ፖሊሲው ከአገራዊ ምክክሩ ጋር ይጋጫል በሚ...
25/07/2025

#ዜናመሠረት ኮሚሽነሩ የሀገራዊ የሰብዓዊ ሁኔታን በተመለከተ በየሶስት ወሩ ለህዝብ ይፋ ይደረግ የነበረውን ሪፖርት ማገዳቸው ታወቀ

"የሽግግር ፍትህ ፖሊሲው ከአገራዊ ምክክሩ ጋር ይጋጫል በሚል ያዙትና አቆዩት በመባሉ አሁን ላይ ወደ መቅረት አዝማሚያ ሄዷል።"

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://tinyurl.com/nhm62ydm

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://tinyurl.com/2s3b4yj9

(መሠረት ሚድያ)- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አዲስ ኮሚሽነር የአገራዊ የሰብዓዊ ሁኔታን በተመለከተ ተቋማቸው በየሶስት ወሩ ይፋ ያደርግ የነበረውን ሪፖርት ማገዳቸው ታ....

 #ዜናመሠረት ዋልያ ከምድር ገፅ ለመጥፋት ጫፍ ላይ እንደሚገኝ አንድ ጥናት አረጋገጠ የኢትዮጵያ ብርቅዬ እንስሳ ከመሆን አልፎ በብዙ መልኩ ብሔራዊ ዓርማ እስከመሆን የደረሰው ዋሊያ 'አይቤክስ...
25/07/2025

#ዜናመሠረት ዋልያ ከምድር ገፅ ለመጥፋት ጫፍ ላይ እንደሚገኝ አንድ ጥናት አረጋገጠ

የኢትዮጵያ ብርቅዬ እንስሳ ከመሆን አልፎ በብዙ መልኩ ብሔራዊ ዓርማ እስከመሆን የደረሰው ዋሊያ 'አይቤክስ' በአለም ላይ ለመጥፋት ቋፍ ላይ ከሚገኙ እና በጣም ስጋት ላይ ካሉ አጥቢ እንስሳት አንዱ እንደሆነ አንድ አዲስ ጥናት አረጋግጧል። በኢትዮጵያ ያለው የዋልያ ቁጥር አሁን ላይ 306 ብቻ ነው ተብሏል።

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://tinyurl.com/s55b7tux

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://tinyurl.com/2s3b4yj9

- በኢትዮጵያ ያለው የዋልያ ቁጥር አሁን ላይ 306 ብቻ ነው ተብሏል

 #ዜናመሠረት የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ከበላይ አካላት በደረሰበት ጫና የአመቱን ሪፖርት በተመለከተ ሊሰጠው የነበረውን ጋዜጣዊ መግለጫ መሰረዙ ታወቀ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ መንግስታዊ ...
24/07/2025

#ዜናመሠረት የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ከበላይ አካላት በደረሰበት ጫና የአመቱን ሪፖርት በተመለከተ ሊሰጠው የነበረውን ጋዜጣዊ መግለጫ መሰረዙ ታወቀ

ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ መንግስታዊ ተቋማት በአንፃራዊነት ነፃነት እንዳለው በስፋት ይነገርለት የነበረው የፌደራል ዋና ኦዲተር ቢሮ ከቅርብ አመታት ወዲህ፣ በተለይ ደግሞ ባለፈው አንድ አመት 'ከበላይ አካላት' ከፍተኛ ተፅእኖ እየደረሰበት መሆኑ ታውቋል።

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://tinyurl.com/bde9y4sm

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://tinyurl.com/2s3b4yj9

(መሠረት ሚድያ)- ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ መንግስታዊ ተቋማት በአንፃራዊነት ነፃነት እንዳለው በስፋት ይነገርለት የነበረው የፌደራል ዋና ኦዲተር ቢሮ ከቅርብ አመታት ወዲህ፣ በተለይ ደግሞ .....

 #ዜናመሠረት "ወይ የኤሌክትሪክ መኪና ትገዛለህ፣ አለዛ ቆርቆሮ ባጃጅህን ታቅፈ ትቀመጣለህ"- የሐረር ባጃጅ አሽከርካሪዎች የገጠማቸው ፈተና "በስብሰባው ላይ በከተማው ሀላፊዎች የተነሳው ጉዳ...
24/07/2025

#ዜናመሠረት "ወይ የኤሌክትሪክ መኪና ትገዛለህ፣ አለዛ ቆርቆሮ ባጃጅህን ታቅፈ ትቀመጣለህ"- የሐረር ባጃጅ አሽከርካሪዎች የገጠማቸው ፈተና

"በስብሰባው ላይ በከተማው ሀላፊዎች የተነሳው ጉዳይ በዋናነት 'የባጃጅ ተሽከርካሪዎችን ከተማ ውስጥ ማየት አንፈልግም፣ የኤሌክትሪክ መኪና እንድትገዙ ሁኔታዎችን እናመቻቻለን፣ ቆጥባቹ እና ተበድራችሁ ግዙ' የሚል ነበር"

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/04a?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://tinyurl.com/2s3b4yj9

(መሠረት ሚድያ)- ከቅርብ ግዜ ወዲህ በሐረር ከተማ ነዋሪዎች ላይ በአስገዳጅነት እየተተገበሩ የሚገኙ ክስተቶች ቁጥራቸው እየጨመረ፣ ህዝቡም እየተማረረ እንደሆነ ይሰማል።

 #ዜናመሠረት የእነ አቶ ዮሐንስ ቧያሌው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ የምስክር አሰማም ሂደት ለጊዜው ታግዶ እንዲቆይ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ የተከሳሽ ጠበቆች በይግባኙ አቤቱታ...
23/07/2025

#ዜናመሠረት የእነ አቶ ዮሐንስ ቧያሌው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ የምስክር አሰማም ሂደት ለጊዜው ታግዶ እንዲቆይ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ

የተከሳሽ ጠበቆች በይግባኙ አቤቱታ ላይ እንደገለፁት አቃቤ ሕግ 15 ምስክሮችን ካሰማ በኋላ ቀድሞ በስም ዝርዝሩ ውስጥ ያልተካተተን ምስክር በመጋረጃ ጀርባ እንዲመሰክር ብሎ ማቅረቡ የተከሳሾችን መብት በእጅጉ የሚጎዳ በመሆኑ ይሄው የስር ፍርድ ቤቱ ብይን ሊነሳ ይገባል የሚል ነው።

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/65f?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://tinyurl.com/2s3b4yj9

(መሠረት ሚድያ)- ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የፀረ- ሽብር እና የሕግ- መንግሥትዊ ጉዳዮች ችሎት አንድ የአቃቤ ሕግ ምስክር ከመጋረ...

የመሠረት ሚድያ የፕሪሚየም አባል ሲሆኑ ምን ያገኛሉ? የትም ቦታ የማያገኟቸውን ሀገራዊ ዜናዎች እና የምርመራ ዘገባዎች በቀጥታ በኢሜይል አድራሻዎ ወይም ማህበራዊ ሚድያ ላይ የምናጋራቸውን ሊን...
23/07/2025

የመሠረት ሚድያ የፕሪሚየም አባል ሲሆኑ ምን ያገኛሉ?

የትም ቦታ የማያገኟቸውን ሀገራዊ ዜናዎች እና የምርመራ ዘገባዎች በቀጥታ በኢሜይል አድራሻዎ ወይም ማህበራዊ ሚድያ ላይ የምናጋራቸውን ሊንኮች ካለ ገደብ (paywall ሳያስቸግርዎ) ያገኛሉ። ዛሬውኑ በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ ⤵️

https://meseretmedia.substack.com/subscribe?coupon=d75e694d

 #ዜናመሠረት በአዲስ አበባ ከተማ ከትናንት ጀምሮ ተመልሶ የመጣው መጠነ-ሰፊ የወጣቶች አፈሳ "ሲቪል ፖሊስ በየመንገዱ እወስድሀለው እያለ ይደራደራል፣ ሌብነቱ ሀላል ወጥቷል። በየቀኑ ከመዝናኛ...
23/07/2025

#ዜናመሠረት በአዲስ አበባ ከተማ ከትናንት ጀምሮ ተመልሶ የመጣው መጠነ-ሰፊ የወጣቶች አፈሳ

"ሲቪል ፖሊስ በየመንገዱ እወስድሀለው እያለ ይደራደራል፣ ሌብነቱ ሀላል ወጥቷል። በየቀኑ ከመዝናኛ ቦታ እየወሰዱ በብር ተደራድረው ይለቋቸዋል።"

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://tinyurl.com/6mcu6xfd

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://tinyurl.com/2s3b4yj9

(መሠረት ሚድያ)- ከወራት በፊት በአዲስ አበባ ከተማ እና በበርካታ የክልል ከተሞች የወጣቶች አፈሳ እንደነበር በተለያዩ ሚድያዎች ሲገለፅ ነበር።

 #ዜናመሠረት በዘንድሮው የ6ኛ እና የ8ኛ ፈተና ወቅት በአንዳንድ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ መምህራን ለተማሪዎች መልስ እንዲሞሉ ሲደረግ እንደነበር ታወቀ - "በግልና በመንግስት ትምህ...
23/07/2025

#ዜናመሠረት በዘንድሮው የ6ኛ እና የ8ኛ ፈተና ወቅት በአንዳንድ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ መምህራን ለተማሪዎች መልስ እንዲሞሉ ሲደረግ እንደነበር ታወቀ

- "በግልና በመንግስት ትምህርት ቤቶች መካከል ያለዉን የውጤት ልዩነት እጅግ እየተቀራረበ መጥቷል"- የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ

- "ሚሽኑ የተሰጣቸው መምህራን ድርጊቱን ባያምኑበት እንኳን አማራጭ አልነበራቸውም"- መምህራን

የመሠረት ሚድያ የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://tinyurl.com/y4a2fhnw

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://tinyurl.com/2s3b4yj9

 #ዜናመሠረት ሚኒስትር ዴኤታዋ ፈፅመውታል በተባለ አነጋጋሪ ድርጊት ከስራቸው መነሳታቸው ታወቀ፣ ዝርዝሩን ይዘናል የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑት የቀድሞ ሚኒስትር ዴኤታ ከስል...
23/07/2025

#ዜናመሠረት ሚኒስትር ዴኤታዋ ፈፅመውታል በተባለ አነጋጋሪ ድርጊት ከስራቸው መነሳታቸው ታወቀ፣ ዝርዝሩን ይዘናል

የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑት የቀድሞ ሚኒስትር ዴኤታ ከስልጣን ከተነሱ በኋላ በግላቸው ስራ እያፈላለጉ እንደሆነ ታውቋል። እስካሁን በአፍሪካ ህብረት የፕሮቶኮል ጽህፈት ቤት ለመቀጠር ሙከራ ቢያደርጉም እንዳልተሳካላቸው ተሰምቷል።

የመሠረት ሚድያ የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://tinyurl.com/436yd6f5

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://tinyurl.com/2s3b4yj9

(መሠረት ሚድያ)- ከቅርብ ግዜያት ወዲህ አንድ ሰሞን በሚድያ በብዛት የሚታዩ የመንግስት ሀላፊዎች ሲሾሙ እንጂ ከስራቸው ሲነሱ እና ሲባረሩ ለህዝብ ማሳወቅ እየቀረ መጥቷል።

 #ዜናመሠረት ዶ/ር ዳንኤል ፈንታነህ 'ዶ/ር ደቦል' በ15 ሺህ ብር ዋስ ከእስር ተፈታ የባህር ዳር ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ባልደረባ የሆናው ዶ/ር ዳንኤል ፈንታነህ በዛሬው እለት...
22/07/2025

#ዜናመሠረት ዶ/ር ዳንኤል ፈንታነህ 'ዶ/ር ደቦል' በ15 ሺህ ብር ዋስ ከእስር ተፈታ

የባህር ዳር ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ባልደረባ የሆናው ዶ/ር ዳንኤል ፈንታነህ በዛሬው እለት በዋስ መፈታቱን መሠረት ሚድያ አረጋግጧል።

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://tinyurl.com/55bdxsjs

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://tinyurl.com/2s3b4yj9

(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ የጤና ባለሙያዎች በመላው ኢትዮጵያ ሲያሰሙት የነበረውን ድምፅ እና ሲያቀርቡት የነበረውን የመብት እና የጥቅም ጥያቄ ማህበራዊ ሚድያ ላይ በማስተጋባት የሚታወቀ...

 #ዜናመሠረት የሰሞኑን የፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ንግግርን ተከትሎ ኢትዮጵያ ግድቡን በሀገር ውስጥ አቅም እየገነባች መሆኑን በዛሬው ዕለት አስታወቀች እስካሁን በጠቅላይ ሚኒስትር ወይም ውጭ...
22/07/2025

#ዜናመሠረት የሰሞኑን የፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ንግግርን ተከትሎ ኢትዮጵያ ግድቡን በሀገር ውስጥ አቅም እየገነባች መሆኑን በዛሬው ዕለት አስታወቀች

እስካሁን በጠቅላይ ሚኒስትር ወይም ውጭ ጉዳይ ቢሮ በኩል የተሰጠ ምላሽ ባይኖርም የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ፅህፈት ቤት በዛሬው እለት ሚድያዎችን ጠርቶ በሰጠው መግለጫ ኢትዮጵያ ግድቡን በራሷ አቅም መገንባቷን አፅንኦት ሰጥቶ ተናግሯል።

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://tinyurl.com/3fhez7kn

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://tinyurl.com/2s3b4yj9

(መሠረት ሚድያ)- የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ከሰሞኑ በተከታታይ ሶስት ግዜ ሀገራቸው የህዳሴ ግድብን ፋይናንስ እንዳደረገች ሲናገሩ ተደምጠው ነበር።

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Meseret Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share