Prof Bizuayehu Atinafu Ataro the son of Almaz HaileMkael Maleko Yahweh

  • Home
  • Prof Bizuayehu Atinafu Ataro the son of Almaz HaileMkael Maleko Yahweh

Prof Bizuayehu Atinafu Ataro the son of Almaz HaileMkael Maleko Yahweh Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Prof Bizuayehu Atinafu Ataro the son of Almaz HaileMkael Maleko Yahweh, Media, .

We're adding something to our accolades chamber and praise to Jesus the Son of God 👏RESEARCH ARTICLEBarriers to access t...
12/08/2025

We're adding something to our accolades chamber and praise to Jesus the Son of God 👏

RESEARCH ARTICLE
Barriers to access to care in the implementation
of telemedicine in public hospitals in Southern
Ethiopia: A phenomenological qualitative study 👇

BMC Primary Care የተባለ ጆርናል ለሰጠኝ ሰርተፍኬት አመሰግናለሁ:ይሁንና ሰርተፍኬት መስጠት ብቻ በቂ ነዉ ብዬ አላምንም:ገንዘብም ሊከፍሉን ይገባል::እነሱ በእኛ ላብ ገንዘብ ይሰሩበ...
03/08/2025

BMC Primary Care የተባለ ጆርናል ለሰጠኝ ሰርተፍኬት አመሰግናለሁ:ይሁንና ሰርተፍኬት መስጠት ብቻ በቂ ነዉ ብዬ አላምንም:ገንዘብም ሊከፍሉን ይገባል::
እነሱ በእኛ ላብ ገንዘብ ይሰሩበታል:ለእኛ ግን ምንም አይከፍሉም::

እኔም በበኩሌ"የትኛዉም ድካም ሽልማት ሊኖረዉ ይገባል:ሽልማቱ ግን በገንዘብ የሚለካ ወይም ወደ ገንዘብ መቀየር የማይችል ከሆነ የሽልማትነት መስፈርት አያሟላም" በሚለዉ በዳዊት ድሪምስ አባባል ሲለማምንበት ከዚ በኋላ ነፃ አገልግሎቴን ለአንድ ጆርናል ከአንድ ጊዜ በላይ አልሰጥም::
ሌሎች ስኮላሮችም የእኔን አቋም ቢይዙ ጆርናሎች ስለ መክፈል ሊያስቡ ይችላሉ ብዬ እገምታለሁ::

ከወርአበባ ጋር ተያይዙ የሚከሰት ቁርጠት ወይም ህመም በተማሪዎች ዉጤት ላይ ተፅዕኖ አለዉ?Our foremost Thanksgiving already secured to Jesus the Son of G...
31/07/2025

ከወርአበባ ጋር ተያይዙ የሚከሰት ቁርጠት ወይም ህመም በተማሪዎች ዉጤት ላይ ተፅዕኖ አለዉ?
Our foremost Thanksgiving already secured to Jesus the Son of God for its familiar help 👏
The impact of dysmenorrhea on academic performance.... 👇

We are adding something to our accolades chamber and praise to Jesus the Son of God for that👏
17/06/2025

We are adding something to our accolades chamber and praise to Jesus the Son of God for that👏

I think I'm adding something to my accolades chamber and super thanksgiving to Jesus the Son of God for that 👏My acknowl...
31/05/2025

I think I'm adding something to my accolades chamber and super thanksgiving to Jesus the Son of God for that 👏

My acknowledgement goes to for certifying me.

የኢትዮጵያ ተመራማሪዎች የሰሩትን የምርምር ዉጤት BMC Scientific Reports በተባለ በዚ Q1 ጆርናል ለመገምገም በመብቃቴ እኔም አምላኬ እና አባቴን የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ...
13/05/2025

የኢትዮጵያ ተመራማሪዎች የሰሩትን የምርምር ዉጤት BMC Scientific Reports በተባለ በዚ Q1 ጆርናል ለመገምገም በመብቃቴ እኔም አምላኬ እና አባቴን የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አመሰግናለሁ👏
በተጨማሪም ጆርናሉ ለሰጠኝ የተለመደ ከርደድ ያለ ሰርተፍኬት በድጋሚ ዕዉቅና ሰጥቸ ባልፍ ነዉ::

My sincerest and foremost thanksgiving is already secured to Jesus the Son of God (Yahweh) for its familiar unprecedented help 👏

 #ቱርክ ተመራማሪዎች   ተጠቅመዉ የሰሩትን የምርምር ዉጤት   በተባለ በዚ ታላቅ ጆርናል ለመገምገም በመብቃቴ እኔም አምላኬ እና አባቴን የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አመሰግናለ...
07/05/2025

#ቱርክ ተመራማሪዎች ተጠቅመዉ የሰሩትን የምርምር ዉጤት በተባለ በዚ ታላቅ ጆርናል ለመገምገም በመብቃቴ እኔም አምላኬ እና አባቴን የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አመሰግናለሁ👏
በተጨማሪም ጆርናሉ ለሰጠኝ የተለመደ ከርደድ ያለ ሰርተፍኬት በድጋሚ ዕዉቅና ሰጥቸ ባልፍ ነዉ::

My sincerest and foremost thanksgiving is already secured to Jesus the Son of God (Yahweh) for its familiar unprecedented help 👏

  በተባለ በዚ ታላቅ ጆርናል የቻይና ተመራማሪዎችን ምርምር ዉጤት ለመገምገም በመብቃቴ እኔም አምላኬ እና አባቴን የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አመሰግናለሁ👏በተጨማሪም ጆርናሉ ለ...
02/05/2025

በተባለ በዚ ታላቅ ጆርናል የቻይና ተመራማሪዎችን ምርምር ዉጤት ለመገምገም በመብቃቴ እኔም አምላኬ እና አባቴን የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አመሰግናለሁ👏
በተጨማሪም ጆርናሉ ለሰጠኝ ከርደድ ያለ ሰርተፍኬት ዕዉቅና ሰጥቸ ባልፍ ነዉ::

My sincerest and foremost thanksgiving is already secured to Jesus the Son of God (Yahweh) for its familiar unprecedented help 👏

  በተባለ በዚ ታላቅ ጆርናል የጋና ተመራማሪዎችን ምርምር ዉጤት ለመገምገም በመብቃቴ እኔም አምላኬ እና አባቴን የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አመሰግናለሁ👏My sincerest a...
19/04/2025

በተባለ በዚ ታላቅ ጆርናል የጋና ተመራማሪዎችን ምርምር ዉጤት ለመገምገም በመብቃቴ እኔም አምላኬ እና አባቴን የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አመሰግናለሁ👏

My sincerest and foremost thanksgiving is already secured to Jesus the Son of God (Yahweh) for its familiar unprecedented help 👏

  በተባለ በዚ ታላቅ ጆርናል የአለም አቀፍ ተመራማሪዎችን ምርምር ዉጤት ለመገምገም በመብቃቴ እኔም አምላኬ እና አባቴን የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አመሰግናለሁ👏My sincer...
17/04/2025

በተባለ በዚ ታላቅ ጆርናል የአለም አቀፍ ተመራማሪዎችን ምርምር ዉጤት ለመገምገም በመብቃቴ እኔም አምላኬ እና አባቴን የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አመሰግናለሁ👏

My sincerest and foremost thanksgiving is already secured to Jesus the Son of God (Yahweh) for its familiar unprecedented help 👏

All Friends&Family Fled one by one as an attack intensified, One Man Left alone, He stationed himself in the middle of t...
22/03/2025

All Friends&Family Fled one by one as an attack intensified, One Man Left alone, He stationed himself in the middle of the Field as he had strongest Faith on His Deity (Jesus the Son of God), Fought His Enemies, Won the Battle by the help of His Deity, and Defended his Portion👌👏

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prof Bizuayehu Atinafu Ataro the son of Almaz HaileMkael Maleko Yahweh posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Prof Bizuayehu Atinafu Ataro the son of Almaz HaileMkael Maleko Yahweh:

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share